TG Telegram Group Link
Channel: ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
Back to Bottom
ታላቁ የነሲሓ ኮንፈረንስ ቁ② እጅግ ባማረና ውብ በሆነ መልኩ ዛሬ እሁድ 16/06/2017 ዓል በሚሊኒየም አዳራሽ ተከናውኗል። አልሐምዱሊላህ!

ለዚህ ስኬት የበኩላቸውን ሚና የተወጡትን በሙሉ የላቀ ምስጋናችንን እያቀረበን አላህ ለሁላችንም  በመልካም ስራ ሚዛን ላይ ያደርግልን ዘንድ እንማፀነዋለን።

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

_
🕌 ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna
بشرى سارة لطلبة العلم والدعاة

مع بداية رمضان نتشرف بإذن الله باستضافة الشيخ المقرئ بلال يوسف يعقوب حفظه الله وبقائه معنا ٨ أيام يقيم فيها دورة علمية ويصلي بالناس صلاة التراويح إن شاء الله.

مقررات الدورة
١) نظم خلاصة النظر في مقاصد السور للدكتور عبدالعزيز بن محمد الناصر

٢) تفسير سورة الفرقان من كتاب المصباح المنير في تهذيب تفسير ابن كثير

التاريخ؛ الإثنين ٢ أو ٣ من شهر رمضان ١٤٤٦هے الموافق ٢ مارس ٢٠٢٥م

الوقت: ٤:٣٠ إلى ١:٣٠ بعد صلاة الظهر

المكان؛ مسجد النصيحة بمركز ابن مسعود الإسلامي بحي ١٨

ملاحظة؛ الدرس يكون باللغة العربية ويتم ترجمة الخلاصة إلى اللغة الأمهرية بعد صلاة الظهر بإذن الله.

مركز ابن مسعود الإسلامي بأديس أبابا

__
🕌 ibnu Masoud islamic Center
hottg.com/merkezuna
ረመዳን ሙባረክ!

እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ። አላህ ለፆም እና ዒባዳ ይወፍቀን። አሚን

نهنئكم بمناسبة حلول شهر رمضان المبارك،
اللَّهُمَّ أَهِلَّهُ علَيْنَا بِالأَمْنِ والإِيمَانِ، وَالسَّلامَةِ والإِسْلامِ، رَبِّي ورَبُّكَ اللَّه، هِلالُ رُشْدٍ وخَيْرٍ
____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna
በወሎ አካባቢ ለሚገኙ ተፈናቃዮችና የቲሞች የ 6.7 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ

አልሐምዱሊላህ!
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች ተፈናቅለው በወሎ፤ ደሴ፣ ሐርቡ፣ ደጋን፣ ሀይቅ ቢስቲማና ሰንቀሌ (አርጎባ) አካባቢዎች ለሚገኙ 3,200 አካባቢ የሚሆኑ አቅመ ደካማ ተፈናቃዮችና  አይታሞች የ 6,700,ዐዐዐ ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። በዚህ ኸይር ስራ የተሳተፉ በጎ አድራጊዎችን ሁሉ አላህ የመልካም ስራ ምንዳቸውን እጥፍ ድርብ አድርጎ እንዲከፍላቸው እንለምነዋለን።

የካቲት 21/ 2017

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

____
🕌 Ibnu Mas'oud islamic Center
@merkezuna
መልካም ዜና ለዲን ተማሪዎች

ሸይኽ ቢላል ዩሱፍ ያዕቆብ ለ 8 ቀናት ከእኛ ጋር ይቆያሉ።  የአላህ ፈቃድ ከሆነ ሸሪዓዊ ኮርስ የሚሰጡ ሲሆን የተራዊህ ሰላት የሚያሰግዱ ይሆናል።

