Channel: iBNU ABDARIY TUBE
Forwarded from የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube (🤫 ⓵)
As wr wb ወዳጆቼ ነብያችን ሰ.አ.ወ የዙልሒጃ 9ኝን የጾመ ሠው የ ሁለት አመት ወንጀሉ እንደሚማርለት ተናግረዋል ። ቀኑም ነገ አርብ ነው !
ከቻልን እንፁም ካልቻልን ደግሞ እናስታውስ !
ወዳጆቼ የዚህ ኸይር ተካፋይ እንሁን!
ለሌሎችም ያጋሩ!!!
📿إن شاء الله📿
@mahbubil
ከቻልን እንፁም ካልቻልን ደግሞ እናስታውስ !
ወዳጆቼ የዚህ ኸይር ተካፋይ እንሁን!
ለሌሎችም ያጋሩ!!!
📿إن شاء الله📿
@mahbubil
Forwarded from የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube (🤫 ⓵)
🖤❤️ዋሪዳ
ነብያችንﷺ እና ሰሓባዎቻቸው በእስልምና የመጀመሪያው የሆነውን ሒጅራ ከመካ ወደ መዲና ባደረጉ ግዜ ሠይደል ውጁድﷺ እና ረፊቃቸው ሠይዲና አቡበከር(ረ.ዐ) በቀናት ወደሁዋላ ዘግይተው ነበር::
ቀድመው መዲና የገቡት ሙሓጂሮች እና አንሳሮች በነብዩﷺ ናፍቆት ልባቸው ተንጠልጥሎ ህፃን አዋቂው፣ሴት ወንዱ ከቤቱ ወጥቶ መጠባበቅ ሆነ ስራው:: የካኢናቱ ሁሉ ኢማምﷺ በደረሱ ግዜ በዛ ሁሉ ኸልቅ ልብ ላይ ዋሪዳው ወረደ ሁሉም በአንድነት:-(ከሠይዲ እንደሰማሁት ከዛ በፊት ተብሎ የማያውቅ የሆነ አዲስ መድህ)
"ጠለዓል በድሩ ዓለይና ሚን ሠኒየቲል ወዳዕ
ወጀበ ሹክሩ ዓለይና ማዳዓ ሊላሂ ዳዕ" እያሉ ነብዬንﷺ እየመደሁ ድቤ እየደለቁ እያጨበጨቡ ሐቢቢን ተቀበሏቸው:: አሊይሂ አፍደሉ ሰላት ወልሰላም🤍🤍🤍
በሀገራችን እንዲሁም ከሀበሻ ውጪ ያሉ አካቢር አውሊያዎች ነቢንﷺ የመደሁት ልመድህ ብለው አስበው ግጥም ገጥመው ሳይሆን ግጥሙ እራሱ መጥቶ በሉኝ ነው የሚላቸው:: ለምሳሌ ያክል ሸምሰዲነል አብሬትይ ክብሪተል አሕመር የሰለዋት ኪታባቸው መግቢያ ላይ እንዲህ ብለዋል:-በሸዋል ወር ከዙሁር ሶላት ተርቲብ አዝካሬ(ኢባዳ)ዬ በሁዋላ ምንም አይነት ሌላ ንግግር ሳላስከትል ተኛሁ...የዚህ ሰለዋት ዋሪዳ በመናሜ ሐርፈን ሐርፍ ተከትቦ መጣ...እኔ አፍደል (የተሻልኩ) (ምርጥ) የሆንኩ ሶለዋት ነኝ, ክብሪተል አሕመር እባላለው ቅራኝ አለኝ እኔም ቀራሁት... ብዙ እንግዳ እና ግሩም የሆኑ ብዙ አስራሮችን አየሁባት ይላሉ ጌቱዋ:: ለእኛ አይነቱ የሚገባ ጉድ አይሁን እንጂ እያንዳንዱ ሐርፍ በዋንጫ ሆኖ በልዩ ልዩ መጠጥ ተመስሎ መጣ ይላሉ... ኧረ እንደው ከለሩንም ይናገራሉ::
ሌሎችንም እጅግ ብዙ ብዙ አብሬትይ ከመድሆቻቸ እና የሰለዋት ኪታቦቻቸው መግቢያ ወይንም መጨረሻ ላይ የፃፉዋቸውን መጥቀስ ይቻላል::

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኸሚስ ሙባረክ🥰🥰
ጀግኖቹን የመሻይኮቹን ልጆች ታስረው ነቢን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በማወደስ እስር ቤት ሳይሆን ኸልዋ ያሉ ያስመሰሉትን ጀግኖች ሀድራ ተጋበዙልኝማ🥰
ክብር ለመሻይኮቻችን እንዲሁም ለልጆቻ😘
hottg.com//mahbubil

ኸሚስ ሙባረክ
KEMIS MUBAREK
ዛሬማ ወሏሂ አንላቀቅም
በሙሂቦች አፍ የተረገመው
ነብዬም አይወዱት የጠመመ ነው
ሙሂቦችዬ ሴት ወንድ ትልቅ ሽ
ሳትሉ ለሀገራችን ለስልምና
የማይበጀውን ወገባችሁን ታጥቃችሁ በዱአ በርቱ
አሏህ ምንግዜም ከእውነተኞች ጋር ነው አብሽሩ
ሼር......
ሼር.....
https://hottg.com/limugenet
https://hottg.com/mahbubil

ፉአድ መሀመድ ከ አሙዋ ሪከርድስ ጋር ባደረገው ቆይታ መንዙማ ስለምትለቅ ምን እያሉ ይተቹካል
ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ የሠጠው አሳዛኝ ምላሽ😔😔😔
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
Join & Share
👇👇👇👇👇👇👇👇
hottg.com//mahbubil
ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ የሠጠው አሳዛኝ ምላሽ😔😔😔
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
Join & Share
👇👇👇👇👇👇👇👇
hottg.com//mahbubil
Forwarded from የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube (🤫 ⓵)
Watch "ሺሊላ ኢማሙ ግቡልን imamu gbuln/madih usfur{aba malika}#as_sunnah_tv #menzuma #muaz_habib #harima_tv #hadra" on YouTube
https://youtu.be/Xr_ZWrAvRes
https://youtu.be/Xr_ZWrAvRes
YouTube
ሺሊላ ኢማሙ ግቡልን imamu gbuln/madih usfur{aba malika}#as_sunnah_tv #menzuma #muaz_habib #harima_tv #hadra
title:- shilillah imamu gbuln //ሺሊላ ኢማሙ ግቡልን
artist :- madih usfur {aba malika}//ኡስፉር{አባ መሊካ}
SUBSCRIBE and LIKE our video & Turn on Notifications for New Videos
TELEGRAM :- hottg.com//mahbubil
TIKTOK :- tiktok.com/@ya_alemu_shum2
https://www.youtube.com/channel/UC…
artist :- madih usfur {aba malika}//ኡስፉር{አባ መሊካ}
SUBSCRIBE and LIKE our video & Turn on Notifications for New Videos
TELEGRAM :- hottg.com//mahbubil
TIKTOK :- tiktok.com/@ya_alemu_shum2
https://www.youtube.com/channel/UC…
Forwarded from የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube (🤫 ⓵)
YouTube
ahmedal mustefa shehk muhammed dalil //አህመደል ሙስጠፋ በሼኽ ሙሀመድ ደሊል #menzuma #harima_tv #muaz_habib
ውድ ቤተሰቦቼ ይህ መንዙማ አህመደል ሙስጠፏ ይሰኛል የተወዳጁ የነቢዩ ሙሀመድ [ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም] ወዳጅ በሆኑት በሼኽ ሙሀመድ ደሊል የተዜመ የሀድራ ላይ መድህ ሲሆን መድሁም የትላልቆቹ የአንጋፋዎቹ ግጥም ነው።
አሏህ ሀቂቃ የአሏህን እና የነቢን [ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም] ፍቅር ይስጠን። መከባበር እና መተናነስ እድገታችን ይሆን 🥰
SUBSCRIBE My Channel ,Like My video ,Comment…
አሏህ ሀቂቃ የአሏህን እና የነቢን [ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም] ፍቅር ይስጠን። መከባበር እና መተናነስ እድገታችን ይሆን 🥰
SUBSCRIBE My Channel ,Like My video ,Comment…
Forwarded from የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube (🤫 ⓵)
on YouTube
https://youtu.be/pHQQj0fxSZoአዲሱን የሁሉ እስትንፋስ ስለወደዱት አመሰግናለሁ አሁንም ገብተዝ ይመልከቱ

ካሜራማኑ ህፃኗ ያለችበት ሁኔታ አሳዝኖት ሊቀርፃት ሲጠጋት
እርሷ ደግሞ ሲጠጋት የተራበ መስሏት ከምትበላው ልታካፍለው እጇን ወደርሱ ዘረጋችለት💔
ድህነት ምንኛ አስቀያሚ ነገር ነው
ዳሀዎች ምንኛ ንፁህ ልብ አላቸው❤
አሏህ መልካም ልቦና ይስጠን
ኸሚስ ሙባረክ
🥰🥰🥰🥰
hottg.com//mahbubil
hottg.com//mahbubil
እርሷ ደግሞ ሲጠጋት የተራበ መስሏት ከምትበላው ልታካፍለው እጇን ወደርሱ ዘረጋችለት💔
ድህነት ምንኛ አስቀያሚ ነገር ነው
ዳሀዎች ምንኛ ንፁህ ልብ አላቸው❤
አሏህ መልካም ልቦና ይስጠን
ኸሚስ ሙባረክ
🥰🥰🥰🥰
hottg.com//mahbubil
hottg.com//mahbubil
Forwarded from የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube (🤫 ⓵)
🖤❤️ሰሉ ዓለል ሐቢቢ❤️🖤
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀
ከአብሬትዩ ሳኒ(ቀ.ሲ) ደላኢል ከጊዛዑል ዓቢድን የሰለዋት ኪታብ የተወሰደ👇🏽
ሰለዋት ነብያችንﷺ ላይ በብዛት የሚያወርድ ሰው ለእዩልኝ እንኳን ቢሆን የሲራጥን ድልድይ በመብረቅ ብልጭታ ፍጥነት ያልፋል በእርሳቸው በረካም በተደላደለው በጀነት ቤት ይኖራል::
اللهم صل على سيدنا محمد وعلى آل سيدنا محمد الذى من أكثر الصلاة عليه ولو رياء طار على الصراط كالبرق الخاطف، وعاش ببركته فى دار النعيم
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ጁምዓ ሙባረክ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

Watch "በአዳማ ከተማ በጀሚዐል ሀቢብ መስጂድ(06) የመውሊድ መቀበያ ከባድ ዒሽቅ #በማዲህ ዑመር ግላኝ እና #ሁስኒ ሱልጧን #nizam_media #hadra" on YouTube
https://youtu.be/aKJ29L-4L_I
https://youtu.be/aKJ29L-4L_I
YouTube
በአዳማ ከተማ በጀሚዐል ሀቢብ መስጂድ(06) የመውሊድ መቀበያ ከባድ ዒሽቅ #በማዲህ ዑመር ግላኝ እና #ሁስኒ ሱልጧን #nizam_media #hadra
ውድ ተመልካቾቻችን ይህ ቪዲዮ ትላንት እለተ ጁምዓ በአዳማ ከተማ በጀሚዐል ሀቢብ መስጂድ(06)የተደረገ የመውሊድ መቀበያ ኢሽቅ ነው። በዚህ ቪዲዮ ላይ ''ሙሀመድ ነቢዬ'' በማዲህ ሁስኒ ሱልጧን እና ''ያ ሙሸሪፈ ረቢዒ'' በማዲህ ዑመር ግላኝ ተመድኋል። ለሌሎች ቪዲዮ ቻናላችንን SUBSCRIBE Like Comment Share ያድርጉ።
''እናመሰግናለን Nizam media''
Telegram page
👇👇👇👇👇👇…
''እናመሰግናለን Nizam media''
Telegram page
👇👇👇👇👇👇…
Forwarded from የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube (🤫 ⓵)
Watch "አንቀርም ከመካ መዲና//ማዲህ አሚር ሁሴን/Amir hussen 2022 New menzuma #new #top #amirhussain #menzuma" on YouTube
https://youtu.be/DgVqZXF1qYk
https://youtu.be/DgVqZXF1qYk
YouTube
አንቀርም ከመካ መዲና//ማዲህ አሚር ሁሴን/Amir hussen 2022 New menzuma #new #top #amirhussain #menzuma
please subscribe my channel like my video comment on my video share my video NIZAM MEDIA
ይህ መንዙማ አንቀርም ከመካ መዲና የተሰኘ የማዲህ አሚር ሁሴን ሲሆን ልብ የሚያስደስት ከዱንያ አለም የነቢዩን ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሙሀባ የሚያስታውስ አስደናቂ መድህ ያለው ነው እኛ በሙሀባ ጀባ ብለናል።
NIZAM MEDIA…

Forwarded from የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube (GAME OVER 🤫)
Watch "አወዬ ሰላም ዐለይክ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ቤት መውሊድ #hadra #menzuma #amirhussain #ebstv #as_sunnah_tv" on YouTube
https://youtube.com/shorts/F_okPrIx6uA?feature=share
https://youtube.com/shorts/F_okPrIx6uA?feature=share
YouTube
አወዬ ሰላም ዐለይክ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ቤት መውሊድ #hadra #menzuma #amirhussain #ebstv #as_sunnah_tv
Forwarded from የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube (GAME OVER 🤫)
Watch "ሰለሏህ ዓላ ሙሀመዴ ናዝሬት ኢሽቅ ላይ ዐመር ግላኝ #shorts #hadra #menzuma #amirhussain #nizam_media #alfaruq #ebstv" on YouTube
https://youtube.com/shorts/LQrj7PwAtzk?feature=share
https://youtube.com/shorts/LQrj7PwAtzk?feature=share
YouTube
ሰለሏህ ዓላ ሙሀመዴ ናዝሬት ኢሽቅ ላይ ዐመር ግላኝ #shorts #hadra #menzuma #amirhussain #nizam_media #alfaruq #ebstv
Forwarded from የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube (GAME OVER 🤫)
Watch "ሼኽ ታጁ ናዝሬት አርሂቡ ነቢ በጀሚዐልሀቢብ መስጂድ መውሊድ ላይ #shorts #hadra #menzuma #nizam_media #amirhussain #ebstv" on YouTube
https://youtube.com/shorts/XdEIqWYDB-Y?feature=share
https://youtube.com/shorts/XdEIqWYDB-Y?feature=share
YouTube
ሼኽ ታጁ ናዝሬት አርሂቡ ነቢ በጀሚዐልሀቢብ መስጂድ መውሊድ ላይ #shorts #hadra #menzuma #nizam_media #amirhussain #ebstv
Forwarded from የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube (khaludi 👦)
© ከ Atiqa Ahmed Ali Facebook የተወሰድ
#ኸሚስ_አመሻሹ_ላይ!
አንድ የክፍለ ሃገር ሰው መሃል አገር ገብቶ ንብረቱ ተዘርፎ በሌላም በሌላም ነገር ተማሮ ወደ አገሩ ሊመለስ እንደተሳፈረ ዞር ሲል ሰማዩ ጠቋቁሮና ደመና አርግዞ ቢያይ "የታባቱ በልልኝ ይሄን ከተማ ጌታዬ!" አለ። ይሄ ወግ ትዝ ያለኝ ከሰሞኑ ግርግር በኋላ አንድ ወዳጄ "እኔማ እንደ በደዊኑ (የዓረብ ገጠሬ) ‘ጌታዬ ሆይ እኔንና ሙሐመድን ብቻ ምረህ ሌላውን ቅጣልኝ’ ትያለሽ ብዬ ነበር የጠበቅኩት።" ብሎ አስቆኝ ነው።😀
እነሆ የዓረቡ ገጠሬ ታሪክ…!
የኔ ውድ ነብይ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ ዓለይህ ‘አምር ቢልመዕሩፍ ወንነህይ አኒል ሙንከር’ ስለተባለ ብቻ ሰውን ከመጥፎ ለመከልከልና በመልካም ለማዘዝ በሚል አያስደነግጡም አያስደነብሩም!…የኔ ወለላ ሁሉን ሲያደርጉ ከማር በጣፈጠ መንገድ ነበር። ተግሳፃቸው ሆነ አስተምህሮታቸው የግብር ይውጣ እና ራስን ቅዱስ ሌላውን እርኩስ ያደረገ አይነት አይደለም! አዛኝና እጅግ ለስላሳ ነበሩ። ለዛም ነው
فَبِمَا رَحْمَةٍ مِّنَ اللَّهِ لِنتَ لَهُمْ ۖ وَلَوْ كُنتَ فَظًّا غَلِيظَ الْقَلْبِ لَانفَضُّوا مِنْ حَوْلِكَ ۖ فَاعْفُ عَنْهُمْ وَاسْتَغْفِرْ لَهُمْ وَشَاوِرْهُمْ فِي الْأَمْرِ ۖ
ያላቸው። "ከአላህም በሆነች ችሮታ ለዘብክላቸው። ዐመለ መጥፎ፣ ልበ ደረቅም በሆንክ ኖሮ ከዙሪያህ በተበተኑ ነበር። ከእነርሱም ይቅር በል። ለእነርሱም ምህረትን ለምንላቸው።"
ታድያ አንድ ጊዜ ምን ሆነ መሰላችሁ?…ያ የገጠር ሰው መስጅድ ውስጥ ገብቶ በአንዱ ጥግ ላይ ሽንቱን መሽናት ጀመረ። በዚህ ጊዜ ሰዎች ሁሉ ተንጫጩበት፣ ጮሁበት።
ያኔ ጥበብን እንደ ሸማ የደረቡት አዛኙ ነብይ "ተውት አታቋርጡት ይጨርስ!" አሉና ቦታው ላይ በባልዲ ውሃ አምጥተው እንዲደፉበት ሰዎችን አዘዙ። ከዚያም ተነስተው ወደ ሰውዬው በመሄድ "መስጅድ የሚገነባው አላህን ለማስታወስና ሶላት ለመስገድ ነው፤ ስለሆነም አይሸናበትም።" አሉት። ሰውዬውም ምክራቸውን እንደሰማ "አላህ ሆይ!እኔና ሙሐመድን ብቻ ማር ከእኛ ጋር ሌላ ማንንም አትማር!" አለ።😀
ውጤቱን ግን አያችሁ?!… ጥበብ፣ ሥነ ምግባርና እዝነት ሲጠፋ ሰዎች ሳያውቁት ለሙስሊሞች በአጠቃላይ ቀስ በቀስም ለኢስላም ጥላቻ ያድርባቸዋል፣ እንደ ውዴዋ በጥበብ መላሽ ካላገኘ ስንቱ ከመንገድ እንደወጣ፣ ስንቱ ከመግባት እንደታቀበ አላህ ይወቀው! ረሱልም ሰ.ዓ.ወ በሰውዬው ንግግር ፈገግ ብለው "ለሁሉም የሚዳረሰውን የአላህን ምህረት አጠበብከው!" አሉት።
ሰውዬው ከዚያ በኋላ እንዲህ ሲል ይሰማ ነበር…"ለነብዩ አባቴም እናቴም መስዋእት ይሁኑላቸውና ከመቀመጫቸው ተነስተው ወደ‘ኔ መጡ፤ አልሰደቡኝም፤ አልወቀሱኝም፤ አልመቱኝም!"
መርዝ የተባለ ሁሉ ወተትም ሀውድም በሆነው ዚክራቸው ይረክሳልና ወዳጆቻቸው ትካዜ አያገኛቸውም!
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ!
#ሶሉ_ዓለል_ሃቢብ!
አላሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓለይህ!💚💚💚
https://youtu.be/wE9v0d9yvHY?si=Y6im8DzyZTOFRdmm

ጀማሉል ዓለም ||Jemalul alem olmenzuma@MuazHabibofficial @alfarukmultimediaproduction@ALFaruqTube
ይህ መንዙማ ከድሮ በወጣቶች የተባሉ መንዙማዎች ውስጥ አንዱ ነው።
#menzuma #ethiopian #ethiopianbroadcastingcorporation #neshida #muaz_habib #ebstv #nizam_media #ethionews_ #alfaruk #alfaruq

HTML Embed Code: