TG Telegram Group Link
Channel: መቅረዝ
Back to Bottom
አርቲስት ግሩም ኤርምያስ

ከመቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ጋር ምሽቱን በዚህ መልኩ አሳልፏል።

የተነሱ የተለያዩ ሀሳቦችን ጥያቄዎችን እንዲሁም ከህይወት ተሞክሮ እና ልምዱ ብዙ አስተምሮናል መክሮናል ።

ስለነበረው ውብ ጊዜ ውድ ጊዜህን ሰውተህ ከኛ ከጀማሪዎቹ ጋር ሳትሰለች የሁላችንንም ጥያቄ በመመለስ ምሸትህን ስለሰጠኸን እንደ ስምህ የሆነውን ተሞክሮ ስላካፈልከን የሀዋሳ መቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ህብረት አባላት ከልብ እናመሰግናለን።

ለነበረው ፕሮግራም መሳካት የተቻላችሁን ያደረጋቹ የቀድሞ አባላት እንዲሁም ነባር አባላት መቅረዝ ያመሰግናል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ


መሆን መኖር ስኬት

መቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ህበረት

@mekereze
@mekereze
ተመርቀዋል


የ2013 የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ መቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ህብረት በትወና እና በፊልም ለስድስት ወራት ያሰለጠናቸውን 25 ተማሪዎች በትናንትናው እለት አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ በተገኘበት ተመርቀዋል።

በነበረን የማስተማር ሂደት ያጠፋነውን አርማችሁ፣የበረታንበትን እንድትበረቱበት እያሳሰብን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያጠፋነውን በቀድሞ የመቅረዝ አባላት ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ።

የቀድሞ የመቅረዝ የቴአትር ክፍል ሀላፊ ሚካኤል አዱኛ

@mekereze
HTML Embed Code:
2024/06/01 18:17:40
Back to Top