TG Telegram Group Link
Channel: ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA
Back to Bottom
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰው እንዴት ራሱን ያጃጅላል?
------
በአንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ይህን የልጅ ተግባር ስመለከት እንደ ተቋምነታቸው በጣም አዘንኩላቸው።

እርግጥ ነው ሀይማኖቷ ብዙ ኋላ ቀርና ዘመኑን ያልዋጀ አጉል እምነቶችን ያጨቀች እንደመሆኗ ምእመኖቿ ከቀን ወደቀን እየሸሹ ወደ እስልምናና ጴንጤነት እየገቡባት ተቸግራ ሊሆን ይችላል።

ሆኖም የእምነቷን ህልውና ለማስቀጠል አሁንም የልጅ ተግባር ይዞ መቅረብ መፍትሄ ይሆናል ብዬ ግን አላስብም!!

እንዴት በአንድ የሀይማኖት ተቋም እንዲህ ያለ ድራማ ይሰራል?

ያውም የሌላን እምነት እሴት እንዲህ በሰይጣን እየመሰሉና ድራማ እየሰሩ ልክ ሰይጣን ከቤተ ክርስቲያኒቱ እንደተባረረ አስመስሎ አሯሩጦ በማውጣት ድራማ 😂😂

ይህ እኮ ተውኔት እንጂ እምነት አይደለም!!🤔

እና እምነታችን እንዲህ ነው እያላችሁን ነው??

ለማንኛውም 1 ነገር ቆም ብዬ ልምከራችሁ

1, የሌላን እንመት በማንቋሸሽና ሰይጣን አስመስሎ ለምእመናችሁ በማቅረብ ፈፅሞ የምእመናችሁን ፍልሰት አታስቀሩትም። ምእመኑ አእምሮውን የተጠቀመ እለት በቤተ እምነታችሁ ድራማ እየተሰራ መሆኑንና ልብ ወለድ ደግሞ ከሰው ሰራሽነት ያልዘለለ የሰው ፈጠራ መሆኑን ያወቀ እለት ስለ እስልምና እውነታ ለማወቅ እንዲጥር በር ትከፍቱለታላችሁ!! ስለ እስልምና ካወቀ ደግሞ በቀጥታ እንደሚሰልም እኛም እናንተም የምናውቀው እውነታ ነው!!

ትልቅ ተቋም ያለው ሀይማኖት እንደመሆናችሁ ተቋማዊ ስራ ስሩ! የልጅ ስራ በሰራችሁ ቁጥር ባለ አእምሮዎቻችሁን ታሸሻላችሁ እንጂ ምእመን እንጨምራለን ብላችሁ ታስቡ ይሆን???

ለማንኛውም ጠቅላይ ወቃሽ አይደለንምና ይህ ፅሁፍ የሚመለከተው አካል ቪዲዮው ላይ ያለውን ስራ በመስራት ለተሳተፉ ሰዎች ሁሉ ነው!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለአላህ ኪታብ ነሲሀ መሆን

🎙 ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
hottg.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአላህ ስም አይታችሁ ፍረዱ!!
--------
"ባሮቼ ስለኔ ሲጠይቁህ እኔ ቅርብ ነኝ! የተጣሪን ጥሪ በጠራኝ ግዜ እመልስለታለሁ"
ያለንን ጌታችንን እንመን ወይስ
"እኛ ወንጀለኛ ነንና አላህን ለመለመን ሽማግሌ ያስፈልገናል.." ያለውን አቡበከር ሱለይማን እንመን???

ማንን ትቀበላላችሁ!? ምርጫው ለናንተ ነው!!
-----------
ለቅዱሳንና ሷሊሆች የሚኖረንንስ ክብር እነሱን ከአላህ ጋር በማጋራት ነው የምንገልፀው?? ይህ መገለጫ ይሆናልን??

