Channel: Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)
ከሽርክ መዳኛ ሰበቦች
Daru tewhid
አዲስ ሙሀደራ
ከሽርክ መዳኛ ሰበቦች....!?
ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ምክር
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
~ hottg.com/Darutewhide
ከሽርክ መዳኛ ሰበቦች....!?
ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ምክር
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
~ hottg.com/Darutewhide
ደላዒሉ ኑቡዋ
Daru tewhid
አዲስ ሙሀደራ
ለነብያቶች የተሰጡ ትላልቅ “ሙዕጂዛዎች”....!?
ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ምክር
🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሀፊዘሁላህ
~ hottg.com/Darutewhide
ለነብያቶች የተሰጡ ትላልቅ “ሙዕጂዛዎች”....!?
ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ምክር
🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሀፊዘሁላህ
~ hottg.com/Darutewhide
ሙሐደራ 194 ረድ በወሰን ተላላፊዎች ላይ ክፍል 6
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ሙሓደራ 194
አዲስ ሙሓደራ ክፍል 06
"" ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ ""
ከ ድምፅ መረጃ ጋር የቀረበ
የተዳሰሱ ነጥቦች መካከል
👉 እውነት አብዱል ሀሚድ የነ ዑሰይሚን ፣ አልባኒይ ፣ኢብኑ ባዝ ተማሪ ነውንን ??
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://hottg.com/UstazKedirAhmed
አዲስ ሙሓደራ ክፍል 06
"" ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ ""
ከ ድምፅ መረጃ ጋር የቀረበ
የተዳሰሱ ነጥቦች መካከል
👉 እውነት አብዱል ሀሚድ የነ ዑሰይሚን ፣ አልባኒይ ፣ኢብኑ ባዝ ተማሪ ነውንን ??
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://hottg.com/UstazKedirAhmed
Audio
የባህሩ ተካ እና መሰሎቹ ”እነ ”የሚለው የውሸት ሽፋን ሲጋለጥ
ክፍል —9
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://hottg.com/fejir_tube
የዋትሳፕ ቻናል: —
https://whatsapp.com/channel/0029VaFiaPJ1NCrMw2SOqP1n
ክፍል —9
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://hottg.com/fejir_tube
የዋትሳፕ ቻናል: —
https://whatsapp.com/channel/0029VaFiaPJ1NCrMw2SOqP1n
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM

የባህሩ ተካ እና የሸይኽ ሀሰን ገላው ውሸት ሲጋለጥ
ክፍል —10
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://hottg.com/fejir_tube
የዋትሳፕ ቻናል: —
https://whatsapp.com/channel/0029VaFiaPJ1NCrMw2SOqP1n
ክፍል —10
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://hottg.com/fejir_tube
የዋትሳፕ ቻናል: —
https://whatsapp.com/channel/0029VaFiaPJ1NCrMw2SOqP1n
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ወደ ዑካዝ ጅልባብ እና ኒቃብ መሸጫ በደህና መጡ።
🟢 ለፊት ምቹ የሆኑ ረጅም እና አጭር ኒቃቦች ያገኛሉ።
🟢 የጅልባቦቻችን ጨርቆች ጥራት ያላቸው ከውጭ ሀገር እራሳችን ባስመጣናቸው የኮሪያ ጨርቆች የሚሰሩ ናቸው።
🟢 ጥራት ያለው #Kufnees ጀለቢያ እና ሌሎችም ጀለቢያዎች አሉን።
🟢 አባያዎች
🟢 ካሪስ ሺቲዎች እና ሌሎችንም እኛጋ ያገኛሉ።
ብዛት ለሚወስዱና ራቅ ካለ ቦታ መጥተው ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዋጋ ቅናሽ እናደርጋለን።
ትእዛዞቻቹሁን በታማኝነት ከሀገር ውጭ እና ሀገር ውስጥ እንልካለን።
📌 አድራሻችን አዲስ አበባ
ከአለም ባንክ ወደ አሊ መስጅድ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብለው ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ
📞 @Okaz0913511818
📞 0930611919
በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም እና በዋትሳፕ ያናግሩን።
ወደ ጉሩፓችን ተቀላቀሉ
💎
https://hottg.com/OkazHijab

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
كُلُّ عَمَلِ ابْنِ آدَمَ يُضَاعَفُ ، الْحَسَنَةُ عَشْرُ أَمْثَالِهَا إِلَى سَبْعمِائَة ضِعْفٍ ، قَالَ اللهُ عَزَّ وَجَلَّ : إِلَّا الصَّوْمَ ، فَإِنَّهُ لِي ، وَأَنَا أَجْزِي بِهِ ، يَدَعُ شَهْوَتَهُ وَطَعَامَهُ مِنْ أَجْلِي ) رواه مسلم (1151 .
“እያንዳንዱ የአደም ልጅ (መልካም) ስራ ይታጠፋል፡፡ መልካም ስራ በአስር አምሳያዎቿ ነው (የምትታሰበው)፣ እስከ 700 እጥፍ ድረስ፡፡ አሸናፊውና የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፡ “ፆም ሲቀር፡፡ እሱ ለኔ ነው፡፡ እኔ (በተለየ) እመነዳበታለሁ፡፡ ስሜቱንና ምግቡን ለኔ ሲል ስለተው፡፡”
[ሙስሊም፡ 1151]
ጆይን፡‐https://hottg.com/fejir_tube

ሀዳዲያዎች የእነ ኢብኑ ሀጀር እና የነ ነወዊይን እንድሁም የሌሎችን ኪታቦች መቃጠል አለበት ይላሉ።
በእልህ እና በምቀኝነት ላይ የተመሰረተው የለተሞ መንጋ ደግሞ የሚደግፏቸው ኡስታዞች ሳይቀር ተቅድም ያደረጓቸውን እና ያስተዋወቋቸውን የኡስታዞቻችንን መፅሀፎች ያቃጥላሉ።
የሚገርመው መፅሀፎቹ ወደ ተውሂድ ጥሪ የሚያደርጉ ሺርክን የሚያንኮታኩቱ የአጥፊዎችን ማምታቻ የመከቱ መፅሀፎች መሆናቸው ነው።
የሀዳዲያን ኮቴ መከተል ማለት እንደዚህ ነው ።
ለማንኛውም መፅሀፎችን የሚፈልግ በዚህ ግሩፕ ገብታችሁ አናግሩን።

ወቅታዊ ጉዳይን የሚዳስስ ልዩ ዝግጅት
በቁጭት መሞት ያለበት ይሙት!
በአላህ ፍቃድ የሱና ኡስታዞች መፅሀፎቹ ከጫፍ እስከ ጫፍ ተደራሽ የሚሆኑበት ብስራት ይኖራል።
ዛሬ ማታ በኢትዮ ሰዐት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ።
🤍 ወሰን መተላለፍ እና ስሜትን መከተል ያለው ተዛምዶ በኡስታዝ ከድር አህመድ
🤍 በሱና ላይ መፅናት በዶ/ር ሰዒድ ሙሳ
🤍 የጅህልና አደገኝነት በኡስታዝ አቡል አባስ
🤍 በኡስታዝ አብዱ ሶመድ በዕለቱ የሚገለፅ
ፕሮግራሙ በዚህ ግሩፕ የሚተላለፍ ይሆናል
https://hottg.com/OkazHijab
በቁጭት መሞት ያለበት ይሙት!
