TG Telegram Group Link
Channel: የፊሊሞን ደብዳቤዎች
Back to Bottom
፡    የፊሊሞን  ደብዳቤ
   …ይቅር ብዬሻለው…❤️‍🩹

ተበድለህ ይቅርታን ስትጠብቅ በዳይ ሆነህ ትከሰሳለህ…ለበደልህ ካሳ ስትጠብቅ ሌላ በደል ይጨመርልሀል…ይቅርታ በትጠይቂኝም ይቅር ብዬሻለው…መጀመር ስለምፈልገው አዲስ ህይወት ብዬ…

        ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ

           🪢@filimonletters 🪢
፡ ሰላም ለእናተ ይሁን 🙏🏽

በ Tiktok አዳዲስ ስራዎች ይዜላቹህ መጥቻለው 🔋🔥🖤

https://vm.tiktok.com/ZMMXUeasK/
፡ እነሱ… "ለምን ግን ወጣ ብለህ አትዝናናም?…ለምንስ ስላለባበስህ አትጨናነቅም?…ለምን ብዙ ጊዜ ዝም ትላለህ?…"

  እኔ… " አላማ አለኛ! …መድረስ እና ማሰየት ያሉብኝ ብዙ ነገሮች አሉ…ተራ ሰው እና ዝም ብሎ እሚኖር ሰው እንዳልሆንክ ለብዙ ሰው ማሳየት እና ማረጋገጥ አለብኝ…ከምንም በላይ ደሞ ለራሴ ብዙ ነገሮችን ማሳየት ስለምፈልግ ነው አሁን ላይ እራሴን ዝቅ አድርጌ መስራትን የመረትኩት…ደሞ አሁን ላይ የድንግል ማርያም ልጅ እምፈልገውን ህይወት ሰቶኛል…"

   ✍🏽 ፊሊምን የማርያም ልጅ
❤️‍🩹 @filimonletters ❤️‍🩹
፡ አለልህ አደል…ስትኖር ማንም እማያጐለው እና በሰዎች ወሬ ካለበት ከፍታ እማያወርድውን ሰው ሆነህ ኑር…እንዲ ነው እና እንዲያ ነው ብለው ከመንገድህ እንዳያስቀሩህ አትፍቀድላቸው…✋🏾🤚🏾
፡ ስትኖሩ እንደሚሞት ሰው ሆነቹ ኑሩ !

ከሆነ ጊዜ ቡኃላ እዚህ ምድር ላይ አትኖሩም…አሁን እሚያስጨንቁቹ ነገሮች ከጊዚያት ቡኃላ አይኖሩም…ሰው ስለሚላቹ ነገር ግድ ብዙም አትስጡ ግድ መስጠት ያለባቹ ሌሎች ብዙ ነገሮች አሉ…🖤

እኔ እማምነው እንደዚ ነው!
✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
፡ለማቆም ስታስብ ለምን እንደጀመርከው አስታውስ !
፡ ብር ስታገኝ ገንዘብ ያጣህባቸውን ጊዚያቶች አስታውስ ያኔ ብሩን በአግባቡ ትጠቀምበታለህ !

ከልቡ እሚወድህ ሰው ስታገኝ አታስቀይመው ሰው ፈልገህ ሰው ያጣህባቸውን ጊዚያቶች መለስ ብለህ አስታውስ !

ህይወትህም ሙሉ እንዲሆን እምታመሰግንበት ምክንያት ፈልገህ አመስግን…ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ሲሆን ነው እና ደስ እሚለው ሁሉን ነገር ከፈጣሪ ጠብቅ !

እኔ እንዲህ ነው እማምነው :)
✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
፡ ደህና ሳትሆኝም ቀርተሽ ደህና ነኝ በይ…ፈጣሪ ያኔ የእውነትም ደህና ያደርግሻል !…መከፋትሽን እና ማዘንሽን ሰው ፊት አታሳይ እየመረረሽም ቢሆን ዋጥ አድርገሺው ፈገግ በይ…የአንቺም ቀን ይመጣል…!🤍🤍

🖤 @filimonletters 🖤
፡      ስለ እርሷ የተፀፈ ድብዳቤ ❤️‍🩹

    በጣም ነው እምወዳት…ካፌ ስቀጥራት እሷም የገረማት ይመስለኛል…እንዲህ እያልክማ አትሰክሰኝ…የአንቺም ቀን ይመጣል…!🤍

             🖤 @filimonletters 🖤
፡ ሁላችንም የታሻለ ነገር ይገባናል…አለልሽ አደል የሆነ እምናመሰግንበት እና እርፍ እምንልበት ነገር…ያው በርግጥ ሁሉም ነገር እሱ ያለ ቀን እንደሚሆንም አውቃለው… ግን ደሞም ይህንም አምናለው…ሁላችንም የተሻለ ነገር እንደሚገባን…🤍

            ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
፡ ደስ በሚል ህይወት ውስጥ…እነዚህ ነገሮች ሲጨመሩበት ህይወት ይበልጥ ውብ ትሆናለች፦

ቡና ☕️ ፏ ያለ አለባበስ 👕👖🥾
መፅሀፍ 📖 ቀዝቃዛ ሻውር🚿
ሙዙቃ 🎵 መዝሙር
ፊልም 🎬 ስፓርት ቤት 🏋
እግር ኳስ ⚽️ ቀዝቃዛ ድራፍት🍺
ግጥም 🎧 እርጥብ 🥪

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
፡ ብዙ ወንዶች ያራሳቸውን እና የቤተሰባቸውን ህይወት ለመቀየር ማለቂያ ወደ ሌለው መከራ ውስጥ ደፍረው ይገባሉ…ሌተ ቀን ይደክማሉ…ያለ እረፍት ይሰራሉ…ከአቅማቸውም በላይ ይደክማሉ…አንዳንዶች ደሞ ትላንት ላይ በሆነባቸው ነገር ትላንት ላይ ቆመው ይቆዝማሉ…ትታቸው የሄደችን ሴት እያሰቡ፣ ያመለጣቸውን የስራ እድል እያሰቡ፣ በሞት ያጡትን ሰው እያሰቡ…አንተ ግን ወዳጄ ዋጋህን ከፍ አድርግ…መድረስ ያለብህ ብዙ ቦታ እንዳለ እንዳትረሳ…በርታ የአንተም ቀን ቅርብ ነው!🤍

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
.
   ከትላንትህ የተሻለ ሰው ለመሆን ሞክር…ጥፍትህን አትድገመው…ከራስህ ጋር ስትሆን ጥሩውን ነገር ብቻ አውራ…ከማንም በላይ እራስህን እንደምታምነው ንገረው…እምትኖርለት አላማ ይኑርህ…ከአቅምህ በላይ የሆነውን ደሞ ለፈጣሪ ተወው…ያኔ ሰላም ትሆናለህ🫡

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ

  
፡   ተስፋ መቁረጥ አያውቀኝም!…ያው እንደ ሰው ይከፋኝ አዝን እና እተክዝ ይሆናል…ነገር ግን በጭረሽ ተስፋ አልቆርጥም…እራሴን ከፍታው ላይ ብቻ ነው ማየት እምፈልገው…🤍

         ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
፡ አንተ መልፋትህን እና መድከምህን አታቁም…አንተ መፀለይህን እና ማመንህን አታቁም እንጂ ፈጣሪ የሆነ ቀን ዙፋን ላይ ያስቀምጥሀል…ወዳጄ ማይነቃነቅም ማንነት ይኑርህ…ጌታ ደሞ ከየት እንዳነሳህ እና ስንት ጊዜ ደጋግሞ እድል እንደሰጠህም እንዳትረሳ…🤍

        ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
፡ በውታድራና ህይወት ውስጥ የሆነ ደስ እሚለኝ አባባል አለ… " በጦር ሜዳ መንገድ ውስጥ መንገዱ ሰላም ከሆነ እና ፀጥ ያለ ከሆነ ችግር አለማለት ነው "…ይህን ወደ ህይወት ስናመጣው…

   በህይወታችን ውስጥ የሆነ ሁሉም ነገር ሰላም ከሆነ እና እሚጐረብጥ ነገር ከሌለ ለውጥ እና እድገት እሚባለው ነገር አይኖርም…እምንማረውም ነገር አይኖርም…ስለዚህም በህይወትህ ሁሉም ነገር ፀጥ ሲል ጠርጥር…የምቾት ህይወት አላማህን እንዳያስትህ…በርታ"

          ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
፡ በቅርቡ አንድ አንብቤ የወደድከት ሀሳብ አለ…እንዲህም ይላል…" አንዳንድ ገድሎች አልተዘከሩም…የባከኑ መሥዋዕትነቶች ይባላሉ…አንዳንድ ልቦች በሦስት መሃላ ተክደዋል…"

እማይወድህ ሰው ምንም ብታደርግ በቃ አይወድህም…እሱ በፈለገው ልክ ብትገኝም አትሞላም…ለአንዳንዶች እምትከፍለው መስዋዕትነት ጥቅም አልባ ነው…ከምንም እማይቆጠር…ለዛም ነው ልብህን ሰፋ አድርገው እምትባለው…ጠባብ አለም አትገንባ…እምነትህን የፈጠረህ ላይ አድርግ ከየት እንዳነሳህም አትርሳ…🤍

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
HTML Embed Code:
2024/06/03 09:27:23
Back to Top