TG Telegram Group Link
Channel: የገሬራ አህለል-ሱነ ወጣቶች
Back to Bottom
በረመዳን የገነባነውን አናፍርሰው|| #ረመዳን || TAQWA || #ramadan || #amharic_dawa…
⇨ በረመዳን የገነባነውን አናፍርስ

√→🎙በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
【حفظه الله تعالى】
          ⇩⇩⇩

©https://hottg.com/binIssa
በእውነታው ብዙዎቹ በወሬ ደረጃ እንጂ በተግባር ዮዷቸዋል ይቀርቧቸዋልም ‼️

በሀቂቃ እኔን የጋጠመኝ ነገር ለሆነ መስጅድ አንድን ልጅ ለኡስታዝነት ይቀጥሩታል ; ከዛ ልጆቹ ክታብ አስቀራን በሚሉት ሰዓት እሺ ብሏቸው ከጎን እኔን የዚህን ክታብ ሪከርድ አለኝ ?! እኔ ደሞ አንተ በምትፈልጋቸው ኡስታዞች ዬለኝም በኡስታዝ 'አከሊ' ነው የለኝ አልኩት ። እሱም እሱ እኮ ዓሊም ነው ። አለኝአሁንም ቢሆን ከጭፍንተኝነት ልንባንን ይገባል ዓሊምንና አላዋቂን በደንብ ልናጤና ይገባናል ። እልም በመሸምደድና ኩቱቦችን በመፃፍ አይለካም ። ስንት የጥመት አንጃዎች ብዙ ክታብን ፅፈዋል ⁉️
አላህ ሁላችንንም ምርጧን መንገድ ይምራን🤲
የምስራች ልንገራችሁ ⁉️

<< አላህ ወደ እርሱ የተዘረጋችን
እጅን በባዶ አይመልስም ::>>
የገሬራ አህለል-ሱነ ወጣቶች
Photo
ለበሽታህ ህክምና በማድረግ ሰበብ አድረስ!

ረሱል () እንዲህ ብለዋል፦

﴿لِكُلِّ داءٍ دَواءٌ، فإذا أُصِيبَ دَواءُ الدّاءِ بَرَأَ بإذْنِ اللهِ عزَّ وجلَّ.﴾

“ለሁሉም በሽታ መድኃኒት አለው። የበሽታ አደጋ ከገጠማችሁ ታከሙ። በላቀው አላህ ፈቃድ ነፃ ትሆናላችሁ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2204
"ሷላትም የዓይኔ ማራፍያ ተደረገችልኝ"‼️

صلى الله عليه وسلم ረሱል
የማይቀርበት ታላቅ ፕሮግራም
አልገደሉትም አልሰቀሉትም ‼️

{°አል -ኒሰዕ = 157°}
የምትፈልገው ቦታ ለመድረስ የምትፈልገው
ነገር የሚፈልገውን ዋጋ መክፈል አለብህ‼️
የስልጤ ህዝብ የሚያምርበት በየሄደበት መስጅድና መድረሳ ሲያስገነባ፣ የቁርኣን ውድድር ሲያዘጋጅ እንጂ የሙዚቃ ኮንሰርት ብሎ ሲጃጃል አይደለም። ይህንን ስትቃወሙ «ባህልና እምነት የማይለዩ!» ብለው ለማሸማቀቅ የሚሞክሩ የሙዚቃ ጥማት ያለባቸውን ፌክ ስልጤዎች እንዳትሰሟቸው። ባህል ከእስልምና ጋር ከተጋጨ ጥንቅር ብሎ ይቅር። ባህላችሁንም እምነታችሁንም እንዳይቀሟችሁ፤ ምንም ሼም ሳይዛችሁ እንዲህ አይነት ሰዎችን ተቃወሙ፤ አስቁሙ። እነርሱ ለሐራም ተግባራቸው ሼም ያልያዛቸውን እናንተ ለሐቅ ሼም ሊይዛችሁ አይገባም።

ደግሞ'ኮ ከኢስላማዊ ዩኒቨርስቲ የተመረቀ ይመስል «ማሻ አላህ፣ አላህ ያግዝህ፣ እንኳን ደስ አለህ!…» ነገር።
የሙዚቃ አልበም ስላወጣ ነው ማሻ አላህ የሚባለው? እንደት ነው የተምታታባችሁ!
<< አላህና መላኢካዎች በነብዩ ላይ
ሰላት ያወርዳሉ እናንተ ያመናችሁ
ሆይ በርሱ ላይ ሶላት አውርዱ..>>
🍁🌟🌟ከሰለፎች አንዱ እንዲህ ይለል፦

"...... በአደባበይ የኢብሊስ ጠላት በድብቅ
ደግሞ የሱ ወዳጅ ከመሆን ተጠንቀቅ።" 🌟🌟🍁
🗞ታላቁ የኢስላም ሊቅ አዝዘሀቢይ፦

"አንድ ወንድምህን ለአሏህ ብለህ ከወደድከው በዱንያ ጉዳይ ከሱ ጋር መነካካትን ቀንስ።"

سير أعلام النبلاء (101/6):
ማሻአላህ - ማሻአላህ በጣም ደስስ ይላል::
#መርከዝ-ኑራህ በቅበት ከተማ የሚያስመርቃቸው "ሑፋዞች" ‼️
HTML Embed Code:
2024/05/13 17:17:07
Back to Top