TG Telegram Group Link
Channel: ትርጉም ያለው ኑሮ📖
Back to Bottom
ሻሎም የተወደዳችሁ 👋

📖መፀሀፍ ቅዱስ📖

#መፀሀፍ_ቅዱስ_ማለት_ምን_ማለት_ነው ?

መፀሀፍ ቅዱስ :- ማለት በሰው ፍቃድ ፍላጎት ሳይሆን በእግዚአብሔር የተላኩ ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የፃፉት የእግዚአብሔር ቃል ነው።
"፤ ትንቢት ከቶ በሰው ፈቃድ አልመጣምና፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው ተናገሩ።"
(2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1: 21) መፀሀፍ ቅዱስ ሰው አስቀድሞ ቅዱስ ሆኖ መፈጠሩንና በኋላ ግን ሀጥያት ስለ ሰራ ሰዎች ሁሉ ሀጥያተኞች መሆናቸውን ይገልጣል ከሀጥያትና ከሞት የሚድኑበትን መንገድም ያሳያል በአጠቃላይ ለሰዎች ድኀነት ጥቅምና በረከት እንዲሆን ከእግዚአብሔር ተሰጥቷል
''ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ራሱ ለዘላለም ድኅነት የሆነውን የማይለወጠውን ቅዱስ ወንጌል ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያው ድረስ በእጃቸው ላከው።"
(የማርቆስ ወንጌል 16: 8)"፤ በመጽናትና መጻሕፍት በሚሰጡት መጽናናት ተስፋ ይሆንልን ዘንድ አስቀድሞ የተጻፈው ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአልና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 15: 4)"፤ የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።"
(2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3: 16-17)
😊🙏 #share
ተቀላቀሉ
@lifeinthebible
@lifeinthebible
@lifeinthebible
@lifeinthebible
እግዚአብሔር ይህን ቀን የሰጠን በልተን ጠጥተን ተኝተን እንዲያልፍ ሳይሆን ወደ አየልን ስፍራ ወደ አቀደው አጀንዳ እንድንደርስ ነው

ንቃ ወንድሜ

ንቂ እህቴ
እግዚአብሔር ባለ ብዙ ምህረት ነው

ልጁን ከደጁ ይጠብቃል ጥፋቱን ሳያስብ ወደ እቅፉ ዳግም ሊያስገባው ዛሬም አለ ይጠብቅሀል አርፍደሀል ብሎ አይተውህም!!
እግዚአብሔር🙏🏽
እዚህ ድረስ
ያመጣን ትቶን
ሊሄድ አይደለም🙌❤️
Girls side bag 🛍️

በትዕዛዝ እናስመጣለን ከዚህ ውስጥ የፈለጉትን ይምረጡ ይላኩልን በተጨማሪ አዲስ ስለመጣ ነገ ይለቀቃል

Fixed
Price
1500 birr
wallet bag ያለው ከሆነ 1700 birr
waga ketesmamu yanagrun👇

@ability_01
@ability_01
@ability_01
HTML Embed Code:
2024/04/27 13:48:42
Back to Top