የማድበስበስ (ተልቢስ) ሰዎች እስከመቼ ሲያታልሉን ይኖራሉ??
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
7 ከ አርሽ ጥላ ስር የሚሆኑ ሰዎች

ኡስታዝ አማን ኢብራሂም

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
hottg.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላህን አለማስታወስ ትልቅ የዱንያ ቅጣት ነው

🎙 ኡስታዝ ጂብሪል አክመል

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
hottg.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለስሙ ኒቃቢስት ነን እያላችሁ እጃችሁን ሂና ከቀባችሁ በኋላ በፌስቡክ በመሳሰሉት ሶሻል ሚዲያዎች ስቶሪ ላይና አለፍ ሲልም በፖስት ለምታሳዩ እህቶች፤ ከሞታችሁ በኋላ ያ የለጠፋችሁት ምስል ሰዎችን እንደፈተነ ይቀራል። መልካም ሥራ ሠርታችሁ ምንዳው እንዲደርሳችሁ ማድረግ ሲገባችሁ ወንጀል ጥላችሁ አልፋችሁ ቅጣቱ እንዲደርሳችሁ አታድርጉ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቢድአ

🎙 ኡስታዝ ሙሀመድ ሐሰን

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
hottg.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
የደዕዋ ዝግጅት በቁባእ መስጅድ
የፊታችን ጁሙዓህ ግንቦት 02/9/2016 በቁባእ መስጅድ 1ኛ ፎቅ ላይ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ በኡስታዝ አብዱረህማን አሊይ ሴቶችን የካተተ የደዕዋ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ በአክብሮት ተጋብዘዋል እንዳያመልጦት፡፡

አድራሻ ኮልፌ አጠና ተራ ቁባ መስጂድ

https://maps.app.goo.gl/uzW7N2L8KLQ99aEE8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዱንያ ሃብት

🎙 ኡስታዝ ጂብሪል አክመል

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
hottg.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጓደኞች መካከል ያለ ዙልም

-------------------------

ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
hottg.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4etb
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስታውስ

🎙 ኡስታዝ ጂብሪል አክመል

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
hottg.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን

ኡስታዝ አማን ኢብራሂም

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
hottg.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቁማር ክፍል ፩

🎙 ኡስታዝ አብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ

  ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
hottg.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከቀናቶች ሁሉ በላጭ በሆነው ጁሙዐ ቀን #ሶልዋት ስለማብዛት የተነገረበት!

🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

  ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
hottg.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
ስሟ አይሻ ጭቅሳ ኡስማን የሶስት ልጆች እናት ስትሆን
እለወጣለሁ ብላ ልጆቿን ጥላ ሳኡዲ ከተሰደደች 12 አመት ሆኗታል
ልክ እንደደረሰች በሰላም ገብቻለሁ ብላ አንዴ ነዉ ደወለችዉ
ከዛ ቦኃላ ድምጿ ጠፋ እናቷ በሷ ሀሳብ ተሰቃይታለች

አንድ ሪታ ምትባለሰ እህት ከአሰሪዎቿ እንግድነት በሄዱበት
ደብቃ ቀረፆት tiktok ለይ ለቃት ነዉ
አሰሪዋ ከማንም እንድትገናኝ አትፈልግም
በር ነዉ ምትቆልፍባት ስልክም የላትም
ያለችበት Riyhad rafha رياض رفحاء አከባቢ ነዉ

እናት እሷን በማጣቷ በጣም ነዉ የተጎሳቆለችዉ
እስካሁን ደሞዝ ተቀብላም አታዉቅም አስከፍሎ
ፕሮሰሷን ጨርሶ ያእንዲያሳፍራት መልእክቱን ሼር አድርጉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቁማር ክፍል ፪

🎙 ኡስታዝ አብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ

  ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
hottg.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
11 ምላሾች
«ሙታንን መጣራት ሰበብ ስለሆነ እንጂ አደራጊው አላህ መሆኑን ስለምናምን ሺርክ አይሆንም!»

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/QEm-jU4lytY

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://hottg.com/nesihatv

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w

Facebook፡ facebook.com/nesihatv

WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U

@nesihatv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላህን መፍራት ማለት

🎙 ኡስታዝ ጂብሪል አክመል

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
hottg.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሙተቆች መገለጫ ቁርአን ላይ 03

ኡስታዝ ሙሐመድ አረቡ

  ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
hottg.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
HTML Embed Code:
2024/05/14 12:08:58
Back to Top