እንኳን በሰላም አደረሳችሁ
መጋቢት 27 በዚች ቀን ጥንተ ስቅለቱ ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱሰ ክርሰቶሰ ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው ።
ዳግመኛም በዚች ቀን የመነኮሳት አለቃ የአባ መቃርስ የእረፍታቸው መታሰቢያ ነው
ፉያታዊ ዘየማንን በምህረቱ የተመለከተ አምላክ እኛንም በምህረቱ ይጎቭኝን ከእመቤታችን ና ከቅዱሳን ረድኤት በረከት ያካፍለን፡፡
>>Click here to continue<<