TG Telegram Group Link
Channel: ᴡᴏʀʟᴅ ಠ͜ಠ ꜰᴀᴄᴛs™
Back to Bottom
#FFK

መገኛውን በ አውስትራሊያ ያደረገው የአለማችን ትልቁ አዞ 1200 ኪሎግራም ወይም 2,645 lb የሚመዝን ሲሆን ሁለት MINI cars፣ወይም or ሁለት ሶስተኛ ጥቁር የለንደን taxi!ያህላል ከ southern Asia ውስጥ ርዝመቱ ደሞ 10 m (32 ft 10 in)!ያህላል😱

እንደ ኤሮፓውታን አቆጣጠር በ ዘንድሮው 2020 ስሙንም የአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችሏል!
የ ቴሌግራም ቻናላችንን join ማድረግ አትርሱ
➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

╔═══════════╗
📨ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉🏻@world_facts_bot
╚═══════════╝
#share #like ማድረግ አይርሱ🔺
║▌║█║║▌║█║║▌║█║
ውድ የቻናላችን እንዲሁም የግሩፓችን ቤተሰቦች
እንኳን ለ2014 ዓ.ም የደመራ እና የመስቀል በዓላት በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
መልካም በዓል ይሁንላችሁ🙏
#ETHIO_CHANNEL

📢 @HOPESIS
📢 @Amesi_Tech
📢 @ZODIAC_ETHIO
📢 @ALEKA_GEBRE_HANA
📢 @ETHIOPIA_BOOK_STORE
📢 @SPACE_SCIENCES
🤖 @kokeb_koteri_bot
🤖 @ethio_library_robot
AM @BBOYSIS
🎴የአለማችን ግዙፉ የጦር አውሮፕላን የአሜሪካ ነው!
ይሄን የሚያበሩት ሁለት ሴቶች ናቸው። ይህ አውሮፕላን በአጠቃላይ ከ 172,000 pounds. በላይ እቃ መሸከም ይችላል። ስንት ኪሎ እንደሆነ አስቡት። ከአስር በላይ አንስተኛ ታንኮችን ከ 50 በላይ አንስተኛ መኪናዎችን ከ 20 በላይ መካከለኛ የጦር መኪናዎችን ጨምሮ በርካታ መሳሪያዎችን መጫን ይችላል። ሰሞኑን ከአፍጋኒስታን በርካቶችን ጭኖ የወጣው ይሄው አውሮፕላን ነው። ነዳጅ የሚሞላው አየር ላይ ነው።
የ ቴሌግራም ቻናላችንን join ማድረግ አትርሱ
➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

╔═══════════╗
📨ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉🏻@world_facts_bot
╚═══════════╝
#share #like ማድረግ አይርሱ🔺
║▌║█║║▌║█║║▌║█║
ኒትረስ ኦክሳይድ የተባለ ጋዝ አንዴ ካሸተትነው ሳንወድ በግዳችን እንድንስቅ ያረገናል ። ይህ ኬሚካል ''ላፊንግ - Laughing'' ጋዝ ተብሎ ይጠራል ።
የ ቴሌግራም ቻናላችንን join ማድረግ አትርሱ
➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

╔═══════════╗
📨ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉🏻@world_facts_bot
╚═══════════╝
#share #like ማድረግ አይርሱ🔺
║▌║█║║▌║█║║▌║█║
🎴በ Finland ውስጥ በየአመቱ የሚከበር በጣም ተወዳጅ ብሄራዊ የእንቅልፋሞች ቀን አላቸው።በዚህ ቀን በቤተሰብ ውስጥ የመጨረሻ ከእንቅልፍ ያልነቃ ሰው በቀሪው ቤተሰብ አባላት ወደ ሀይቅ ወይም ወደ ባህር ይጣላል።
የ ቴሌግራም ቻናላችንን join ማድረግ አትርሱ
➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

╔═══════════╗
📨ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉🏻@world_facts_bot
╚═══════════╝
#share #like ማድረግ አይርሱ🔺
║▌║█║║▌║█║║▌║█║
አሥሩ አፍሪካውያን ሐብታሞች!

ፎርብስ ዘንድሮ እጅግ ሐብታም (ቢልየነር) ያላቸው 10 አፍሪካውያን እነዚህ ናቸው።
ከ10 ሩ አራቱ ደቡብ አፍሪካውያን ሲሆኑ ሶስቱ ግብፃውያን፣ ሶስቱ ናይጀሪያውያን ናቸው። የኛው የክብር ዶ/ር ሼህ ሙሐመድ ሁሴን አሊ አልአሙዲ 10 ውስጥ አልተካተቱም።

(1) አሊኮ ዳንጎቴ - $12 ቢሊዮን🇳🇬
(2) ናሴፍ ሳዊሪስ - $8.5 ቢሊዮን🇪🇬
(3) ኒኪ ኦፕንሔመር - $8 ቢሊዮን🇿🇦
(4) ዮሐንስ ሩፐርት - $7.2 ቢሊዮን🇿🇦
(5) ማይክ አደኑጋ - $6.3 ቢሊዮን🇳🇬
(6) አብዱልሰመድ ራቢዩ$5.5 ቢሊዮ🇳🇬
(7) ኢሳድ ረብራብ - $4.8 ቢሊዮን🇪🇬
( 8) ናጂብ ሳዊሪስ - $3.2 ቢሊዮን🇪🇬
(9) ፓትሪስ ሞትሴፔ - $3 ቢሊዮን🇿🇦
(10) ኮስ ቤከር - $2.8 ቢሊዮን🇿🇦
የ ቴሌግራም ቻናላችንን join ማድረግ አትርሱ
➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

╔═══════════╗
📨ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉🏻@world_facts_bot
╚═══════════╝
#share #like ማድረግ አይርሱ🔺
║▌║█║║▌║█║║▌║█║
🎴የተተወ ባቡር ፓሪስ 🇫🇷

🎴በዓለም ላይ በጣም ጥንታዊው የElementary ተማሪ !
👴የ 102 ዓመቱ ቻይናዊ #ማዜኦክሲን በትምህርቱ የመጀመሪያ አመት ውስጥ ለሁሉም ሰው አረጋግጧል ፣ ለመማር መቼም እንደማይዘገይ
🎒እና በዓለም ትልቁን ተማሪ ሪኮርዱን ይይዛል ፡፡
የ ቴሌግራም ቻናላችንን join ማድረግ አትርሱ
➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

╔═══════════╗
📨ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉🏻@world_facts_bot
╚═══════════╝
#share #like ማድረግ አይርሱ🔺
║▌║█║║▌║█║║▌║█║
12% የሚሆኑ ሰዎች በእንቅልፍ ጊዜያቸዉ ሙሉ በሙሉ Black And White የሆነ ህልም ነዉ የሚያዩት

ድመቶች የህይወታቸዉን 2/3 በእንቅልፍ ያሳልፋሉ

ቀጭኔ በቀን 1.9 ሰዓት ብቻ ነዉ የምትተኛዉ

ሰው ልጅ 1/3 እድሜውን በእንቅልፍ ያሳልፋል

ያለ እንቅልፍ ለብዙ ቀናት የቆየዉ ሰዉ 11 ቀናት ከ25 ደቂቃ (264.4 ሰዓት) ሲሆን ስሙም Randy Gardner ይባላል
የ ቴሌግራም ቻናላችንን join ማድረግ አትርሱ
➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

╔═══════════╗
📨ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉🏻@world_facts_bot
╚═══════════╝
#share #like ማድረግ አይርሱ🔺
║▌║█║║▌║█║║▌║█║
አስገራሚ ፕላኔቶች
🎴ኤችዲ 189773b
በፕላኔቷ ውስጥ ሚዘንበው ብርጭቆ ነው💦
🎴55 ሳንክሪ e
የፕላኔቷ 1/3 ክፍሏ የተሰራው ከጠጣር አልማዝ ነው💎
🎴TrSTtrdf TrES-2b
እስካሁን ከታየው የዩኒቨርስ ክፍል ከተገኙ ፕላኔቶች መካከል🕳 በጣም ጨለማ የሆነ ፕላኔት ነው
🎴ግላይስ 436 b
ከበረዶ የተሰራ ፕላኔት ሲሆን በውስጡ ግን እሳት ይገኛል

የ ቴሌግራም ቻናላችንን join ማድረግ አትርሱ
➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

╔═══════════╗
📨ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉🏻@world_facts_bot
╚═══════════╝
#share #like ማድረግ አይርሱ🔺
║▌║█║║▌║█║║▌║█║
🎴 ይህ ፎቶ የመጀመሪያው ሰልፊ ሲሆን የተነሳው እ.ኤ.አ በ 1839 ነው። እራሱን ያነሳው "Robert Cornelius" የተባለ ኬሚስት ሲሆን ካሜራውን በማስቀመጥ በፍጥነት ሮጦ ነው እራሱን ያነሳው🏃‍♂
የ ቴሌግራም ቻናላችንን join ማድረግ አትርሱ
➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

╔═══════════╗
📨ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉🏻@world_facts_bot
╚═══════════╝
#share #like ማድረግ አይርሱ🔺
║▌║█║║▌║█║║▌║█║
🎴ቀዳሚ 10 ገዳይ የእባብ ዝርያዎች አውስትራሊያ ውስጥ ይገኛሉ።እነዚህም እባቦች ከሀገሪቱ ከሚገኙ ሰዎች ውስጥ 3000 ሰው ይነድፋሉ በአመት ባማካኝ ከነዛ ሰዎች ውስጥም 2ቱ ይሞታሉ።
የ ቴሌግራም ቻናላችንን join ማድረግ አትርሱ
➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

╔═══════════╗
📨ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉🏻@world_facts_bot
╚═══════════╝
#share #like ማድረግ አይርሱ🔺
║▌║█║║▌║█║║▌║█║
🎴የቀጭኔዎች የፍቅር መግለጫ ጎንበስ ብሎ ሽንት መቅመስ ነው!
የ ቴሌግራም ቻናላችንን join ማድረግ አትርሱ
➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

╔═══════════╗
📨ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉🏻@world_facts_bot
╚═══════════╝
#share #like ማድረግ አይርሱ🔺
║▌║█║║▌║█║║▌║█║
#ይህን_ያውቃሉ

ኢየሱስ ክርስቶስ ከተወለደበት ቀን ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በሳምንት 1 ሚሊዮን ዶላር ደመወዝ ቢያገኙም እንኳን የሚኖሮት ሀብት ከኤሎን ማስክ ሀብት ጋር እኩል አይሆንም።

እርግጠኛ ለመሆን እየከፈሉኝ ባየው ጥሩ ነበር🤔😁

የ ቴሌግራም ቻናላችንን join ማድረግ አትርሱ
➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

╔═══════════╗
📨ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉🏻@world_facts_bot
╚═══════════╝
#share #like ማድረግ አይርሱ🔺
║▌║█║║▌║█║║▌║█║
ይህን ያውቃሉ 👶👶👦👦
ስለ ኮካ ኮላ
🗣ኮካ ኮላ ማምረት የተጀመረው በ1886 ዓ.ም በአትላንታ ጆረጅያ ውስጥ ጆን በተባለው ሰው ነው።
ኮካ የተፈጠረው ለመድሂንትናት እንድያገለግል ተብሎ ነበር : መድሃኒትነቱም ለራስ ምታት እና ለሌሎችም ህመሞች እንደ መድሃኒት ሆኖ እንዲያገለግል ተብሎ ነበር የተሰራው።
👀በወቅቱ ሁሉም ቦታ አይገኝም በመድሃኒት መደብር ቤት ብቻ ነበር ይሸጥ የነበረው
በጣም አስገራሚ ነገሩ ከአለማችን ህዝብ 96% ኮካን ሎጎ አይተው ብቻ ያዉቁታል።
♻️ከአለም ሀገራት ውስጥ ኮካን የማይጠቀሙ ሀገራት ሁለት ብቻ ናቸው እነርሱም #ሰሜን ኮርያና
#ኩባ ናቸው ::
♻️#ሁለቱም ሀገሮች ለምን ኮካ ኮላን ምርት አይጠቀሙም ???

♻️ሰሜን ኮርያ ከአሜሪካ ጋር ሰጣገበ ወስጥ ነች ከዚህም የተነሣ የአሜሪካ ምርት ወደ ሰሜን ኮርያ የአሜሪካ ምርት አይገባም ኮካ የአሜሪካ ምርት ከመሆኑም ጋር ተያይዞ በህግ የተከለከለ ነው

♻️ኩባ...በተመሳሳይ ሁኔታ ኩባ ከአሜሪካ ጋር በነበረ ሰጣገበ/ጥላቻ በ1962 ማዕቀብ ተጣለበት ።
ከዚም ጋር ተያይዞ የአሜሪካ ምርት በኩባ
እንዳይሸጥ በህግ የተከለከለ ነው።

ኮካ ኮላ በአለም ውስጥ ለብዙ ሚሊዮን ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠራ ካምፓን ነው።

♻️የኮካ ማስታወቂያ ሁኔታዎች እንደት ተጀመሩ የሚለውና ሌሎችንም ሌላ ቀን ይዘንላችሁ እንቀርባለን ....ይቀጥላል
የ ቴሌግራም ቻናላችንን join ማድረግ አትርሱ
➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

╔═══════════╗
📨ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉🏻@world_facts_bot
╚═══════════╝
#share #like ማድረግ አይርሱ🔺
║▌║█║║▌║█║║▌║█║
📌በአሥረኛው ክፍለ ዘመን የፋርስ ታላቁ ቪዚየር አብዱል ካሳም እስማኤል ቤተመጻሕፍቱን በሄደበት ሁሉ ተሸክሞ ነበር የሚጓዘው። አራት መቶ ግመሎችን 117,000 ጥራዝ መፅሀፎችን ለመሸከም ይገለገልባቸው ነበር::

#History

የ ቴሌግራም ቻናላችንን join ማድረግ አትርሱ
➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

╔═══════════╗
📨ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉🏻@world_facts_bot
╚═══════════╝
#share #like ማድረግ አይርሱ🔺
║▌║█║║▌║█║║▌║█║
#FFK

መገኛውን በ አውስትራሊያ ያደረገው የአለማችን ትልቁ አዞ 1200 ኪሎግራም ወይም 2,645 lb የሚመዝን ሲሆን ሁለት MINI cars፣ወይም or ሁለት ሶስተኛ ጥቁር የለንደን taxi!ያህላል ከ southern Asia ውስጥ ርዝመቱ ደሞ 10 m (32 ft 10 in)!ያህላል😱

እንደ ኤሮፓውታን አቆጣጠር በ ዘንድሮው 2020 ስሙንም የአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችሏል!
የ ቴሌግራም ቻናላችንን join ማድረግ አትርሱ
➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

➠share link: ♻️ http://hottg.com/hopesis 🌍🍩

╔═══════════╗
📨ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉🏻@world_facts_bot
╚═══════════╝
#share #like ማድረግ አይርሱ🔺
║▌║█║║▌║█║║▌║█║
የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።
#ETHIO_CHANNEL

📢
@HOPESIS
📢
@Amesi_Tech
📢
@ZODIAC_ETHIO
📢
@ALEKA_GEBRE_HANA
📢
@ETHIOPIA_BOOK_STORE
📢
@SPACE_SCIENCES
🤖
@kokeb_koteri_bot
🤖
@ethio_library_robot
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።
እንኳን ለ ብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ።

መልካም በዓል ❤️
#ETHIO_CHANNEL

📢 @HOPESIS
📢 @Amesi_Tech
📢 @ZODIAC_ETHIO
📢 @ALEKA_GEBRE_HANA
📢 @ETHIOPIA_BOOK_STORE
📢 @SPACE_SCIENCES
🤖 @kokeb_koteri_bot
🤖 @ethio_library_robot
አድዋ ዛሬ ነው አድዋ ትላንት
መቼ ተነሡና የወዳደቁት
ምስጋና ለነሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁን ወገኖች !

ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ 126ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ !

ክብር ይሄን ህይወታቸውን ሰውተው በክብር ዛሬ ላይ ላቆሙን አባቶች !

💚💛❤️
#ETHIO_CHANNEL

📢 @HOPESIS
📢 @Amesi_Tech
📢 @ZODIAC_ETHIO
📢 @ALEKA_GEBRE_HANA
📢 @ETHIOPIA_BOOK_STORE
📢 @SPACE_SCIENCES
🤖 @kokeb_koteri_bot
🤖 @ethio_library_robot
HTML Embed Code:
2024/05/19 08:47:20
Back to Top