#ማቶሳላ ... 900 ዓመት ኖረ ፣
#የ200 መቶ አመት አፍላ ወጣት ሆኖ
#የ160 ዓመት .... ኮረዳ አፈቀረ ።
እሷም ሳታውቅለት እየተሰቃየ
በዓይን ፍቅር ብቻ ለ20 ዓመት ቆየ ።
ከዛም የሆነ ቀን እንደምንም ደፍሮ
ብቻዋን እንዳለች ማፍቀሩን ቢነግራት
ትንሽ ግዜ ስጠኝ ...
30 ዓመት ብቻ ላስብበት አለች ።
ከዛም እሺ ብላው #ለ65 ዓመት እየተጠናኑ
ሰውን በሚያስቀና ደስ በሚል አይነት ፍቅረኛሞች ሆኑ ።
ምንም ሳያስቡት 100 ዓመት አለፈ
ከዛም የሆነ ቀን አሰብ አረገና ፀጉሩን እያከከ
ሌላ ሰው ሳይጠልፋት ...
ለሃብታም ሳይድሯት ሽማግሌ ላከ ።
ታዲያ በዚህ ግዜ 375 ,, 400 አልሞላት
የአሁን ልጅ ፈጣን ነው እሷን ደስ እንዳላት
ምን ማድረግ ይቻላል ከተፈቃቀዱ ...
አሉና አባትዬው እጇን እየሳሙ
እቺ አንድ ፍሬ ልጅ ...
ለዚህ በመብቃቷ በጣም ተገረሙ❗️
#ጥያቄ ❓
#ማቶሳላ ፀጉሩን ለስንት ዓመት ነው ያከከው ❓🤣🤣
>>Click here to continue<<