Channel: መሠረተ ግእዝ
የግሥ አወራረድ ከሀ እስከ ፐ ይህንን ይመስላል። ይህንን የላከልንን ዲ/ን ማኅቶትን እናመሰግናለን። ግሡን በሚገባ ለገሠሡልን ለሊቁ ቅዱስ ያሬድ ዘባሕርዳር ረጅም እድሜን ይስጥልን።
https://hottg.com/learnGeez1
https://hottg.com/learnGeez1
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
፳፻፲፯ ዓ.ም ዘመነ ማቴዎስ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መኑ ውእቱ ብእሲ ዘይፈቅድ ሐይወ?
ወያፈቅር ይርአይ መዋዕለ ሠናያተ?
ክላእ ልሳነከ እምእኩይ፤
ወከናፍሪከኒ ከመ ኢይንብባ ጕሕሉተ።
ተገሐሥ እምእኵይ ወግበር ሠናየ፤
ኅሥሣ ለሰላም ወዴግና።
መዝ. ፴፫፥፲፪-፲፬
እንቋዕ ለሐዲስ ዓመት ፳፻፲፯ ዓ.ም በሰላም ወበጥዒና አብጽሐክሙ አብጽሐነ። እንቋዕ እምዘመነ ዮሐንስ ኀበ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አዕደወነ።
ናፍቅር ሰላመ ወንግበር ሠናየ ከመ ንርአይ ዘመነ ሠናያተ። ሠናያት ምግባረ ሰብእ ይወልዱ ዘመነ ሠናይ። ያርእየነ ሰላማ ወፍቅራ ለቤተክርስቲያን ቅድስት ወለሀገሪትነ ኢትዮጵያ ጽንዕት።
ሠናይ ሐዲስ ዓመት ይኵን ለክሙ
፩ሩ ለመስከረም ፳፻፲፯ ዓ.ም

━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
🔆 እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዐሠርቱ ወሰባቱ ዓመተ ምሕረት በዓለ ትንሣኤ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና።
✝ ሠናይ በዓል ይኩን ለኲልክሙ ሕዝበ ክርስቲያን!
“እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፳፻፲፯(2017) ዓመተ ምሕረት የትንሣኤ በዓል በሰላም በፍቅርና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።"
✝ ለሁሉም የክርስቲያን ሕዝብ መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁን
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
🔆 ከአማርኛ ወደ ግእዝ ቋንቋ ሲተረጎሙ
እንኳን አደረሰኸ ➜ እንቋዕ አብጽሐከ
እንኳን አደረሰሽ ➜ እንቋዕ አብጽሐኪ
እንኳን አደረሳችሁ ➜ እንቋዕ አብጽሐክሙ
እንኳን አደረሰን ➜ እንቋዕ አብጽሐነ
እንኳን አብሮ አደረሰን ➜ እንቋዕ ኀቢሮ አብጽሐነ
መልካም የትንሣኤ በዓል ➜ ሠናይ በዓለ ትንሣኤ
መልካም በዓል ➜ ሠናይ በዓል
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
🔆 የቃሎች ትክክለኛ አጻጻፍ
❗️በአል - የጣዖት ስም
✅በዓል - የሚከበር ቀን
❗️አመት - አገልጋይ
✅ዓመት - ዘመን
❗️ትንሳኤ
✅ትንሣኤ - መነሣት
❗️ሠላም
✅ሰላም - ሰላም
❗️መሀረ - አስተማረ
መሐረ - (ምሕረት) ➜ ይቅር አለ (ይቅርታ)
✅ ዓመተ ምሕረት - የይቅርታ ዘመን
🌸 መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
@learnGeez1

HTML Embed Code: