TG Telegram Group Link
Channel: ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ
Back to Bottom
Forwarded from ዳጉ-ጆርናል/Dagu-Journal (Mikiyas)
በኢውሮፓ ሊግ የምንመለከታቸው ይሆናል

ቀያይ ሰይጣኖቹ የኤፌ ካፑ ዋንጫውን ከማንሳታቸው በላይ ፤ በሊጉ 8ተኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቃቸው ያጡት የአውሮፓ መድረክ ላይ በዩሮፓ ሊግ የመሳተፍ እድል ማግኘታቸው ትልቁ ደስታ ነው ።

#ዳጉ_ጆርናል
Forwarded from ዳጉ-ጆርናል/Dagu-Journal (Mikiyas)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሻምፒዮኖቹ
በኢውሮፓ ሊግ የምንመለከታቸው ይሆናል

ቀያይ ሰይጣኖቹ የኤፌ ካፑ ዋንጫውን ከማንሳታቸው በላይ ፤ በሊጉ 8ተኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቃቸው ያጡት የአውሮፓ መድረክ ላይ በዩሮፓ ሊግ የመሳተፍ እድል ማግኘታቸው ትልቁ ደስታ ነው  ።

#ዳጉ_ጆርናል
Forwarded from ዳጉ-ጆርናል/Dagu-Journal (Mikiyas)
ቶኒ ክሩስ በሳንቲያጎ በርናቤዮ ደጋፊዎችን ተሰናብቷል 🤍

#ዳጉ_ጆርናል
የጀርመን ቡንደስሊጋ አሸናፊዎቹ ታሪካቸው ላይ ተጨማሪ የዲኤፌቢ ፖካል ዋንጫውን አካተዋል !!! 🏆🏆
!

የዣቪ አሎንሶ መቼም የማይረሳ የውድድር ዓመት 👏

#ጎል
Paul Scholes is seriously impressed with Kobbie Mainoo 🤝

@mikoethio
🗣ዣቪ "ሀንሲ ፍሊክ ይሰቃያል"

ዣቪ እንደተናገረው ሀንሲ ፍሊክ የባርሴሎና አሰልጣኝ ሁኖ "ይሰቃያል" ብሏል 👀

ጀርመናዊው አሰልጣኝ በቀጣዩ ቀናት አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ በመሆን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል ።

@mikoethio
#ጎል
🚨 ሰበር ከስፖርቱ : ቼልሲ ኢንዞ ማሬስካን የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ለመሾም ተስማምቷል 🤝🏻

ማሬስካ የቼልሲውን ጥያቄ በመቀበል ፤ በሁለት ዓመት እንዲሁ ተጨማሪ ዓመትን ባካተተው ፕሮጀክት ፣ ከስምምነት ተደርሷል — በቅርቡ ስምምነቱ በወረቀት ይሰፍራል 🇮🇹

ኢንዞ ስራውን ይፈልጋል ፣ ቼልሲም ማሬስካን ይሻል ስለሆነም አሁን ለሌሲስተር ሲቲ የሚከፈለው የካሳ ስምምነት ብቻም ነው የሚቀረው ።

ቼልሲ ማሬስካን ይፈልጋል ፣ ውይይቶችም ተጀምረዋል ። 🔵👀

#ጎል
የአንቶኒ ማርሲያል ስንብት 🔴👋🏻

" የክለቡ አባላት እንዲሁም ደጋፊዎች ላደረጋችሁልኝ ነገሮች በሙሉ ከልቤ ማመስገን እፈልጋለሁ”


"በተለይ ደጋፊዎች ዝማሬያችሁ ፣ ማበረታቻዎቻችሁ እናም ለክለቡ የምታሳዩት ፍቅራችሁ ለዘለዓለም በልቤ ውስጥ ተቀርጷል" ።

@mikoethio
#ጎል
Forwarded from ዳጉ-ጆርናል/Dagu-Journal (Mikiyas)
ታዋቂው Troll Football ይህ በሀገራችን ከሰሞኑ በብዙ መነጋገሪያ የሆነውን ግለሰብ ምስል በመጠቀም ፔፕ ጋርዲዮላ የኤፌ ካፑን ዋንጫ ከተሸነፈ በኋላ ሲል በገፁ ላይ ቪዲዮውን አጋርቶታል ።

Pep Guardiola after loosing the FA CUP final 😂

@mikoethio
#ዳጉ_ጆርናል
"15ዓመት ዘፍኜ ያልታወቅኩ በመመሳሰል ልታወቅ" 😂

ኢትዮጵያዊው አትክልቲ እና የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ

#ጎል
🚨 ይፋዊ : ቪንሰንት ኮምፓኒ የባየር ሙኒክ አሰልጣኝ በመሆን እስከ June 2027 የሚያቆየውን ውል ፈርሟል 🔴🇧🇪

“በባየር ሙኒክ የሚገጥሙኝን ፈተናዎች ለመጋፈጥ ጓጉቻለሁ”

“በዚህ ክለብ ለማሰልጠን መመረጤ ትልቅ ክብር ነው ። በአለም አቀፏ እግርኳስ ባየር ሙኒክ ትልቁ ተቋም ነው”

“እንደ አሰልጣኝ : የኳስ ቁጥጥር እና ፈጠራ ይመቸኛል እናም ደግሞ በሜዳ ውስጥ ጠንካራ እና የማይቀመስ መሆን ይገባናል ”

“አሁን ትኩረቴ ወደፊት ስለሚሆኑ ጉዳዮች ነው ። ከተጫዋቾቹ ጋር መስራት ፣ ቡድን ግንባታ...ሁሉም ነገር ቦታውን ሲይዝ ስኬት ይከተላል ” ብሏል ።

በባየር ሙኒክ ምን ያህል ዋንጫ ያሳካ ይሆን ?🏆

@mikoethio
ኦሎምፒያኮስ በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ፊዮረንቲናን በማሸነፍ ዋንጫውን ወስዷል

በአውሮፓ መድረክ ወሳኝ ዋንጫ በማሸነፍ የመጀመሪያው የግሪክ ክለብ በመባል ታሪክ አስፅፈዋል 🇬🇷

@mikoethio
HTML Embed Code:
2024/06/01 16:37:13
Back to Top