የኮርሱ ዝርዝር
1) መቃሲዱ'ሱወር (የቁርአን ሱራዎች አላማ)
ዶ/ር አብዱላዚዝ ቢን ሙሐመድ አል ናስር በግጥም መልክ ያዘጋጁት

2) የሱረቱል ፉርቃን ተፍሲር ከአል-ሚስባህ አል-ሙኒር ፊ ታህዚብ ተፍሲር ኢብኑ ከሲር
 
የትምህርቱ ቀናት፡– ከሰኞ ረመዳን 3/ 1446ዓ.ሂ ከየካቲት 24/2025 ዓ.ም  ጀምሮ

ሰዓት፡ ከዙህር ሶላት በፊት ከ4፡30 እስከ ዙህር

ቦታ፡ በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 18 ውስጥ በሚገኘው ነሲሓ መስጂድ

ማስታወሻ:‐ ትምህርቱ በአረብኛ ሲሆን በከፊል  ወደ አማርኛ ይተረጎማል።

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

____
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
hottg.com/merkezuna
የረመዳን የኢፍጣር ፓኬጅ

"ፆመኛን ያስፈጠረ ከፆመኛው ሳይቀነስ ለርሱም እኩል ምንዳ ይኖረዋል"

ለ1 ቤተሰብ 5,ዐዐዐ ብር ብቻ

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
1000461657455

ለበለጠ መረጃ፦
📱+251969437984

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
hottg.com/merkezuna
በትናንትናው ምሽት በእንግዳችን ሸይኽ ቢላል ዩሱፍና በመስጂዳችን ኢማም ሸይክ ሰዒድ አበበ አሰጋጅነት የተራዊህን ሰላት ሰግደናል። ጧት ከ 4:30 ጀምሮ የሚሰጠው የተፍሲር ኮርስ ዛሬ ተጀምሯል። በቀጣይ ቀናትም በአላህ ፈቃድ በተመሳሳይ ሰዓት ይቀጥላል።
አላህ ተጠቃሚ ያድርገን


____
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
hottg.com/merkezuna
ኩኑዝ... የማንነት እነፃ
ልዩ የሙሀደራ መድረክ በኡሙ አይመን መስጂድ (አለም ባንክ)

هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ

🔖 ለመመለሻው ቀን መዘጋጀት
الإستعداد ليوم المعاد

🌟 በኡስታዝ ሙሀመድ ሐሰን ማሜ


🔖 ቁርአናዊ አስተውሎ (ሱረቱል ዓስር)
تأملات في سورة العصر

🌟 በኡስታዝ ሙሀመድ አረቦ


እሁድ የካቲት 30 / 2017 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ አለም ባንክ አካባቢ በሚገኘው በአዲሱ የኡሙ አይመን መስጂድ


ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
hottg.com/merkezuna

Location
https://maps.app.goo.gl/RqYoPgzbAHD2yM9t5?g_st=aw
🤍 ነሲሓ ቲቪን በ CBE ንግድ ባንክ ለመርዳት የማይረሳው የአካውንት ቁጥራችን 444 ነው። የመልካም ስራ አጅር ከፍ በሚልባቸው የረመዳን ቀናት ድጋፍ ያድርጉ። ጀዛኩሙላሁ ኸይራ
____

ibnu Masoud islamic Center
CBE Account 444

@Nesihatv
ከታዋቂ የአገር ሽማግሌዎችና ምሁራን አንዱ የነበሩት ሀጂ ደርባቸው መሐመድ ዛሬ ከጁምዓ ሰላት በፊት ወደ አኼራ ሄደዋል።
አላህ ይዘንላቸው፤ ስራቸውን ይቀበላቸው ወንጀላቸውንም ይማራቸው። የቀብር ስነስርዓቱ በአላህ ፈቃድ ዛሬ አስር ላይ በኮልፌ መካነ መቃብር የሚፈፀም ይሆናል።

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የቦርድ አባል ለሆኑት ልጃቸው ሸይኽ አዩብ ደርባቸው፣ ለመላው ቤተሰባቸውና ወዳጆቻቸው ሁሉ መፅናናትን ይመኛል።

ረሒመሁላሁ ረህመተን ዋሲዓህ


وفاة الحاج درباتشو محمد والد الشيخ أيوب رحمه الله اليوم قبل الجمعة والدفن وقت العصر إن شاء الله.

