TG Telegram Group Link
Channel: ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ
Back to Bottom
እድለኞቹ የፍፃሜ ተፋላሚዎች BVB

#ጎል
አሳዛኝ ተሰናባች

#ጎል
Borussia Dortmund are the first finalists of the 2023/24 Champions League 🤯💛

@mikoethio
Forwarded from ዳጉ-ጆርናል/Dagu-Journal (Mikiyas)
ከዚህ በላይ ምን መታደል አለ

Jadon Sancho played a total of three games for Man United this season before heading back to Borussia Dortmund on loan in January.

18 games later and he’s a Champions League finalist 😲

@mikoethio
#ዳጉ_ጆርናል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚨🇪🇺 GOAL | Bayer Leverkusen 0-1 AS Roma | Paredes
Forwarded from ዳጉ-ጆርናል/Dagu-Journal (Mikiyas)
የኢሮፓ ሊግ እንዲሁ ኮንፈረንስ ሊግ የፍፃሜ ተፋላሚዎች ተለዩ

🇩🇪 ባየር ሊቨርኩሰን ከ አትላንታ 🇮🇹

🇬🇷 ኦሎምፒያኮስ ከ ፊዮረንቲና 🇮🇹

   
  ባ.ሊቨርኩሰን 2-2 ሮማ (4-2 AGG) 

ማንቺኒ በራሱ ⚽️    ፓራዴስ ⚽️⚽️
ስታኒሲች ⚽️

አትላንታ 2-0 ማርሴ (3-1 AGG)

#ዳጉ_ጆርናል
49 ጨዋታዎች

የዣቪ አሎንሶ ቡድኑ ባየር ሊቨርኩሰን በአውሮፓ የእግርኳስ ታሪክ ረዥም ጨዋታዎች ባለመሸነፍ ጉዞ ቀጥሏል 👏

#ዳጉ_ጆርናል
🚨 ሰበር : ኪሊያን ምባፔ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከፓሪስ ሴንት ጀርሜን እንደሚለቅ አረጋግጧል።🔴🔵👋🏻

…ቀጣይ መዳረሻው ቤርናቢዩ እንደሚሆን ይጠበቃል ⚪️

#ጎል_ኢትዮጵያ
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

ፏልሀም 0-3 ማን ሲቲ

ግቫርዲዮል ⚽️⚽️
ፎደን ⚽️

@mikoethio
#ዳጉ_ጆርናል
አል ሂላል የሳዑዲ አረቢያ ሻምፒዮንስ መሆናቸው ተረጋግጧል

በሳዑዲ ፕሮ ሊግ በመጫወት ላይ የሚገኘው ክሪስቲያኖ ሮናልዶ አሁንም በሄደበት ህልሙን ማሳካት አልተቻለውም  😐

#ጎል_ኢትዮጵያ
Forwarded from ዳጉ-ጆርናል/Dagu-Journal (Mikiyas)
ከሊጉ ወርደዋል

እንደ ሼፊልድ ሁሉ ሌላው ፕሪሚየር ሊጉን አዲስ ተቀላቅሎ የነበረው የቪንሰት ኮምፓኒው በርንሌይ መውረዱ ተረጋግጧል 🥺

#ዳጉ_ጆርናል
ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል

በኦልድትራፎርድ ስታዲየም 🏟️


አርሰናል በኦልድትራፎርድ ባደረጓቸው ያለፏት 16ጨዋታዎች በአንዱ ብቻ ነው ማሸነፍ የቻሉት።

በዛሬው እለት ወደዛው አቅንተው በፕሪሚየር ሊጉ የዋንጫ ተፋላሚነታቸው ለማስጠበቅ ይፋለማሉ ።

#ዳጉ_ጆርናል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇬🇧 መድፈኞቹ እየመሩ ወጥተዋል

              የጨዋታ አጋማሽ

   ማን ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                                     ⚽️ትሮሳርድ

@mikoethio
#ዳጉ_ጆርናል
HTML Embed Code:
2024/06/08 01:05:28
Back to Top