TG Telegram Group Link
Channel: Husu78
Back to Bottom
Channel created
Channel name was changed to «Husu78»
በኢማንህ አትደነቅ
🍂ፅናትን ጠይቅ

አላህ ስለ ሙእሚኖች ዱዓ ሲናገር እንዲህ ይላል፦
{رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ}
{ጌታችን ሆይ ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ቀልባችን አታዘምብልብን። ከአንተ ዘንድ የሆነም እዝነት ስጠን። አንተ ብዙ ለጋስ ነህና (ይላሉ)}
[አል_ዒምራን:8]

ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦
🖊️ "የሰው ልጅ ቀልቡን መቆጣጠር አይችልም። ለዚህም ስለ ሆነ ቀልብህ እንዳይዘነበል (እንዳይበላሽ) አላህን ትለምነዋለህ። ሙእሚን ነኝ ብለህ ነፍስያህን እንዳትሸነግልህ። አላህ ይጠብቀንና ስንት ሙእሚን ሰው ነው የተንሸራተተው? ስለሆነም ሁሌም ለአላህ ፅናት እንዲሰጥህና ቀልብህ እንዳይዘነበል ለምነው።

በእርግጥም የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ተናግረዋል…
{ቀልብ ከአላህ ጣቶች በሁለት ጣቶቹ መሃል ናት። ከፈለገ ያጠመዋል፤ ከፈለገም ያቃናዋል። እንደ ፈለገ ይገለባብጠዋል።"
📋 [تفسير سورة آل عمران (٥٥/١)].
«ከማንም ሰው ጋር ተከራክሬ አላህ እውነቱን እንዲገጥመው፣ ቀጥተኛውን መንገድ እንዲያገኝ፣ አላህ እንዲያግዘው፣ የአላህ ጥበቃ እና ትኩረትን እንዲያገኝ እንጂ ሌላን አስቤ አላውቅም።
ከማንም ጋር ተከራክሬ እውነት በርሱም ሆነ በእኔ ምላስ ቢገለጥ ቅር ተሰኝቼ አላውቅም።»
📕 ኢማም ሻፊዒይ [ረሒመሁላህ]

ለአደብ እና ለመንፈስ ንፅህና ትኩረት የሰጠ የዒልም ጎዳና እዚህ ያደርሳል። እውነተኝነት እና ኢኽላስን ያላብሳል። የዘመናችን ዋነኛ ችግሮች ሁለቱ ናቸው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አላህ መልካሙን ሁሉ ያግራልን🤲



https://hottg.com/husu78
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
{إِنَّآ أَنزَلۡنَٰهُ قُرۡءَٰنًا عَرَبِيّٗا لَّعَلَّكُمۡ تَعۡقِلُونَ}
«እኛ ፍቹን ታውቁ ዘንድ ዐረብኛ ቁርኣን ሲሆን በእርግጥ አወረድነው።»

🍂 ዩሱፍ - 2 🍂


https://hottg.com/husu78
«ከማንም ሰው ጋር ተከራክሬ አላህ እውነቱን እንዲገጥመው፣ ቀጥተኛውን መንገድ እንዲያገኝ፣ አላህ እንዲያግዘው፣ የአላህ ጥበቃ እና ትኩረትን እንዲያገኝ እንጂ ሌላን አስቤ አላውቅም።
ከማንም ጋር ተከራክሬ እውነት በርሱም ሆነ በእኔ ምላስ ቢገለጥ ቅር ተሰኝቼ አላውቅም።»
📕 ኢማም ሻፊዒይ [ረሒመሁላህ]

ለአደብ እና ለመንፈስ ንፅህና ትኩረት የሰጠ የዒልም ጎዳና እዚህ ያደርሳል። እውነተኝነት እና ኢኽላስን ያላብሳል። የዘመናችን ዋነኛ ችግሮች ሁለቱ ናቸው።

https://hottg.com/husu78
وَخُلِقَ ٱلۡإِنسَٰنُ ضَعِيفٗا
{«ሰውም ደካማ ኾኖ ተፈጠረ።»}

የአደም ልጅ ሆይ

በገንዘብህ አትሸወድ ።
በተሰጠህ ስምና ደረጃ አትበጥረር ።
ባገኘኸው ቦታ ከፍታ አይሰማህ ።
በቆዳህ ከለር አትመፃደቅ ።

ምንም ይሁን ምን! ከአላህ ችሎታና ብቃት ፊት ሲቀርብ የሰው ልጅ ደካማ ፍጡር ሆኖ ይቀራል።


https://hottg.com/husu78
وَكُلُّهُمۡ ءَاتِيهِ يَوۡمَ ٱلۡقِيَٰمَةِ فَرۡدًا
{«ሁሉም በትንሣኤ ቀን ለየብቻ ኾነው ወደርሱ መጪዎች ናቸው ። »}

⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼

ልጆቹ የሉም። ገንዘቡም የለም። ከእሱ ጋር ምንም ነገር የለም ስራው ሲቀር።
አላህ ይመነዳዋል ፤ ሒሳቡንም ይሞላል። መልካም ከሆነ በመልካም ! መጥፎም ከሆነ በመጥፎ

https://hottg.com/husu78
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ ፀጥ በሉ ይታዘንላችሁ ዘንድ።»

https://hottg.com/husu78
https://hottg.com/husu78
HTML Embed Code:
2024/05/16 13:23:26
Back to Top