TG Telegram Group Link
Channel: ማህበረ ሰብዓዊያን አጋር
Back to Bottom
ልዩ የካምፒንግ ምሽት - እረፍት - አስደሳች ጊዜ  በኤረር ተራራ

ሚያዚያ 5 እና 6

የሳምንቱን መጨረሻ  በድንቅ  ተፈጥሮ፣ መንፈስን በሚያድስ ቦታ ያሳልፉ፡፡ 

አገልግሎቶች:
- ትራንስፖርት
- የእሳት ዳር ምሽት
- የድንኳን ውስጥ አዳር
- የንጋት ሽርሽር ( Morning Hiking)
- ምግብ : እራት - ቁርስ - ምሳ
- ባህላዊ መጠጦች
- ቡና እና ሻይ

ዋጋ:  3,500 ብር

የጉዞ መነሻ፡  ቅዳሜ ሚያዚያ 5 ከቀኑ 7፡00 ሰዐት መስቀል ፍላወር ሆቴል (ቅዱስ ያሬድ አደባባይ)

መመለሻ -  እሁድ ሚያዚያ 6 ከቀኑ 10፡00 ሰዐት

ለመመዝገብ፡
0988 036 818
0934 748 234
እሁድ ሚያዝያ 13 / 2016 ይጀምራል

አሁኑኑ ይመዝገቡ!
1. ሙሉ ስምዎን ‘ለዕፀ-ፈውስ ስልጠና’ ከሚል ፅሑፍ ጋር በስልክ ቁጥር 0974 08 21 83 ላይ ቴክስት ያድርጉ፣ ወይም በቴሌግራም https://hottg.com/SebawianAdmin ላይ ይላኩ፡፡

2. ክፍያ፡ በወር ብር 1500

3. አድራሻ፡ ግሎባል ሆቴል ፊትለፊት፣ ከባላገሩ ቲቪ አጠገብ፣ አማራ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ

3. ለመረጃ፡ ስልክ ቁጥር 0974 08 21 83
ቅዳሜ ሚያዝያ 12 / 2016 ይጀምራል

አሁኑኑ ይመዝገቡ!
1. ሙሉ ስምዎን ‘ለስዕል ስልጠና’ ከሚል ፅሑፍ ጋር በስልክ ቁጥር 0974 08 21 83 ላይ ቴክስት ያድርጉ፣ ወይም በቴሌግራም https://hottg.com/SebawianAdmin ላይ ይላኩ፡፡

2. ክፍያ፡ በወር ብር 1500

3. አድራሻ፡ ግሎባል ሆቴል ፊትለፊት፣ ከባላገሩ ቲቪ አጠገብ፣ አማራ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ

3. ለመረጃ፡ ስልክ ቁጥር 0974 08 21 83
ለመላው የማህበረ-ሰብአዊያን አባላት

የማህበረ-ሰብአዊያን ድርጅት ዋና አላማ የራሱ ሃሳብ ያለው ማህበረሰብ ተፈጥሮ ማየት ነው፡፡
ይህንንም ተከትሎ አባላቱ ተሰጥኦቻቸውን ተጠቅመው በተለያዩ ሙያዎች የራሳቸውን ምርቶች ለማምረት ጥረት በማድረግ ላይ ናቸው፡፡

የእነዚህን ግለሰቦች የእጅ ስራ ውጤቶች ወደገበያ ለማውጣት ይቻል ዘንድ ራሱን የቻለ የገበያ ማዕከል ለመፍጠር ጥረት ተጀምሯል፡፡

በዚህ የገበያ ቦታ ውስጥ የሸክላ ውጤቶች፣ የባህል አልባሳት፣ በመዳብና በልዩ ድንጋዮች የተሰሩ ጌጣጌጦች፣ ስዕሎች፣ የቆዳ ምርቶች እና ሌሎችም ለማህበረሰቡ ይቀርቡበታል፡፡

ስለሆነም ይህንን የገበያ ቦታ ለመከራየትና ለማደራጀት ሁሉም አባላቱና የሃሳቡ ደጋፊዎች የበኩላቸውን የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉ እየጠየቅን ለዚሁ ወደተዘጋጀው የባንክ አካውንት ማስገባት የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አቢሲኒያ ባንክ - 185612201 ክቡርሚካኤል ተፈራ
እንኳን ደስ አለን!!

የማህበረ ሰብአዊያን አባላት ተሰጥኦቻቸውን ተጠቅመው በተለያዩ ሙያዎች የራሳቸውን ምርቶች ወደገበያ ለማውጣት የሚችሉበት ትልቅ የገበያ ማዕከል ለመመስረት ጥረት መጀመራችንን መግለፃችን ይታወሳል::

ይህ ጥረት ፍሬ አፍርቶ ለሃሳቡ እጅግ ተስማሚ የሆነ ቦታ አግኝተናል::

በውስጡም ልዩ ልዩ የመስሪያ ወርክሾፖች እና የመሸጫ ሱቅ እንዲኖረው የሚያስችለውን ዲዛይን ተሰርቶለት እየተደራጀ ይገኛል::

ስለሆነም የውስጥ ፓርቲሽን ስራዎችን ለመስራት የተለያየ ሙያ ያላችሁ አባላት ከእሮብ ጀምሮ በቦታው በመገኘት እንድታግዙ ተጋብዛችኋል።

አድራሻ፡ ከቦሌ መድሐኒአለም ወደ 22 በሚወስደው መንገድ ከአዲሱ ስቴዲየም ፊት ለፊት፣ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ለመላው የማህበረ-ሰብአዊያን አባላት

አባላት ተሰጥኦቻቸውን ተጠቅመው በተለያዩ ሙያዎች የራሳቸውን ምርቶች የሚያመርቱበትና የሚሸጡበት ከአ ጥበባት ማዕከል ተመስርቷል።

ስለሆነም የወርክሾፖቹና የመሸጫ ማዕከሉ የውስጥ ግንባታ አሁን የደረሰበትን ደረጃ ለአባላቱ ለማስጎብኘትና ለመወያየት እሮብ ሚያዝያ 23 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በቦታው እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።

አድራሻ፡ ከቦሌ መድሐኒአለም ወደ 22 በሚወስደው መንገድ ከአዲሱ ስቴዲየም ፊት ለፊት፣ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ከአ-ጥበባት ማዕከል ውስጥ የመስሪያ ወርክሾፕ እና የመሸጫ ቦታዎች ለመውሰድ የተመዘገባችሁ አባላት ከግንቦት 1 እስከ 5 ድረስ በአካል በመቅረብ ቦታዎቹን እንድትረከቡ እንጠይቃለን።
Channel name was changed to «ማህበረ ሰብዓዊያን (አጋር)»
ወድ "የማኅበረ ሰብዓዊያን አጋር" ቴሌግራም ቻናል ተከታዮች...

እዚህ ቻናል ላይ በማኅበረ ሰብዓዊያን የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች እና የተለያዩ ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ።

ከአድሜሽ
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ከአ - ጥበባት በቅርቡ ለሚከፍተው የገበያ ማዕከሉ የሽያጭ ሰራተኛና ካሸር ለመቅጠር ይፈልጋል ።

በመሆኑም ሙያው የሚጠይቀውን ትምህርትና ክህሎት የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪያችሁን እስከ ግንቦት 12 ድረስ ለማኅብረ ሰብአዊያን ቢሮ በቴሌግራም መላክ ትችላላችሁ ።
@SebawianAdmin
አድሜሽ በተገለጠባቸው በ30 ዓመታቶች ውስጥ የሰራቸው ሥራዋች ምንም እንኳን የተበታተኑና የማይገናኙ ቢመስሉም የመሰረተው ሥርዓተ መዋቅር ግን ይህ ነው። አሁን ላይ አነዚህን በተግባር ተፈትነው ያለፋትን መዋቅሮች በማቀናጀት ለሀገራችን ህዝቦች ብሎም በጥቅሉ ለሰው ልጆች ወደ እረፍትና ነጻነት የሚወስደውን መንገድ ለማምጣት ይሰራል። ይህም በመጪዋቹ ሶስት ዓመታት ውስጥ ተግባራዊ የሚሆን ይሆናል።
Forwarded from Chuchu
ከአ- ጥበባት
እንኳን ደስ አለን፣ አላችሁ። ከከአ- ጥበባት ቀጥሎ አቦል ማይክሮ ፋይናንስ እንደ ቃላችን እውነት ማድረግ ችለናል።
Forwarded from KiburMichael Tefera
HTML Embed Code:
2024/06/06 22:09:57
Back to Top