💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎#መታለፍ_የሌለበት_አንገብጋቢ_ትምህርት💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
#ሙስሊም_ከሆናችሁ_ይሄንን_መልዕክት_በሚገባ_አንብቡት🌷🌷
⬅️وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ➡️
📌📌ገሥጽም፤ ግሣጼ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡📌📌 ዛሪያት
🖌#ለምንድን ነው በመስጂድ ውስጥ እየተኛን በፓርቲዎች ላይ ነቃ የምንለው
🖌#ለምንድነው ከአላህ ጋር ማውራት እየከበደን አሉባልታ ወሬዎችን ለማውራት የሚቀለን
📖#ለምንድነው ለጌታችን የመፅሐፍ መልእክት (የቁርአን መልእክት) ችላ ለማለት እየቀለለን አስቀያሚ መልእክቶችን ለመመለስ የሚቀለን
✍#አንተ ወይም #አንቺ ይሄንን መልእክት ለጓደኞችህ(ሽ) ታስተላልፈለህ ወይስ ችላ ትለዋለህ
✍#አላህ_እንዲህ_ብሏል "አንተ እኔን ከጋደኞችህ ፊት ብታስተባብለኝ እኔ አንተን የትንሳኤ ቀን አስተባብልሀለው (ነፍግሀለው)
📌#እያንዳንዱ_ሙስሊም_አሁኑኑ 📌
?"#አስተግፊሩላህ_ወአቱቡ_ኢለይህ" #3 ጊዜ ይበልና📍
🖊#ይህንን_መልእክት_በcontact_ላይ_ለሚገኙ_ሙስሊሞች_ያስተላልፉ።
📌📌#ኢንሻአላህ በትንሽ ደይቃ ውስጥ በቢሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ይሉት እና የአላህ ቁጣ ይበርድልናል📌📌
📝#እስካሁን_ያለውን_በማንበብህ_ሽ_ያጣሀው_ሽው_ምንም_ነገር_የለም_ስለዚህ_ቀጣዩንም_አንብብ(ቢ)
✍#የአዛን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ቶሎ ተነስተህ(ሽ) መልስ(ሽ) (ለሰላትም ተቻኮል(ይ)) የስልክህ(ሽ)ን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ለማንሳት እንደምትቻኮለው(ይው)🏃
✍#ቁርአንን በተመስጦ አንብብ(ቢ) የተላከልህን መልእክት እንደምታነበው(ቢው)
✍#አላህን ፍራ(ሪ) ሞትን እንደምትፈራው(ሪው)
✍#ሞትን አስታውስ(ሽ) ስምህን(ሽን) እንደምታስታውሰው(ሽው)
️#አንድ_ሰጋጅ_ምን_ያህል_ደይቃ_ነው_ለሰላት_የሚወስደው?
✍"#ፈጅር" 4-6 ደቂቃ
✍"#ዝሁር" 6-8 ደቂቃ
✍"#አስር" 6-8 ደቂቃ
✍"#መግሪብ" 5-7 ደቂቃ
✍"#ኢሻ" 7-10 ደቂቃ
👉በአጠቃላይ 28-39 ደቂቃ ከ24 ሰአት ውስጥ
👉እኛ ለአላህ ብለን እምንጠቀመው ሰአት አለን?
👉80% ሰዎች #ይህንን_መልእክት አያስተላልፉም አንተ ወይም አንቺ ከሚልኩት እንድትሆን(ኚ) አመኛለው
➡️#የቂያማ_ምልክቶች⬅️
#ግብረ_ሰዶም
#ሰዎች_ስለሌሎች_አያት_ቅድመ_አያ_ክፋት_እና_ቂም_ማውራት
📍#ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው
📍#በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም
📍#ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት
📍#የደጃል መምጣት
📍#የኢማም አህመድ መምጣት
📍#የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ
📍#የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት
📍#ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ)
📍#ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ
📍#ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት
📍#ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም
📍#የካአባ መፍረስ
📍#ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት
📍#የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት
📍#በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ።
#ፀሀይ_ወደ_ምድር_በጣም_ትቀርባለች
✏#️ነብዩ_ሙሀመድ_ሰለላሁ_ዐለይሂወሰም_እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ (#ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል።
📝ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) #የረሱልን_ንግግር አስታውሱ።
📝#ይህንን_መልእክት ለሌሎች አስተላልፍ(ፊ)
📌📌"#ላኢላሀ_ኢላ_አንተ_ሱብሀነከ_ኢኒ_ኩንቱ_ሚነዟሊሚን" 📌📌
➡️አላህን ከማምለክ ከሚዘናጉት አሏህ ይጠብቀን።
📝#ይህንን_መልእክት አንዳነበብክ/ሺ ለሁሉም በcontact ላይ ለሚገኝ ሙስሊም አስተላልፍ(ፊ)
✏#️እባካችሁ_እንዳታቋርጡት
✏️#አላህ_ሁላችንንም_ወደሱ_ይመልሰን፤
>>Click here to continue<<