رحمه الله رحمة واسعة
إنا لله وإنا اليه راجعون

Ibnu Masoud islamic center
@merkezuna
📣 ኩኑዝ... የማንነት እነፃ

ልዩና ወቅታዊ የሙሀደራ መድረክ

هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ

በአላህ ፈቃድ እሁድ ግንቦት 17/2017  ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ እንደ አዲስ በተገነባው ኡስማን ኢብኑ ዓፋን (ሸህ ደሊል) መስጂድ ልዩ የሙሀደራ ዝግጅት ይካሄዳል።

🔉የቀናቶች ንጉስ

በኡስታዝ መሐመድ ሀሰን ማሜ


እና


🔉 ብዥታና እውነታ

በአቡጁነይድ ሳላህ አህመድ


«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
hottg.com/merkezuna
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኡድሂያን ለተቸገሩ ወገኖች

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የ1446 አ.ሒ ኡድሕያን በከንባታ፣ በሐዲያ፣ በከረዪና በሌሎች አካባቢዎች ለተቸገሩ ወገኖች ለማከፋፈል ዝግጅቱን አጠናቋል።

ባለንበት የተባረከ የዙልሒጃ ወቅት ኸይር ስራ ታላቅ ምንዳ እንዳለው የታወቀ ነው። በመሆኑም በኢትዩጽያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000461657455 የበኩልዎን ድጋፍ ያድርጉ።

ለበለጠ መረጃ፤
📱 0972 757575

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
hottg.com/merkezuna
📣 ኩኑዝ... የማንነት እነፃ

هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ
(آل عمران 138)


👌 ልዩ የሙሀደራ መድረክ

🔉 የተዘነጋው ፀጋ

🎤 በሸይኽ ሁሴን ዒሳ

🔉 ህይወት በሚዛናዊነት

🎤 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

🗓 በአላህ ፈቃድ፡ እሁድ፣ ሰኔ 15 / 2017 ዓ.ል
ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

📍 አለም ባንክ አካባቢ በሚገኘው ኢማም አህመድ መስጂድ


---
«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም


__
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
📲 hottg.com/merkezuna
የክረምት የዲን ኮርስ በባህር ዳር

ልጆችዎን መሰረታዊ የቁርአን ፣ የዓቂዳ፣ የሀዲስ፣ የፊቅህና የተርቢያ ትምህርቶች በክረምት ለማስተማር ፈጥነው ይመዝገቡ ፤

ለምዝገባ ከታች በተጠቀሱት ስልኮች ይደውሉ:-

0918393892/0918412322 ቀበሌ 14 ኖክ
0913646379/0918412322 ቀበሌ 7
0930703972/0918412322 አየር ጤና
0979621661/0918412322 ቀበሌ 14 ዓኢሻ መስጂድ

https://hottg.com/merkezunabdr
ታላቅ ብስራት ለወላጆች...

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ የክረምት ኮርስ በተመላላሽ እና በርቀት ለሁሉም ፆታ በተመቻቸ መልኩ ያዘጋጀ መሆኑን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

🖍 ዕድሜያቸው ከ10 - 12 ለሆኑ ልጆች፣
🖍 ከ13- 14 ለሞላቸው ታዳጊዎች፣ እንዲሁም
🖍 15 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወጣቶች፣

✔️ እምነታቸውን ከምንጩ የሚያውቁበት
✔️ የኢባዳን አፈፃፀም የሚማሩበት
✔️ ኢስላማዊ ተርቢያ የሚቀስሙበት
✔️ መልካም አርአያዎቻቸውን የሚተዋወቁበት
✔️ጌታቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁበት
ታላቅ ኮርስ...

ለመመዝገብ፤
፨ ለወንዶች ከሰኔ 17- 28 ባሉት ቀናት 18 በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና ቢሮ በስራ ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን፤

፨ ለሴቶች ደግሞ ከሰኔ 17- 23  18 ባለው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በቤቴልና ፉሪ ቅርጫፎች መመዝገብ

📌 ለበለጠ መረጃ 
 ለወንዶች፤ በስልክ ቁጥር
0912617007
0912023190
0912617005

 ለሴቶች፤
18 ኢብኑመስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ለመማር
0904366666

ለቤቴል ቅርጫፍ 
0911105653
0911375952
0913840323

ለፉሪ ቅርጫፍ 
0911479151
0912058590
0926948459   ይደውሉ፤

የምዝገባ ቀንና ሰዓት፤
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ 2:30-9:30 በአካል በመገኘት ይመዝገቡ፤

ልጆቻችሁ በእውቀት ብርሀን ከፍ ይበሉ!




__
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@merkezuna
HTML Embed Code:
2025/06/27 16:29:41
Back to Top