በአላህ ፍቃድ የሱና ኡስታዞች መፅሀፎቹ ከጫፍ እስከ ጫፍ ተደራሽ የሚሆኑበት ብስራት ይኖራል።
ዛሬ ማታ በኢትዮ ሰዐት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ።
ፕሮግራሙ በዚህ ግሩፕ የሚተላለፍ ይሆናል
https://hottg.com/OkazHijab
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መፅሀፉን ያለ ኡስታዝ እውቅና በፒዲኤፍ እና በApp የምታዘጋጁ አላህን ፍሩ ።
መፅሀፉ በሚያስፈልግ ሰዓት በpdf ይለቀቃል በመፅሀፉ የተለያዩ ጭማሪዎች ሊካተቱ ይችላሉ ስለዚህ ያለ ኡስታዝ እውቅና ማዘጋጀት ተገቢነት የጎደለው ነው።
ይህንን ስንል በሌላ የምትረዱ አካሎች እንደምትኖሩ አውቃለሁ።
መፅሀፉን የሚፈልግ አካል የትኛውም ሀገር ይሁን በምንችለው ተደራሽ ማድረግ እንችላለን።
#⃣ #⃣ #⃣ #⃣
መፅሀፉ በሚያስፈልግ ሰዓት በpdf ይለቀቃል በመፅሀፉ የተለያዩ ጭማሪዎች ሊካተቱ ይችላሉ ስለዚህ ያለ ኡስታዝ እውቅና ማዘጋጀት ተገቢነት የጎደለው ነው።
ይህንን ስንል በሌላ የምትረዱ አካሎች እንደምትኖሩ አውቃለሁ።
መፅሀፉን የሚፈልግ አካል የትኛውም ሀገር ይሁን በምንችለው ተደራሽ ማድረግ እንችላለን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ታ ላ ቅ የ ም ስ ራ ች !!!
ለሰለፊያ ዳዕዋ ናፋቂዎች ለሆናችሁ ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የአካባቢው ማህበርሰብ!!
🎤 እንኳን ደስ አላችሁ! የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና የአካባቢው ማህበረሰብ በናፍቆት ስንጠብቀውና ስንጓጓለት የነበረው ቀን ደረሰ!!!
📌 እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 13/08/2016 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዐባስ መስጂድ ተሰናድቶ ይጠብቆታል። ፕሮግራሙ ለየት የሚያደርገው ከአዲስ አበባ የሚመጡ እንቁ ኡስታዞቻችንን የሚያሳትፍ መሆኑ ነው።
እነርሱም፦
☞ ኡስታዝ ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር)
☞ ኡስታዝ ናስር ሙሐመድ (አቡል ዐባስ)
☞ ኡስታዝ ሳዳት ከማል (አቡ መርየም)
እርሶም ለዚህ ፕሮግራም ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ደምቀው ይታደሙ ዘንድ ከወዲሁ ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።
✈ ምን ይሄ ብቻ ኡስታዞቻችን ቅዳሜ ረፋድ ብቅ ስለሚሉ ከሰዐት ቡሗላ በነሱ የሚሰጥ የ ኮርስ (course) ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቆታል።
የሙሐዷራውም ይሁን የኮርሱን (courses) አርዕስቶች እንዲሁም ተያያዥ ዝርዝር መረጃዎች በቀጣይ ቀናት የምናሳውቃቹ ሲሆን ከናንተ የሚጠበቀው ፕሮግራማችሁን አስተካክላችሁ በጊዜ መገኘት ነው ።
✈ ታድያ በዚህ ፕሮግራም አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል።
አድራሻችን:- ከዩንቨርስቲው ግቢ በር ወደ ቡታጅራ ሚወስደውን መንገድ ይዘው የተወሰነ እንደተጓዙ በስተቂብላ ታጥፈው ወደ ወልቂጤ የሚወስደውን ፒስታ መንገድ ይዘው ቀጥ ብለው ይምጡ ያገኙናል።
ማሳሰቢያ:-
«ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ አደብ ነው!!»
