TG Telegram Group Link
Channel: ማህደረ ጤና☞mahdere tena
Back to Bottom
👉👉 • ልጆች ከተወለዱ ጀምሮ እስከ 6 ወር ድረስ ምን እንመግባቸው?
👉👉• ልጆቻችን ምግብ ከጀመሩ በኋላ ምን ያህል በቀን ውስጥ መመገብ ይኖርባቸዋል?
👉👉• ልጆች እንዴት እና ምን ያህል ሰአት መተኛት ይኖርባቸዋል?
👉👉• ልጆች የፎርሙላ ወተት መጠቀም ካለባቸው በምን ያህል መጠን እንስጥ?
👉👉• ህፃናት ልጆች ሲያማቸው እንዴት መመገብ ይኖርብናል?
👉👉• በጡት ማጥባት ወቅት የህፃናት አቀማመጥ እና የጡት አሰጣጥ ?
👉👉#ይህን እና ተያያዥ የሆኑ የጤና ጉዳዮች ላይ ያሎትን ጥያቄዎች ለማቅረብ ወደ 8809 ይደውሉ ከባለሙያ ጋር በቀጥታ በመገናኘት ይመካከሩ!! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!
✍️ 9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።
🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?
🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?
በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ።
♥️9102 OK ♥️♥️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን፡
የዶክተር አለ የአጭር መልእክት
👉👉👉 9102 OK
የዶክተር አለ የስልክ ምክክር
👉👉👉 8809
የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦
👉👉👉 http://tiny.cc/gf606y
የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦
👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809
የዶክተር አለ 8809 የዩቱብ ቻነል፦ 👉
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
Icon for this message
Doctor Alle , ዶክተር አለ 8809
Health & wellness website
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ (Teddy Soccer)
እባካችሁ ለልጆቿ እንድትኖር እንድረስላት

ስሟ ወይንሸት ፀጋዬ ይባላል፡፡ ነዋሪነቷ በሀዋሳ ከተማ ባህል አዳራሽ ክፍለከተማ ሀረር ቀበሌ ውስጥ በኪራይ ቤት ውስጥ ነው፡፡ በየሰው ቤት በእሳት እንጀራ በመጋገር እና ምሽት ላይ በየ መንገድ ዳር ቆሎ በመሸጥ የ11 እና የ10 አመት ልጆቿን እያሳደገች አልፎም ደግሞ እያስተማረች የነበረችው ወይንሸት አሁን አቅም ከድቷት በአልጋ ላይ ስቃይ እያሳለፈች ትገኛለች፡፡ በገጠማት የጡት እና የአጥንት ካንሰር ለልጆቿ በእሳት ተቃጥላ የዕለት ጉርሳቸውን ታቀርብ የነበረችሁ እናት ዛሬ ግን አይደለም ለልጆቿ ለራሷ መሆን አቅቷት ህክምና እንዳገኝ እርዱኝ ስትል ለኢትዮጵያ ህዝብ ተማፅኖዋን እያቀረበች ትገኛለች፡፡

እኔም እናንተ ደጋግ የሀገሬ ልጆች ወይንሸትን እንድትደግፏት እና ቢያንስ ለልጆቿ እንድትኖርላቸው ስል በእግዚአብሔር ስም ጥሪዬን አቀርብላችዋለሁ፡፡

ወይንሸት ፀጋዬን መርዳት የምትፈልጉ "በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በስሟ በተከፈተው የሂሳብ ቀጥር 1000256462528 እንዲሁም በቀጥታ በመደወል ወይንሸት በስልክ ማግኘት የፈለገ በ0934720273 እና የቅርብ አስታማሚዋ ማርታ መጃ ስልክ 0926044328 በመደወል ማግኘትም ሆነ መርዳት ይችላሉ፡፡

ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ታከለ

#ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ለምስኪኗ እናት እንድረስላት !
ተጠንቀቁ🥲

👉በምናስነጥስበት ጊዜ አፍንጫችንን ማፈን ግፊቱ በጭንቅላታችን ዉስጥ ደም እንዲፈስ ያረጋል፣ አንዲሁም ለአንገት ህመም ያጋልጣል።

@amazing_fact_433
Macro photography of the blood vessels of the human eye
@Health
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
It's hard to believe, but..

