TG Telegram Group Link
Channel: 4winds Holidays
Back to Bottom
አለምን ለመጎብኘት አስበው ያውቃሉ

ከፎር ዊንድስ ጋር፣ ያ ህልም እውን ይሆናል! ምቹ እና እንከን የለሽ በሆነ ጉዞ ወደ ሌላኛው የአለም ክፍል ይብረሩ።

✈️🌍 ባህልን ያስሱ፣ 🗺አዲስ ጣዕሞችን ይቀምሱ፣ 😋 እና የማይረሱ ትዝታዎችን ይፍጠሩ።

📸በፎር ዊንድስ፣ የርቀት ጉዞ እንኳን የቅርብ ያህል ቀላል ነው! 😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የህልምዎን መዳረሻ ለመድረስ ትክክለኛውን ዋጋ ይምረጡ! ✈️🌍 በጀትዎን ሳያስጨንቁ አለምን ያስሱ።

🗺️ ለእርስዎ የሚስማማ ሰፊ የበረራ አማራጮች አሉን! 💸 ዛሬውኑ ይምረጡ እና ጉዞዎን ያቅዱ!
በ 4 ዊንድስ የፈለጉትን አየር መንገድ ይምረጡ፣ የሚፈልጉትን ቦታ ይጓዙ! ✈️
The phrase "the city that never sleeps" is a well-known nickname for New York City. It refers to the city's vibrant and bustling atmosphere, with 24/7 activity, making it feel like it never rests. This nickname has become synonymous with New York and is used in advertising and popular culture.
ይሄ አስገራሚ ስነህንጻ የት ነው ሚገኘው... መልሳቹን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን
ልጆችዎን ይዘው ከሃገር ውጪ የመዝናናት ሃሳብ ካሎት በመጀመሪያ መሄድ ያለባቹ ወደ California, USA ነው!

ምክንያቱም በካሊፎርኒያ ውስጥ አንደኛ የሁሉም ልጆች ምኞት ለመዝናኛ እና መጫወቻ የሆነው Disneyland የሚገኝበት ከተማ ነው።
1.ቪዛ እና የመግቢያ መስፈርቶች🛂: ለመሄድ ባሰቡበት ሀገር የቪዛ መስፈርት እንዳለ አስቀድመው ያረጋግጡ። አንዳንድ ሀገራት የቪዛ ሂደት ጊዜ የሚወስድ ሊሆን ይችላል።

2.የጉዞ መድህን🕴: ከማንኛውም ያልተጠበቀ ክስተት (እንደ ህመም፣ አደጋ ወይም የሻንጣ መጥፋት) እራስዎን ለመጠበቅ የጉዞ መድህን መግዛትዎን አይርሱ።

3.የጤና እና የክትባት መስፈርቶች🏥: ለአንዳንድ ሀገራት የተወሰኑ ክትባቶች ግዴታ ሊሆኑ ይችላሉ። ከመጓዝዎ በፊት የሀኪምዎን ምክር ይጠይቁ።

4.ገንዘብ እና የመክፈያ ዘዴዎች💳: በአካባቢው የሚሰራ የገንዘብ ምንዛሪ አስቀድመው መለዋወጥ ወይም ስለ ክሬዲት ካርድ ተቀባይነት ማወቅ ብልህነት ነው።

5.የአየር ሁኔታ እና የልብስ ዝግጅት⛅️: የአየር ሁኔታ ትንበያን ተመልክተው ተስማሚ ልብሶችን ያዘጋጁ።

🗺ይህ የጉዞ ልምድዎን የበለጠ አስደሳች ያደርገዋል።

@fourwindstravel

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
✈️ወደ አዲስ ሀገር ሲጓዙ የአካባቢውን ባህል ማወቅ እና ማክበር የጉዞ ልምድዎን ያበለጽገዋል። ከባህል ጋር ተስማምተው ለመጓዝ የሚረድዎት ምክሮች:

🤝አካባቢያዊ ሰላምታዎችን ይማሩ: እንደ "አመሰግናለሁ" እና "ሰላም" ያሉ መሰረታዊ ቃላትን በአካባቢው ቋንቋ መናገር ከአካባቢው ሰዎች ጋር ለመግባባት ይረዳዎታል።

👕የአለባበስ ደንቦችን ያክብሩ: በተለይ የሃይማኖት ስፍራዎችን እና ባህላዊ ቦታዎችን ሲጎበኙ ተገቢውን ልብስ መልበስ አስፈላጊ ነው።

🍛የምግብ ሥነ ምግባር: በተለያዩ ባህሎች ውስጥ የተለያዩ የምግብ ሥነ ምግባሮች አሉ። በግራ እጅ አለመብላት፣ ድምጽ ሳያወጡ መብላት (በአንዳንድ ቦታዎች) ወዘተ ሊለያይ ይችላል።

🏛የአካባቢውን ታሪክ ይረዱ: የአካባቢውን ታሪክ ማወቅ እና ስለፖለቲካዊና ሃይማኖታዊ ጉዳዮች ከመከራከር መቆጠብ ብልህነት ነው።

📷የፎቶግራፍ ፈቃድ ይጠይቁ: የሰዎችን ፎቶ ከማንሳትዎ በፊት ፈቃድ መጠየቅ ሁልጊዜ ይመከራል።

@fourwindstravel
🐘አፍሪካ ለሳፋሪ ፣🍣 እስያ ለባህሏ፣ 🏰አውሮፓ ለታሪኳ፣ 🏵ሰሜን/ደቡብ አሜሪካ ለተፈጥሮአዊ ውበቷ፣ ወይስ አውስትራሊያ ልዩ ልዩ እንስሳቷን ለመጎብኘት?

🤔መጀመሪያ የትኛውን አህጉር ይመርጣሉ እና ለምን?

@fourwindstravel
🇫🇷በፓሪስ የኤፍል ታወርን ማየት፣ 🏖በባሊ የባህር ዳርቻ ላይ ዘና ማለት፣ 🦍በኬንያ ሳፋሪ ተፈጥሮን ማየት ወይንም 💮በጃፓን የቼሪ አበባዎችን መመልከት ይፈልጋሉ?

🛫4Winds ሁሉንም ነገር ያዘጋጃል! የማይረሳ የጉዞ ተሞክሮ እንዲኖሮት አሁኑኑ ይደውሉልን!

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
🌏ወደ ማንኛውም የዓለም ክፍል ለመጓዝ አስበዋል🤔 ግን ከየት እንደምትጀምሩ አታውቁም?

📇 ከ ቪዛ አሰጣጥ እስከ ማረፊያ🏨፣ እስከ መጎብኛ ስፍራዎች

🧑‍💻ሁሉንም ነገር 4Winds ለእርስዎ ያዘጋጃል። እርስዎ "አዎ" ብቻ ነው የሚሉት!

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
እንኳን ለኢድ አል-አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙

ከፎርዊንድስ ጉዞ 🗺፣ የኢድ አል-አድሃ በዓል በረከትና ደስታ የተሞላ እንዲሆን እንመኛለን።

መልካም የበዓል ቀን! 🕊
ወደ 💝ፓሪስ የፍቅር ጉዞ? በኒው ዮርክ ከተማ🏙 ውስጥ የእግር ጉዞ? ወይስ በታይላንድ🏝 የባህር ዳርቻዎች ላይ ዘና ማለት?

✈️ህልም የጉዞ መዳረሻዎ የትኛው ነው እና ለምን?

@fourwindstravel
⌛️ባለቀ ሰአት ቲኬት ስንቆርጥ የቲኬት ዋጋ መጨመር ብቻ ሳይሆን የሆቴል ምርጫችንም ውስን ይሆናል እንዲሁም መጨናነቅን ያመጣል!

🎫ቲኬት ቀደም ብለን በምንቆርጥበት ጊዜ
1️⃣አሪፍ የቲኬት ዋጋ
2️⃣ብዙ የሆቴል አማራጮች
3️⃣የማይረሳ ጊዜ ለማሳለፍ በደንብ እንዘጋጃለን!

@fourwindstravel
🌍we handle the research, the bookings📑, the details — all you do is pack.

Flights
Hotels
Tours & activities
All done, in one go.

@fourwindstravel
1.ከመጠን በላይ እቃዎችን መያዝ!
2.የበረራ ኢንሹራንስ መርሳት!
3.የቪዛ መመሪያዎችን አለመረዳት!
4.ሁሉንም ነገር በ 3 ቀን ለማየት መሞከር!

🛫ለመጀመሪያ ጊዜ እነዚህን ነገሮች ባለማድረግ የመጀመሪያ በረራቹን በትክክል ያጣጥሙ!🤩

@fourwindstravel
1️⃣ Seychelles
2️⃣ Bali
3️⃣ Santorini

🤩በጣም አሪፍ እና የማይረሳ ጊዜ ለማሳለፍ እነዚ ቦታዎች ምርጥ ምርጫዎች ናቸው!

@fourwindstravel
⭐️ከሌላው በምን እንለያለን?

1️⃣እናንተን ያማከለ ቅናሾች🔥
2️⃣24/7 የደንበኛ አገልግሎት👩‍💻
3️⃣ታማኝ አለምአቀፍ አጋር🌍
4️⃣ ከጭንቀት ነጻ በረራ ተጀምሮ እስኪያልቅ☺️

🛫4Winds ሁሉንም ነገር ያዘጋጃል! የማይረሳ የጉዞ ተሞክሮ እንዲኖሮት አሁኑኑ ይደውሉልን!

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
1.ሻንጣቹ ላይ ልዩ መለያ ማድረግ🎒
2.ፈሳሽ ነገሮችን በምትይዙት ቦርሳ ውስጥ አለማስቀመጥ💧
3.ከኤርፖርት ሰራተኞች ጋር ግብግብ ውስጥ አለመግባት

🗒እነዚህን በትክክል የተገነዘበ ሰው አሪፍ ጉዞ ይኖረዋል!

@fourwindstravel
🤩ሁሌም አዳዲስ ትዝታ ከ 4ዊንድስ ጋ! የጉዞ ህልሞችዎን እውን ያድርጉ፣ የማይረሱ ትዝታዎችን ይፍጠሩ። በ4ዊንድስ ወደ ተለያዩ የአለም ክፍሎች ይጓዙ፣ ከቤተሰብ ጉዞ እስከ የጫጉላ ሽርሽር፣ ለእያንዳንዱ አጋጣሚ ልዩ ፓኬጆች አሉን። ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ፣ የጉዞ እቅድዎን ይጀምሩ፣ እና ሁሌም አዳዲስ ትዝታዎችን ይፍጠሩ!

☎️ይደውሉ፡ 0935997964/ 0946620169/ 0913203138
HTML Embed Code:
2025/06/28 07:23:17
Back to Top