TG Telegram Group Link
Channel: ሁሌም አርሰናል
Back to Bottom
የአርሰናል አሰላለፍ

@HulemArsenal
የፖርቶ አሰላለፍ

@HulemArsenal
የሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለናል 🔥

@HulemArsenal
ቤን ኃይት በአርሰናል እስከ 2028 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ፈረመ።

@HulemArsenal
እንግሊዝ በመጪዎቹ ሳምንት ላለባት ጨዋታዎች የቡድን ዝርዝር ይፋ ስታደርግ ከአርሰናል አሮን ራምስዴል ፣ ዴክለን ራይስ እና ቡካዮ ሳካ መመረጥ ችለዋል።

@HulemArsenal
ጀርመን በመጪዎቹ ሳምንት ላለባት ጨዋታዎች ስብስቧን ይፋ ስታደርግ በአርሰናል ምርጥ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው ካይ ሀቨርትዝ ተመርጧል።

@HulemArsenal
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ዕጣ ሲወጣ አርሰናል ከባየር ሙኒክ ደርሶታል። ከባየር ሙኒክ ጋር የምናደርገው ጨዋታ የመጀመሪያውን ጨዋታ ኤምሬትስ ላይ አድርገን ሁለተኛውን ወደ ባየር ሙኒክ ሜዳ ሄደን የምንጫወት ይሆናል።

ይቅናን 🙏

@HulemArsenal
በተያያዘ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የተደለደለ ሲሆን የአርሰናል እና ባየር ሙኒክ አሸናፊ ከሪያል ማድሪድ እና ማንቸስተር ሲቲ አሸናፊ ጋር የሚገናኝ ይሆናል።

@HulemArsenal
ዚንቼንኮ ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር ልምምድ ጀምሯል

@HulemArsenal
ቤን ኋይት የሰጣቸው አስተያየቶች

"በየቀኑ በምታደርገው ነገር ሁሉ ሰው አስተያየት ይኖረዋል ፣ የአሰልጣኞች እና የቡድን አጋሮቼ የሚሰጡኝ ምክር በጣም አስፈላጊ ናቸው ብዬ አስባለሁ።"

"ኤምሬትስ አሁን ወደ ሌላ ደረጃ ሄዷል። ብዙ ጫጫታ ሲኖር በጣም ጥሩ ስሜት ነው። ልክ እንደ አንድ ተጨማሪ ሰው ነው፣ እውነቱን ለመናገር እንደዛ ነው የሚሰማኝ። ይህ ድጋፍ ለእኛ የማይታመን ነው።"

"ለመወዳደር እና ለማሸነፍ በምንሞክረው ነገር ላይ ምንም ነገር ይከብደናል ብዬ አላምንም። ልናሳካው ከምንችለው ነገር ምንም የሚገድበን የለም እናም ይህን ለማድረግ እየሰራን ነው።"

@HulemArsenal
አርሰናል የሪያል ማድሪዱን አማካኝ ብራሂም ዲያዝን ለማስፈረም እየተዘጋጀ ሲሆን ለ24 አመቱ አማካኝ ተጫዋች እስከ 60 ሚልዮን ዩሮ ለመክፈል አቅዷል።

- Football365

@HulemArsenal
የፔፕ እና ቬንገር የእራት ቀጠሮ!

የወቅቱ የአለማችን ድንቅ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከታሪካዊው የመድፈኞቹ አሰልጣኝ አርሰን ቬንገር ጋር የእራት ቀጠሮ ይዘዋል። የሶስትዮሽ ዋንጫን ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ያሳካው ስፓኒያርዱ የታክቲክ ሊቅ አንጋፋውን አሰልጣኝ በዚህ ሳምንት ለእራት ጋብዟቸዋል።

"እሱ በጊዜው በእንግሊዝ እግር ኳስ ያስተዋወቀውና ያመጣው ለውጥ አስደናቂ ነው" በማለት ለቬንገር ያለውን አድናቆት የገለፀው ፔፕ፣ የታሪካዊው አሰልጣኝ ሌጋሲ አሁን በመድፈኞቹ ቤት እየቀጠለ እንደሚገኝ ተናግሯል።

ፔፕም "ለእራት ጋብዘነዋል፣ ጥሩ ወይን አለ አይከፍልም" በማለት በቀልድ የተዋዛውን የእራት ቀጠሮውን በተመለከተ አስተያየቱን እንደሰጠ ዘገባዎች አመልክተዋል።

@HulemArsenal
ፓርቴ ወደ ብሄራዊ ቡድን አይሄድም!

ቶማስ ፓርቴ በዚህ ሳምንት ጀምሮ የሚደረጉትን የብሄራዊ ቡድን ጨዋታዎች የጋናን ብሄራዊ ቡድን እንደማይቀላቀል ተገልጿል።

ቶማስ ፓርቴ በብሄራዊ ቡድኑ ውስጥ ላለመካተት የጠየቀው እራሱ ሲሆን ምክንያቱም በቅርቡ ከጉዳት ማገገሙን ተከትሎ በአካል ብቃቱ ላይ አትኩሮ መስራት ስለፈለገ እንደሆነ ታውቋል።

@HulemArsenal
የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን በመጪው ክረምት ላለባት የአውሮፓ ዋንጫ የምትለብሰውን ማልያ ዴክለን ራይስ ሞዴል ሆኖ አስተዋውቆታል።

@HulemArsenal
ማንጋልሄስ ጉዳት አስተናግዷል!

ብራዚል በመጪው ሳምንት ከስፔን እና እንግሊዝ ለምታደርጋቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች ጋብሬል ማንጋልሄስን በጉዳት ምክንያት ከስብስቧ ውጪ አድርጋዋለች።

@HulemArsenal
በዛሬው የልምምድ ፎቶ ላይ ማርቲኔሊ ሳካ እና ማጋሌሽ አልታዩም

@HulemArsenal
አርሰናል ከሉተን ለሚደርገውን ጨዋታ ክሬግ ፖውሰን ዳኝነቱን እንዲመሩ ተመርጠዋል።

@HulemArsenal
ዴቪድ ራያ በዘንድሮው የፕሪምየር ሊግ የውድድር አመት 10 ክሊንሺት ማስመዝገብ ችሏል። ከ2021 በኋላ በኢትሃድ የፕሪሚየር ሊግ ጎል ሳይቆጠርበት የወጣ በረኛም ሆኗል።

@HulemArsenal
የቀድሞ የአርሰናል ተጫዋች ኢያን ራይት የሳካ ጥፋት ፔናሊቲ አያስጥም በማለት ሀሳቡን ገልጿል።

@HulemArsenal
ስሚዝ ሮው ይህንን ኳሥ በየትኛውም መሥፈርት አደጋ ክልል ከመግባቱ በፊት ማሥቀረት ይችል ነበር ግፋ ቢል ቢጫ ካርድ ነው ሊመለከት የሚችለው ተቀይሮ ገብቶ በዚህ ልክ ተዳክሞ ይህንን ኳሥ እንዲቆጠርና ቡድኑን ወደ ተሥፋ መቁረጥ የዳረገው ትልቅ ሥህተት 2ኛ ጎል ከሚቆጠር እንደምንም አሥቀርቶት በቀይ ቢሠናበት እንኳን አይቆጭም ነበር።

@HulemArsenal
HTML Embed Code:
2024/04/20 14:30:00
Back to Top