The DNA of all living people could fit in one teaspoon and would weigh less than 1.2 grams🧬
@Health
#funfact
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧠 💀 How a Neurosurgeon drills through your skull and doesn't damage your brain.

@Health
የሚጥል በሽታ?
በሚጥል በሽታ ጊዜ ማድረግ ያለብዎት👇

👉ሌሎች ሰዎችን ከመንገድ ያርቁ
👉በሽተኛውን ከውሃ፣ ከእሳት፣ ከትራፊክ ያርቁ
👉 በሽተኛውን ሊጎዳ የሚችል ማንኛውንም ዕቃ ይውሰዱ
👉 ጥብቅ ልብሶችን ይፍቱ, የዓይን መነፅሮችን ያስወግዱ
👉 ክብሪት አያበራ
👉 ለስላሳ ነገር ከጭንቅላቱ ስር ያድርጉት
👉 በሽተኛውን ወደ ጎኑ አዙር
👉 ወደ ንቃተ ህሊናው እስኪመለስ ድረስ ከታካሚው ጋር ይቆዩ
👉ምንም የሚጠጣ ነገር አትስጡ
👉መንቀጥቀጥዎን ለማቆም አይሞክሩ ወይም እነሱን ለመያዝ ወይም እንቅስቃሴዎቹን ለማቆም አይሞክሩ.

Yordanos Y.(Psychiatry prof)

🙏🙏እባክዎ ለሌሎች እንዲደርስ #ሼር ያድርጉ🙏🙏
✍️ #ኬሎይድ #ጠባሳ/ Keloid Scar

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#ኬሎይድ ጠባሳ የምንለው ቆዳችን በሚጎዳ ጊዜ ፋይብረስ ቲሹ የሚባል ክፍል ሰውነታችን ራሱን በራሱ እንዲጠግን ይረዳዋል አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ይህ ጠባሳ ጠጋኝ ህብረ ህዋስ ከልክ በላይ ይበዛና ጠንካራ የሆነ እና ልሙጥ የሆነ ጠባሳን ይፈጥራል። ይህ የኬሎይድ ጠባሳ መጀመሪያ ከደረሰብን የጉዳት ጠባሳ በእጅጉ ሊበልጥ ይችላል። በአብዛኛው በደረት፣ ትከሻ፣ ጆሮ እና ጉንጭ አካባቢ ይገኛል።

I #የኬሎይድ #ምልክቶች

🔺 በአንድ ውስን ቦታ ላይ የሚወጣ ጠንካራ እና የቆዳ ቀለም ያለው እባጭ መኖር
🔺 የሚያሳክክ የቆዳ እና እድገቱ እየጨመረ የሚሄድ ጠባሳ
🔺 የኬሎይድ ጠባሳ የሚያሳክክ ቢሆንም ተጨማሪ የጤና ችግሮችን ግን አያስከትልም

#የኬሎይድ #ጠባሳ #እንዴት #ይከሰታል?

🔺 የብጉር ጠባሳ
🔺 የኩፍኝ ጠባሳ
🔺 ጆሮን መበሳት
🔺 ማሳከክ
🔺 የቀዶ ህክምና ጠባሳ
🔺 የክትባት ጠባሳ

#ሴቶችም ሆኑ ወንዶች ይህ አይነት ችግር ሊገጥማቸው የሚችል ሲሆን የቆዳ ቀለማቸው ጥቁር የሆኑ ሰዋች ላይ ደግሞ በይበልጥ ይከሰታል።

#ባለሙያ #ማማከር #የሚገባን #መቼ #ነው?

🔺 የኬሎይድ ጠባሳ ህክምና የሚያስፈልገው ባይሆንም እድገቱ እየጨመረ ከመጣና ሌሎች የህመም ስሜቶች ከመጡ ወደ ሀኪም መሄድ ያስፈልጋል።

#የኬሎይድ #ጠባሳ #ህክምና #ምንድን #ነው?