https://hottg.com/Wku_ms_Official_Channel

በፊት ጊዚያት ፕሮፌሰር ፣ዶክተር፣ ፈዲለቱ ሸይኽ እያሉ በማዕረግ መነገድ የሚፈልጉት ኢኽዋኖች እና መሰሎች ነበሩ በዚህ ጊዜ ደግሞ የለተሞ መንጋ የኢኽዋኖችን ስልት ኮፒ በማድረግ በአድስ መልክ በውሸት ማዕረግ እራሳቸውን መቆለል ይፈልጋሉ።
ጌታየ ሆይ ሰው ዘንድ ገዝፎ አንተ ዘንድ ግን የብናኝ ክብደት ያህል ሚዛን የሌለው ሰው ከመሆን በአንተ እጠበቃለሁ።
ጌታየ ሆይ ሰው ዘንድ ገዝፎ አንተ ዘንድ ግን የብናኝ ክብደት ያህል ሚዛን የሌለው ሰው ከመሆን በአንተ እጠበቃለሁ።
Forwarded from ሰዒድ ንፁህ ማር እና ሁለገብ የንግድ ስራ ቻናል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ንፁህ ባህላዊ ማር በእንጀራም በወለላም በብዛትም በችርቻሮም በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ አለን ደውሉልን እንታዘዛለን
አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል አበሻ ታወር ያገኙናል
ለበለጠ መረጃ⤵️⤵️
@Seid_mar_mar
0930398677
0925255225
አቡ ሑዘይፍ ሰዒድ
https://hottg.com/Seidyemarakrbot28
https://hottg.com/Seidmar
አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል አበሻ ታወር ያገኙናል
ለበለጠ መረጃ⤵️⤵️
@Seid_mar_mar
0930398677
0925255225
አቡ ሑዘይፍ ሰዒድ
https://hottg.com/Seidyemarakrbot28
https://hottg.com/Seidmar
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አህሪቡ የባልትና ውጤቶች በዱባይና አከባቢወች ልዩ በሆነ መልኩ ይዘን ቀረበናል
የባልትና ወጤቶቻቸንን ልዩና ተመራጭ ጥራታቸውን የጠበቁ ንፅህናቸው ኮሊቲነታቸው የተመሰከረለት ነው
ምረቶቻቸን የሚዘጋጁት በቤት ውሰጥ ጥራታቸውንና ንፁህናቸውን ጠብቀው ነው የሚዘጋጁት
ከምረቶቻቻን ውሰጥ የምናቀረባቸው
1⃣በረበሬ በቤት ውሰጥ ተደልዞና ተቀምሞ የተዘጋጅ
2⃣ሸሮ ምጥን በቤት ውሰጥ የተዘጋጀ
3⃣የምግብ ቂቤ በቤት ውሰጥ ተጣረቶ ተኖግሮ ታጥቦ ከዛ በቅመም ታሸቶ ለሳምት ተቀምጦ ከዛ ይነጠራል በጥራትና በንፁህና
4⃣በሱ ጭብጦ ምረጥ በሆነ አዘገጃጀት ተልባና ኮሮሪማ ተጨምሮ የሚዘጋጅ
5⃣ቡላ
6⃣ሚጥሚጣ
7⃣ማር ንፁ እደተቆረጠ ምንም ነገር ሳይቀላቀል ለመዳኒት ለጤና ለውበት ለምግብነት የፈለገ ግዜ ቢቀመጥ የማይበላሽ ንፁ ማር
8⃣ የቂቤ ቅመሞች ኮሮሪማ ነጭ አዝሙድ ኦረጅናሉ
አቅረቦታችን ጥራታቸውን በጠበቁ መልኩ ወደ ደበኞቻቸን እናቀረባለን
ባልትናዎቻቸን ከሊሎች ለየት የሚያደረጋቸው በቤት ውሰጥ ለራሳችን ከምናዘጋጀው በላይ በጥራትና በንፅህና የሚዘጋጁ ናቸው ይገዙና ይሞክሩ
ኢመሪት ያላቹሁ በሙሉ ባሉበት እናደረሳለን
✅ዱባይ
✅አቡዳቢ
✅ቻረጃ
✅አጅማን
✅ራስ አልኬማአ
✅አላኢን
ብቻ ባሉበት ይዘዙን እናደረሳለን
🛍ኡሙ አብደሏህ ጥራቱን የጠበቀ ባልትና
ወደጉሩፑ ይቀላቀሉ⬇️⬇️⬇️⬇️https://chat.whatsapp.com/K0AWFZ9Rm4l8Yab4JLUyMv
ለበለጠ መረጃ⏩⏩+971 56 521 6037

WhatsApp.com
ኡሙ አብደሏ በዱባይ ባልትና
WhatsApp Group Invite
HTML Embed Code: