TG Telegram Group Link
Channel: Kaleb sports
Back to Bottom
በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ የምንጊዜም 10 ለብዙ ጊዜ በጉዳት ከሜዳ የራቁ ተጫዋቾች

ከነዚህ ውስጥ የባከነው ተጫዋች ማነው ብላችሁ ታስባላችሁ ?

@kalebsport @kalebsport
ፒስቪ አይንድ ሆቨኖች የቀድሞ የቶተንሀም የአሁኑ የቤነፊካ ተጫዋችን ካርሎስ ቪኒሽየስን ለማስፈረም ተቃርበዋል።

ምንጭ ፦ Fabrizio Romano 🎖

@kalebsport @kalebsport
DONE DEAL

ቫለንቲኖ ላዛሮ ከኢንተር ሚላን በውሰት ቤነፊካን ተቀላቅሏል።

@kalebsport
@kalebsport
DONE DEAL

ጄሮሙን ቦአቲንግ በነፃ ኦሎምፒክ ሊዮንን መቀላቀሉ ይፋ ሆኗል።

@kalebsport @kalebsport
DONE DEAL

ራዪ ማናጅ ከባርሴሎና በውሰት የጣልያኑን ክለብ ስፔዥያን ተቀላቅሏል። ስፔዥያዎች በ3 ሚልዮን ፓውንድ ዝውውሩን ቋሚ ማድረግ የሚችሉበትም መብትም ተካቷል።

@kalebsport
@kalebsport
ጁቬንትስ የፒያኒች ዝውውር የሚሳካለት ከሆነ ያለ ሮናልዶ ሊገባበት የሚችልበት ግምታዊ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል።

@kalebsport @kalebsport
የዋልያዎቹ አሰላለፍ !

ግብ ጠባቂ ፦ ተክለማርያም ሻንቆ

ተከላካዮች ፦ አስራት ቱንጆ
ረመዳን የሱፍ
አስቻለው ታመነ
ያሬድ ባዬህ

አማካዮች ፦ ይሁን እንደሻው
ታፈሰ ሰለሞን
ሽመልስ በቀለ

አጥቂዎች ፦ አቡበከር ናስር
ጌታነህ ከበደ
አማኑኤል ገብረ/ሚካኤል

መልካም ዕድል ለዋልያዎቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@kalebsport
@kalebsport
👉| ዛሬ የሚደረጉ የ 2022 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች!

@kalebsport @kalebsport
የኦገስት ወር የቡንደስሊጋው ምርጥ ቡድን ይህንን ይመስላል።

@kalebsport
@kalebsport
ጄሴ ሊንጋርድ ከ2018 ቦሀላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢንግሊዝ ጎል ማስቆጠር ችሏል።

በመቀጠልም የሮናልዶን ሰለብሬሽን (SIUUUU) በማለት ደስታውን ገልጿል።

@kalebsport @kalebsport
ፊል ፎድን በማንቸስተር ሲቲ ቤት አዲስ የ6 ዓመት ኮንትራት ለመፈራረም ከጫፍ ደርሷል።

@kalebsport
@kalebsport
ኤድዋርዶ ካማቪንጋ ከሪያል ማድሪድ ጋር ውሉን ለመፈራረም እና ዝውውሩን ለመጨረስ ስፔን ማድሪድ ከተማ ደርሷል።

@kalebsport @kalebsport
🗓 ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች 🗓

@kalebsport
@kalebsport
🇵🇹 ኑኖ ሜንዴዝ በአዲሱ ክለቡ ፒስጂ ዛሬ የመጀመሪያ ልምምዱን ማከናወን ችሏል።

@kalebsport @kalebsport
ጁቬንቱሶች ፓውሎ ዲባላን አዲስ ኮንትራት ለማስፈረም እየሰሩ መሆኑን ገልፀዋል ። ፓውሎ ዲባላ አዲስ የተሰጠውን ኮንትራት የማይፈርም ከሆነ በቀጣይ አመት ክለቡን በነፃ የሚለቅበት እድል አለ።

@kalebsport
@kalebsport
ቶማስ ቱሄል በጋዜጣዊ መግለጫቸው ላይ እንደተናገሩት ከሆነ ንጎሎ ካንቴ እና ክርስቲያን ፑሊሱክ በዚህ ሳምንት ከአስቶን ቪላ ጋር በሚደረገው ጨዋታ ከጨዋታው ውጪ መሆናቸውን ገልፀዋል።

@kalebsport @kalebsport
በሌላ በኩል ቱሄል ሉካኮ ለጨዋታው እንደሚደርስ ገልጿል።

@kalebsport
@kalebsport
🔴 አርሰናል በሜዳቸው ከኖርዊች ጋር ባደረጉት ያለፉት 7 ጨዋታዎች ቢያንስ 3 ጎሎችን ማስቆጠር ችለዋል። 💪

@kalebsport @kalebsport
ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

ክሪስታል ፓላስ 3-0 ቶተንሀም
ማንችስተር ዩናይትድ 4-1 ኒውካስትል
አርሰናል 1-0 ኖርዊች
ሌስተር ሲቲ 0-1 ማንችስተር ሲቲ
ዋትፎርድ 0-2 ወልቭስ
ሳውዝሀፕተን 0-0 ዌስትሀም
ብሬትፎርድ 0-1 ብራይተን
ቼልሲ 3-0 አስቶን ቪላ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

ፒኤስጂ 4-0 ክሌርሞንት
ሞናኮ 0-2 ማርሴ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሊቨርኩሰን 3-4 ዶርትሙንድ
ሆፈንየም 0-2 ሜንዝ
ፍራይቡርግ 1-1 ኮለን
ዩኒየን በርሊን 0-0 ኦግስበርግ
ግሬተር ፉርት 0-2 ወልፍስበርግ
ሊፕዚንግ 1-4 ባየር ሙኒክ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ

ኢምፖሊ 1-2 ቬኔዚያ
ናፖሊ 2-1 ጁቬንቱስ
አታላንታ 1-2 ፊዮረንቲና

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ሌቫንቴ 1-1 ራዮ ቫልካኖ
አትሌቲክ ቢልባዎ 2-0 ማዮርካ

@kalebsport
@kalebsport
ትላንት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

ሊድስ ዩናይትድ 0-3 ሊቨርፑል

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞንፔሌ 2-0 ሴንት ኤቴን
ሬንስ 0-2 ሬምስ
ብረስት 1-1 አንገርስ
ሜትዝ 0-2 ትሮይስ
ቦርዶ 2-3 ሊንስ
ናንትስ 0-2 ኒስ
ሊዮን 3-1 ስትራርቡርግ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

ሳምፕዶሪያ 2-2 ኢንተር ሚላን
ቶሪኖ 4-0 ሳሌርኖ
ስፔዚያ 0-1 ዩዲኒዜ
ካግሊያሪ 2-3 ጄኖዋ
ኤሲ ሚላን 2-0 ላዚዮ
ሮማ 2-1 ሳሱኦሎ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

ፍራንክፈርት 1-1 ስቱትጋርት
ቦቹም 1-3 ኸርታ በርሊን
ሞንቼግላድባህ 3-1 ቤልፊሌድ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ኢስፓይኖል 1-2 አትሌቲኮ ማድሪድ
ኦሳሱና 1-4 ቫሌንሲያ
ካዲዝ 0-2 ሪያል ሶሴዳድ
ሪያል ማድሪድ 5-2 ሴልታቪጎ

@kalebsport @kalebsport
HTML Embed Code:
2024/06/03 11:23:26
Back to Top