🔺 ኬሎይድን ማከም በጣም አስቸጋሪ ነው ይህም የሆነበት ምክንያት ኬሎይድ ጠባሳ በመጀመሪያም የሚፈጠረው ሰውነታችን ራሱን ለማከም በሚያደረገው ሂደት ስለሆነ በቀዶ ጥገና ጠባሳውን ማስወገድ ተመልሶ እንደተካና ከበፊቱ በበለጠ እድገቱ እንዲጨምር ያደርገዋል።

#ከቀዶ #ህክምና #ውጭ #ያሉ #ህክምናዎች: -

🔺 ኮርቲኮስቴሪዮድ መወጋት፡ የቆዳ መቆጣቱን እንዲቀንስልን ያደርጋል
🔺 ለስላሳ ሆኖ እንዲቆይልን ቅባት መቀባት
🔺 የቆዳ ሴሎቹ እንዲሞቱ በቅዝቃዜ የማድረቅ ህክምና
🔺 የሌዘር ህክምና እና የጨረር ህክምና ናቸው።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@mahderetena
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Location and root cause of cancer

Our own DNA☝🏻

Despite the myriad of triggering factors, an inadvertent error in DNA copying remains the leading cause of cancer
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How we breathe
እንዴት እንደምንተነፍስ ለማየት 👆👆 @mahderetena
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#ማሳሰቢያ

የኢትዮጵያ  የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ፤ ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት የመለያ ቁጥር (0000039688) የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት በመሆኑ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀምው አሳስቧል።

ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት (NIDO FORTIFIED 400g Full Cream Milk Powder, Batch No. 0000039688) የተባለው ምርት መያዣ ዕቃው (ጣሳው) ላይ የተፃፈው ድብቅ ጽሁፍ (Barcode) ሲነበብ የምርቱ የመጠቀሚያ ጊዜ እ.ኤ.አ 09/2021 የሚል ሲሆን ከምርት መያዣ እቃው (ጣሳው) ላይ የተፃፈው ደግሞ እ.ኤ.አ 01/2024 እንደሆነ ያሳያል፡፡

በመሆኑም በድብቅ ጽሁፉ (Barcode) የሚወጣው የምርቱ ሙሉ መረጃ ላይ የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት መሆኑን የሚያሳይ ስለሆነ ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት የመለያ ቁጥር (0000039688) የሆነውን ምርት ህብረተሰቡ እንዳይጠቀምው ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አሳስቧል።

@tikvahethiopia
Forwarded from Healthy Lifestyle🟢
📍 What to make your diet from in order to get everything you need and lose weight comfortably:

➡️
Protein: fish, eggs, turkey, chicken (white meat is best), cottage cheese, beef.

➡️
Carbohydrates: rice, wholemeal bread, oatmeal, buckwheat, bananas.

➡️
Fats: nuts, olive oil, fish, avocado.

➡️
Fibre: vegetables, fruit, cereals, berries.

For more Join in Channel
🙂
@HealthyLifestylle0✅️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ድንገተኛ አደጋ / የአጥንት ስብራት

አያርገውና ድንገተኛ የሆነ አደጋ ቢደርስቦ ምን ማድረግ እንዳለቦ ያቃሉ?

በሃገራችን የመኪና አደጋ በ ከፍተኛ ደረጃ አየጨመረ እና የብዙ ሰዎችን ሂወት እየቀጠፈም ይገኛል ።

በሃገራችን ያለውም ወቅታዊ ሁኔታም ጦርነቶች ብዙ ሰዎችን ለ ድንገተኛ የሆነ አደጋዎች : ስብራቶች ያጋልጣል።

ዶ/ር ቃልቂዳን (አጥንት ስፔሻሊስት ሃኪም) ስለ ድንገተኛ አደጋ እና ስብራቶች አብራርቶልናል

እርሶም ይህ ችግር ቢደርስቦ ማድረግ ያለቦትን ነገር ቀድመው ይወቁ
help each others

to help people
HTML Embed Code:
2024/04/27 22:51:35
Back to Top