Channel: የክራር ድምፅ🎼🎸🎧yekrar dmtsi
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንደምን አላችሁ
ክራርን በቤቶ ሆነው መማር ከፈለጉ ቤት ለቤት አልያም በኦንላይን መምጣት የምትችሉ በአካል ከሐገርም ውስጥም ከሐገር ውጪም
ይደውሉ በ0948711793
ክራርን በቤቶ ሆነው መማር ከፈለጉ ቤት ለቤት አልያም በኦንላይን መምጣት የምትችሉ በአካል ከሐገርም ውስጥም ከሐገር ውጪም
ይደውሉ በ0948711793
ክራር ከአንድ ሜጀር እስኬል ወደሌላ ሜጀር እስኬል ለመቃኘት በቀላሉ በአንድ ክር መሻገር ይቻላል ምሳሌ 1፦C D E F G A B C ይህ ማለት ዲያቶኒክ እስኬል ሲሆን 4 እና 7ን በማስወጣት ፔንታቶኒክ እስኬልን በመገንባት C D E G A C or DO RE MI SOL LA DO ሁለቱም ቋንቋ ነዉ የሚለያቸዉ C D E G A C ማለት በእንግሊዘኛ ሲሆን DO RE MI SOL LA DO ማለት በጣሊያንኛ ነዉ ስለዚህ ክራርን ስንቃኝ ከC ትዝታ ወደ G ትዝታ ሜጀር ለመሻገር 1 ክር ከC ወደ D 2 ክር ከC ወደ A 3 ክር ከA ወደ E 4 ክር ከC ወደ B 5 ክር ይህ ማለት በቀላሉ 12 ሜጀር እስኬሎች አሉ እነዚህ እስኬሎች አንድ አንድ ክር ፈርስቱን በግማሽ በማዉረድ ይህ ማለት C መነሻችን ከሆነ ወደ G ለመሄድ Cን በግማሽ ድምፅ በማዉረድ Gን ፈርስት ማድረግ እንችላለን ማለት ነዉ በዚህ መሰረት C G D A E B F# C# A" E" B"Fን እናገኛለን ማለት ነዉ ወደነበርንበት ለመመለስ ሶስተኛዉን ድምፅ በግማሽ በማዉጣት ከC ወደ F ለመቃኘት የCን ሶስተኛዉን Eን በግማሽ በማዉጣት ወደ F እንሻገራለን ማለት ነዉ።
Forwarded from የክራር ድምፅ🎼🎸🎧yekrar dmtsi
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንደምን አላችሁ
ክራርን በቤቶ ሆነው መማር ከፈለጉ ቤት ለቤት አልያም በኦንላይን መምጣት የምትችሉ በአካል ከሐገርም ውስጥም ከሐገር ውጪም
ይደውሉ በ0948711793
ክራርን በቤቶ ሆነው መማር ከፈለጉ ቤት ለቤት አልያም በኦንላይን መምጣት የምትችሉ በአካል ከሐገርም ውስጥም ከሐገር ውጪም
ይደውሉ በ0948711793
ቤታችሁ ተቀምጣችሁ በወር እስከ 40,000 የሚያስገኝ ስራ መስራት ለምትፈልጉ በ0912720163 ላይ ይደውሉ
HTML Embed Code: