TG Telegram Group Link
Channel: ኢትዮጵ
Back to Bottom
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
መልካም በዓል
🌼 @ethiopianissm 🌼
ክረስትና እና ኢሬቻ?.


አዋቂ ነኝ ባይ ባለበት ፣ የሀሳብ ልዕልናን እና የበላይነት ተቀባይነት በሌለበት፣ ከሀይማኖት ይልቅ ፣ ብሔርተኝነት በጎላበት፣ ፉክክሩ በደራበትና የእኔ ይበልጥ የባህል ጦርነት እያኮበኮበ ባለበት ተጨባጭ ሁኔታ ብዙዎች የብሔሬ እሴት ነው የሚሉትን ሥርዐት ማውገዝ የሚኖረውን ጉዳት ማጤን ተገቢ ነው ፤ የኢሬቻን ባህላዊ፣ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ ዳራዎች ግምት ውስጥ ማሰገባት እንዲሁም ከጀረባ ያለውን ሀይማኖታዊ ይዘቱን መግለጥ ደግሞ ባህል ከ ሀይማኖት ለተምታታባቸው ሰወች ተገቢ ነው።


የዋቄፈና እምነት ተከታዮች ዋቃን ለማመስገን በአመት አንድ ጊዜ በሕብረት በመሰብሰብ የምስጋና እና የቡራኬ ቀን ያሳልፋሉ። ይህ በአል ኢሬቻ ሲባል በደመቀ ሁኔታ በየአመቱ በቢሾፍቱ ከተማ በሆራ ሃይቅ (ሆራ አርሰዲ) ዙርያ
ይደረጋል። ኢሬቻ በሌሎች ቦታዎችም ይደረጋል ነገር ግን ደማቁ እና አሁን አሁን እንደውም በሚልዮን የሚቆጠር ሕዝብ እንደሚካፈልበት የሚነገርለት የቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ኢሬቻ በአል ነው።

በኢሬቻ በአል ላይ አንዳንድ በሌሎች ባህላዊ ሃይሞኖቶች እንደምንመለከተው ከጥንቆላ ጋር የሚያያዙ ነገሮችን አሉ ። "ኦዳ" የተሰኘውንና የኦሮሞ ሕዝብ ምልክት ተደርጎ የሚቆጠረውን
ዛፍ ግንድ በቅቤ የመቀባት እና ለዛፉም መስገድ ዋናው የባህሉ ስርአት ነው።

የኢሬቻ ታሪካዊ አመጣጥ ስንመለከት ሃይማኖታዊ ስርአት ሁኖ እናገኘዋለን። ነገር ግን የብሄር አቀንቃኞች በአንድ የመቆም እና የብሄርን አንድነት ሀይል ለማሳየት ሲጠቀሙበት ሀይማኖታዊዉ ዋቄፈና በባህሉ ኢሬቻ ይሸፍኑታል። ከ ተለያዩ የሀይማኖት ተከታዮችም ዘንድ የሚሰበሰቡ የኦሮሙማ ባህል መገለጫ እንጂ የባዕድ አምልኮ ስርአት እንደሆን አይረዱም።
የዋቄፈና አምነት በአንድ በኩል ፈጣሪ በምንም እንደማይመሰል ሲገልጽ በሌላ በኩል ደግሞ እንዲህ አይነቱ ከጥንቆላ አሰራር ጋር የተቀራረበ
ልምምዶችን መያዙ ጠንቀቅ ብለን እንድንመለከተው ያስገድደናል። እነዚህ
ልምምዶች ስለኢሬቻ ያለንን ባህላዊ ትውፊት ቀይረው ሃይማኖታዊ ይዘቱን ያስረዳሉ።

ኢሬቸ በ ልሂቃን አመለካከት ኢሬቻ ከዋቄፈና እምነት ተነጥሎ የማይታይ እንደ ባህል ቢታይም እንኳ ንፁህ ባህል ሳይሆን ከሀይማኖታዊ ክብረ በዐላት( በኦሮምኛው Ayyaana)አንዱ ነው።

ብዙ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ኢሬቼ መሰረቱ የዋቄፈና እምነት በአሁኑ ሰዐት ግን የኦሮሞ ብሄርተኝነት ምሶሶ መሆኑን ይገልፃል።

ምዕመኑ ኢሬቻን ከባህል ጋር የሚያሰተሳስረው ምልከታ በባህልና ሀይማኖት መካከል ያሉ ሁለትዬሽ መሰተጋብሮችን፣ መወራረስና አንዳንዴም መጨፈላለቅን ግምት ውስጥ ያላስገባ ነው።

ዋቄ ፈና በመሰረታዊነት በአንድ አምላክ( Waqqa Tokkicha) ማመን ላይ የተገነባ እምነት ነው። በሂደት ግን ከእምነቱ ውጪ የሆኑ ተግባራት
ተቀላቅለውታል። በርግጥ ይህ የሁሉም ሀይማኖቶች ችግር ነው ። እምነቱ ዋቄ ፈናም ሆነ በዐሉ ኢሬቻ ከዚህ አልዳኑም።


ብዙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ኢሬቻ አንድነትን የሚያጠነክር የህብረተሰብን ስነ ልቦና የሚያንጽ የኦሮሙማ ባህላዊ እሴት ብቻ አድረገው ይመለከቱታል። በእርግጥ በ በኣሉ ቀን ብዙ ባህላዊ አሴቶች ሊከናወኑ ይችላሉ። ነገር ግን በሀይማኖት ጥላ ስር የሚከወን ባህል መሆኑን ባለመረዳት ስርአቱን ያከብሩታል ይህ ልክ አለመሆኑና የባዕድ አምልኮ ስርአት መሆኑን የተገነዘቡ ቤተክርስቲያኒቱ አትፈቅድምና ራሳቸውን ያቅባሉ።

በእርግጥ የአምልኮ ስርአታችን ማጣፈጫ የሆኑ ብዙ የባህል ትውፋት ና ስርአቶች አሉን ፤ለምዕመናን ስነ ልቦና የባህል አስተዋጾ ሀይማኖታዊ ስርአትን ለመከወን ከፍተኛ ነው። ነገር ግን ጽንፍ የረገጠ ባህል ግን የሐይማኖት ስርአትን ይንዳል።

ጽነፍ ባህላዊ መሆን ማለት በባህል መታሰር ፣ በባህል መታወር ማለት ነው። በባህል ማታሰር ደግሞ ወደ ጠባብ አስተሳሰብ እና
ዘረኝነት ሊያመራ ይችላል። ክርስቲያን ኦሮሞ ከዚህ ራሱን ጠብቆ ክርስታናዊ አኗኗር ባህሉን በመቀበል ለእግዚአብሔር ክብር ማድረግ ይገባዋል። ኢሬቻም በዚሁ መልኩ መታየት እና መቃኘት አለበት።

ባህላዊ ሃይማኖቶች በአንድ በኩል ባህላዊነትን ሲያራምዱ በሌላ በኩል አጉል እምነትን ሊያራምዱ ይችላሉ። ዋቄፈናም ለእንደዚህ አይነት ልምምድ የተጋለጠ ነው። ስለዚህ ለክርስቲያን ኦሮሞዎች ጥንቃቄ ሲያስፈልግ ለዋቄፈና እምነት ተከታዮች ደግሞ እውነተኛውን የመዳንን መገለጥ የሚሰጠውን ወንጌል ይዘን ልንደርስላቸው ይገባል።


ይህ ፈለገ ጥበባት ነው ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ @Nabuti21 አድርሱኝ።

22/1/7513
Forwarded from Gebreab Tamir
❖ መስከረም 29 በክርስቶስ ስም አንገቷን ለሰይፍ የሰጠችው የቅድስት አርሴማ ተጋድሎ በቀደምት የኢትዮጵያ ሊቃውንት ❖
በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
💥 ስለ ቅድስት አርሴማ ተጋድሎ ቀደምት ሊቃውንት መስክረዋል፤ ሥዕሏን ሥለዋል፤ መልክእ ደርሰውላታል፤ የዚኽች ቅድስት ሰማዕት አባቷ ቴዎድሮስ እናቷ አትኖስያና ይባላሉ፤ በብፅዐት ያገኟት ልጅ በመኾናቸው በተወለደች በሦስት ዓመቷ በእመቤታችን ስም በታነጸች ቤተ ክርስቲያን አድጋለች።

💥 እጅግ መልከ መልካም ነበረች። ቅዱስ ጳውሎስ “ያልተጋባች ሴትና ድንግል በሥጋም በነፍስም እንዲቀደሱ የጌታን ነገር ያስባሉ፤ የተጋባች ግን ባልዋን እንዴት ደስ እንድታሰኘው የዓለምን ነገር ታስባለች።” (1ኛ ቆሮንቶስ 7፥34) ያለውን አስባ ራሷንም በድንግልና ሕይወት ለክርስቶስ ለይታ ነበር። ከ284- 305 በሮም የነገሠው ከሓዲው ድዮቅልጥያኖስ መልኳ ውብ የኾነች ድንግል ሊያገባ ፈልጎ ቆንጆ መርጠው ያመጡለት ዘንድ አገልጋዮቹን አዘዛቸው፡፡

💥 እነርሱም በፍለጋቸው በሮሜ አገር ባለች ቤተ ክርስቲያን ቅድስት አርሴማን በማግኘት ሥዕሏን ሥለው ለንጉሡ ላኩለት፡፡ ርሱም በእጅጉ ተደስቶ እንዲያመጧት በማዘዝ ወደ ሰርጉም እንዲመጡ ለመኳንንቱ ላከ፡፡

💥 ርሷና ዐብረዋት የነበሩትም ደናግል ይኽነን በሰሙ ጊዜ በማዘን ጌታችን በወንጌል “በአንዲቱ ከተማም መከራ ቢያሳዩአችሁ ወደ ሌላይቱ ሽሹ” (ማቴዎስ 10፥23) ያለውን አስበው ድንግልናቸውን ይጠብቅላቸው ዘንድ ወደ እግዚአብሔር በመለመን ከሮም ተነሥተው በስዉር የንጉሥ ድርጣድስ ግዛት ወደነበረችው ወደ አርመን ሸሽተው ኼደዋል፡፡

💥 ቅድስት አርሴማም ወደ አርመንያ ሀገር በገባች ጊዜ ከሓድያኑ በክርስቶስ የባሕርይ አምላክነትን የሚያምኑትን ክርስቲያኖችን ላይ መከራን ሲያጸኑባቸው ተመለከተችና
አምላካችን ክርስቶስ "ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።" (ማቴ 10:32-33) ያለውን በማሰብ “እኔ በክርስቶስ የባሕርይ አምላክነትን የማምን ክርስቲያን ነኝ” በማለት መሰከረች፡፡

💥 የመልኳን ደም ግባትም በማየት ንጉሥ ድርጣድስም ለራሱ ስለተመኛት አምልኮቷን እንድትተው፣ ክርስቶስን እንድትክድ በብዙ ሽንገላን ሊሸነግሏት ቢሞክሩም አልኾነላቸውም፤ ከዚያም ፈርታ ትክዳለች ብለው በማሰብ ክርስቲያኖች ለአናብስት ወደሚጣሉበት አደባባይ በመውሰድ የተራቡ አናብስትን ሲለቅቋቸው ነቢዩ ዳንኤል እንዳደረገው በጸሎቷ ኀይል አናብስቱ ወደ ንጉሡ ወታደሮች በመወርወር ብዙዎችን ገድለዋል፤ ከዚያም ከሥሯ ተንበርክከው ሰግደውላታል፡፡

💥 ንጉሡ በዚኽ ባይኾንለት በግድ ለጣዖታቱ እንድትሰግድ አሳስሮ አማልክቱ ወዳሉበት ቤተ ጣዖት ሲወስዳት፤ በመስቀል ምልክት ብታማትብ በጣዖታቱ ላይ ዐድረው ሰዎችን የሚያስቱ አጋንንት እየጮኹ ሲወጡ ጣዖታቱ በመላ እየተሰባበሩ ወድቀዋል፤ ከዚያም በረኀብ ለመቅጣት ወደ እስር ቤት ቢያኖሯት መልአኩ ኅብስትን እንደ ኤልያስ መግቧታል፡፡

💥 ከዚያም ንጉሡ ወዳለበት እየጐተቱ ወሰዷት፤ “ወተንሥአ ንጉሥ እማዕከለ ዐውድ ወአኀዛ ከመ ያብኣ ውስተ ጽርሑ ለአርሴማ ድንግል ወሶቤሃ ኀደረ ኀይለ እግዚአብሔር ላዕለ አርሴማ ቅድስት ወገደፈቶ ውስተ ምድር” ይላል፤ ንጉሡ ይዞ ወደ እልፍኙ ሊያስገባት ከአደባባይ ተነሥቶ ድንግል አርሴማን በያዛት ጊዜ፤ ዳዊት ጎልያድን በእግዚአብሔር ኃይል እእንዳሸነፈ ቅድስት አርሴማም እላይዋ ላይ ባደረው የእግዚአብሔር ኀይል በምድር ላይ ጣለችው፤ ያን ጊዜ በዐፍረት ኾኖ ራሷ ይቈረጥ ዘንድ አዘዘ።

💥 ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በመልእክቱ ላይ "ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።" (ሮሜ 8:35-36) እንዳለ ያደረሱባት መከራ ሁሉ ከክርስቶስ ፍቅር ሊለያት አልቻለም።

💥 ከዚያም የክብር ባለቤት ጌታችን እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምን አስከትሎ ተገለጸላት። በቅዱስ መጽሐፍ ላይ “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤” (ዘዳግም 7፥9) እንደሚል
ስሟን ለሚጠራ መታሰቢያውን ለሚያደርግ ምሕረትን እንደሚያደርግ ቃል ኪዳንን ከገባላት በኋላ መስከረም 29 በ290 ዓ.ም. አንገቷን ተቈርጣ የሰማዕታትን አክሊል ተቀዳጅታለች።

💥 አስቀድሞ በኢሳይያስ ዐድሮ "እግዚአብሔር ሰንበቴን ስለሚጠብቁ ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ስለሚመርጡ ቃል ኪዳኔንም ስለሚይዙ ጃንደረቦች እንዲህ ይላልና፦ በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ፤ የማይጠፋም የዘላለም ስም እሰጣቸዋለሁ።" (ኢሳ 56:4-5) ብሎ እንደተናገረ በስሟም ቤተ ክርስቲያን ታንጾ ታኅሣሥ 6 ቅዳሴ ቤቷ ሲከበር፤ የከበረ ሰውነቷ ዛሬ ድረስ በአርመን አለ፡፡

💥 በኢትዮጵያና በመላው ዓለም ብዙ አብያተ ክርስቲያናት በስሟ እየታነጹ ከክርስቶስ አምላኳ በተቀበለችው አማናዊ ቃል ኪዳንም ብዙ ሕሙማን እየተፈወሱ በረከቷን እያገኘን እንገኛለን፡፡ ታቦቷ ካለባቸው እጅግ ብዙ በረከት ካላቸው የሰማዕቷን ገድል ከተረጎምኩባቸው ቦታዎች መኻከል በደቡብ አፍሪካ በረስተንበርግ፤ በዱባይ እና በአውሮፓ ስኮትላንድ ግላስኮ፤ በሰሜን አሜሪካ ቨርጂንያ መካነ ሰማዕት የቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ይገኛሉ፨

💥 ካመሰገኗት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀደምት ሊቃውንት ውስጥ ሊቁ አርከ ሥሉስ እና አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የሚጠቀሱ ሲኾኑ፦

💥 ሊቁ አርከ ሥሉስም ይኽነን የቅድስት አርሴማ ተጋድሎ ሲመሰክር፡-
✍️ “በጾታ ኅሩያን ዕደው እንዘ ተኀብሪ ጾታ
እንበለ ትፍርሂ ምንተ ብልኀተ ኲያንው ወሰይፍ ልሳነ መንታ
ዘፈጸምኪ ስምዐ በእንተ ኢየሱስ ንጉሠ ኤፍራታ
ሰላም ለኪ አርሴማ ምስለ እምኪ አጋታ
ወለደናግል ሰላም ምስሌኪ ዘሞታ”

(በተመረጡ ወንዶች ወገንነት ተባብረሽ ኹለት አፍ ያለው ሰይፍንና የጦሮችን ስለትን ምንም ሳትፈሪ የኤፍራታ ንጉሥ ስለሚኾን ስለ ኢየሱስ ምስክርነት የፈጸምሽ አርሴማ ከእናትሽ ከአጋታ ጋር ሰላምታ ላንቺ ይገባል፤ ካንቺ ጋር የሞቱ ለኾኑ ደናግል ሰላምታ ይገባል) በማለት በኅብረት አመስግኗቸዋል፡፡

💥 ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫም በተአምኆ ቅዱሳን ታላቅ መጽሐፉ ላይ፦
✍️“ሰላም ለአርሴማ ቅድስት ከመ በቀልት ዘይመስል ቆማ
ወዘከለላ ዘመንፈስ ግርማ
ዘፈጸመት ገድላ በጻማ
ወበመንግሥተ ሰማይ ዐቢይ ስማ”፡፡

(ገድሏን በሥቃይ የፈጸመች፤ የመንፈስ ግርማ የጋረዳትና ቊመቷ እንደ ዘንባባ የሚመስል ለምትኾን ለቅድስት አርሴማ ሰላምታ ይገባል፤ በመንግሥተ ሰማይም ስሟ ታላቅ ነው) በማለት ያወድሳታል፨

💥 እኔም በዚኽ ጽሑፌ ላይ ሊቁ አርከ ሥሉስ ለቅድስት ጣጡስ ሰማዕት በሰጣት ምስጋና ለሰማዕቷ አርሴማ በመስጠት አመስግኜያት ጽሑፌን አበቃለሁ፨

💥 “ሰላም ለአርሴማ ሥርጉተ አፍኣ ወውስጥ
በምግባር ፍጹም ወበሃይማኖት ስሉጥ
አመ ኮነት ሰማዕተ እንበለ ተምያጥ
አሕምሞ ሥጋሃ ኢክህሉ አስዋጥ
ወጸበለ እግራ ለሐሱ አናብስት መሠጥ”

(በፍጹም ምግባርና በፍጹም ሃይማኖት በውስጥና በውጪ ያጌጠ
ስለ "Christology" (የክርስቶስ ማንነት በሥነ መለኮታዊ ምርምር) ለጠቅላላ
አውቀት "የምታውቀውን አካፍለን" ላላችሁኝ
ኦርቶዶክሳዊ የሥነ መለኮት ፍልስፍና (Orthodox Christian metaphysics)
"Reason and the Sacred: Ethiopian Metaphysics" ከሚባለው
መጽሐፌ ላይ ወስጄ ፍልስፍናዊ ምርምርን ለምትወዱ / የእምነቱ ተከታይ
ለሆናችሁ ወይንም ለዚህ ፍላጎት ላላችሁ ላካፍላችሁ። (መጽሓፉን የጻፍኩት
በእንግሊዝኛ ስለሆነ ያማርኛ ትንተናዎችን አካትቼአለሁ)::
ኢየሱስ ክርስቶስ መሲሕነቱን ሲገልጥ ከልጅነቱ ጀምሮ የሚያውቁት
እስራኤላዊያን ይሁዳዊያን ይህ የምናውቀው የዮሴፍና የማሪያም ልጅ አይደል
እንዴ? ታዲያ እንዴት ከሰማይ ነው የወረድኩት ይለናል? ብለው አሙት። ከዚያም
ይሁዳዊያን ተቃውሞ አነሱበት፣ ምክኒያቱም፣ ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ ከሰማይ
የወረደ ሕብስት ነኝ ሲል ተናገረ። ይህም በርሱ ዘመን የነበሩ (ማንነቱን
እስኪገልጥ) ፍጹም ሰውነቱን እንጂ ፍጹም ኣምላክነቱን አላወቁም ነበር።
አስተምሕሮውን ከጀመረም በኋላ በባሕር ላይ ሲራመድ ያዩት ሓዋሪያት
በፍርሐት ይህ መንፈስ ነው ብለው እንዳሉት ሕዝቡ አላወቀውም ነበር። ኢየሱስ
ክርስቶስ የሰው ልጅ እና የአብ (ፈጣሪ) ልጅ መሆኑን ተናገረ። የይሁዳዊያን
የሃይማኖት አለቆችም ተሰባስበው ጠየቁት። ሊቀ ካህናቸውም እንዲህ አለው፥
አንተ ሕዝባችን የሚጠብቀው መሲሕ ነህን? አለው። እርሱም ነቢዩ ዳንኤል
"የሰው ልጅ" ሲል የተነበየውን ትንቢት ጠቁሞ፣ (በትንቢት) የሰው ልጅ የተባለው
እኔ ነኝ አለው። ደግሞም ሊቀ ካሕኑ፤ አንተ መሲሕ ነህን፣ የቡሩክ (አምላክ) ልጅ
ነህን? አለው። ኢየሱስ ክርስቶስም መልሶ እንዲህ አለው፤ አወን። እኔ እርሱ ነኝ።
የሰው ልጅ (እርሱ) በኃይል (አብ) ቀኝ ተቀምጦም በሰማያት ደመና ሲመጣም
ታዩታላችሁ ብሎ አለው።
Regarding this claim, it is important to consider that unlike our
modern worldview which may lead us to think that Jesus
meant differently when stating that he was the “Son of God:”
that he meant he was a son or child of God, as all humans and
"created beings" are “children of God,” we should strongly
consider that “Son of God” and “Son of Man” draw attention to
the Divine and human natures [which are 'made into one
essence without confusion or transformation in the Mystery of
Incarnation], as the term “Son” is indicative of the kind, or
nature of the subject: that which is born of God is God, and
that which is born of man is man, hence the reason why the
Jews accused him of blasphemy and had him face the
Sanhedrin. Clearly, the Jews understood what he meant, and
accused him of making himself God: “The Jews answered
Him, saying, “For a good work we do not stone You, but for
blasphemy, and because You, being a Man, make Yourself
God” (John 10:33).
እኛም በዘመናዊ ርዕዮተዓለም የአብ (ፈጣሪ) ልጅ ነኝ ሲል እንደማንኛውም
ፍጡር የእግዚአብሔር ልጅ ብለን እንደምናስበው ሳይሆን፤ ልጅ የሚለው ቃል
አንድምታ ባሕሪን የሚገልጥ ነው። የዚህ ምስጢር የሰው ልጅ ሰው ማለት
ሲሆን፤ የፈጣሪ ልጅ ማለት ድግሞ ፈጣሪ ማለት ነው። የዚህም አመክንዮ፣ ልጅ
የሚለው ቃል አመጣጥን (ዝርያን)፣ ማንነትን፣ እንዲሁም ከምን መገኘትን
የሚገልጥ የባሕርይ ጥቆማ መሆኑን እንጂ ሁላችን የፈጣሪ ልጆች ነን የሚለውን
የፈጣሪና የፍጡር ግንኙነትን የሚገልጥ አይደለም። የ አብ (ፈጣሪ) ልጅ ነኝ
ሲላቸውም ከአምላክ የምገኝ አምላክ ነኝ እንዳላቸው ይሁዳዊያን ገብቷቸው
ፈጣሪን በመስደብ (ወይንም በማቅለል) ለካህናቱ ከሰሱት። ሊወግሩትም
ድንጋይ አነሱ። ኢየሱስ ክርስቶስም ለምን ትወግሩኛላችሁ ሲላቸው፣ ስለ በጎ
ትምሕርት አንወግርህም፣ ነገር ግን ራስህን አምላክ ስላደረግህ፣ ሰው ሆነህ ሳለ
ፈጣሪ ነኝ ስላልህ ግን እንወግራህለን አሉት።
Jesus Christ was [also] "fully" Divine and did not simply have
"magical" powers. In order to understand the meaning of being
fully God, one should consider what attributes of Divinity
"reveal its fullness". One such attribute of Divinity is the power
to forgive sins. Many prophets, as written in the Hebrew Bible,
have performed miracles by the power of God, and are even
said to have raised the dead in God’s name (2 Kings 4:32-34).
But no prophet or human is said to have the power to forgive
sins. Jesus, on the other hand, had the power to forgive sins
and heal the sick as a result of that, the proof of it being that
illness was believed to be a result of sin, and Jesus is seen to
forgive the sick of their sins and proving that they are forgiven
by instantly healing them from permanent illness (Matthew
9:1-8). This is an attribute of full Divinity because Jesus has
the authority and sovereignty of God to pass judgment and
forgive humans of their transgression against God. Only God
can forgive a transgression against Himself, just as no person
can forgive someone’s wrongdoing against someone else, but
the person himself or herself, against whom whatever
wrongdoing was committed.
ኢየሱስ ክርስቶስ ተአምራትን ብቻ የሚያሳይ ምትሐተኛ ሰው አልነበረም። ፍጹም
ሰውነት (የሰው ልጅ ነኝ) ሲል፣ ፍጹም አምላክነትን የአብ (ፈጣሪ) ልጅ ነኝ ሲል
ገለጠ እንጅ። ፍጹም አምላክነትን እንዲህ አየነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጥያትን
ይቅር የማለት ሥልጣን እንዳለው ገለጠ። ከፈጣሪ (አምላክ) በቀር ኃጥያትን
ይቀር የማለት ሥልጣን ያለው የለምና። ፈጣሪ ላይ የሚፈጸምን በደል ይቅር
የማለት ሥልጣን ያለው ራሱ ፈጣሪ ብቻ ነውና፣ ኢየሱስ ክርስቶስም በፈጣሪ ላይ
የተፈጸመን የሰው በደል ወይንም ኃጥያት ይቅር ሲልና ኃጥአንን ይቅር ብሎ
ሲፈውስ ታየ። በዚህም እንደ አምላክነት ፍርድ የ
መስጠት ሥልጣንን አሳየ፤
ይህም የፍጹም አምላክነት ባሕርይ ነው።
When explaining the One Incarnate Nature of the Two Natures
of Christ, we shall consider the definition given by an early
Church Father and theologian of the ancient [Orthodox]
Christian faith, St. Gregory of Nyssa, of the terms ousia and
hypostasis (Gregory of Nyssa 31), key terms that are used to
somewhat understand the concept of the Trinitarian Godhead
and importantly to our focus and analysis that not only Jesus
was both God and man, but that he was fully God, and fully
man, asserting that the two Divine and human natures must
not be used confusedly, but that they were unified and
unseparated. St. Gregory of Nyssa states that we should use
these two concepts of ousia and hypostasis to understand the
nature of the Son as well as the Holy Trinity: “…this you must
also apply to the case of the Son, and similarly also to the
Holy Spirit” (Gregory of Nyssa 32).
ይህን የፍጹም ሰውነትና ፍጹም አምላክነት ባሕርይም ፃዲቁ ፈላስፋ ቅዱስ
ጎርጎሪዮስ ዘእንዚናዙ እንዲህ ይገልጸዋል። በጽርዕ ልሳን
'ሂፖስታሲስ' (ὑπόστασις) እና 'ኡሲያ' (οὐσία) ሲል የሁለቱን ባሕሪያት
ተዋሕዶነት (አንድ መሆንን) ይገልጣል (miaphysis)። ይህንም የወልድን
(ኢየሱስ ክርስቶስን) ማንነት ለማወቅ ሂፖስታሲስና ኡሲያን እንጠቀማለን።
St. Gregory asserts that ousia is the shared essence of two or
more things. The ousia of one of any of these substances is
the same for the other ones: “…Whatever terms indicate the
ousia of Paul will also fit the others” (31). He asserts that
hypostasis is the distinct nature of each thing sharing the
same ousia, the distinct characteristics of each substance
albeit the shared essence in ousia: “…we then turn our
attention to the particular features which distinguish them
from one another” (Gregory of Nyssa 32). In the light of this
reasoning, Jesus’ humanity and Divinity are one (unified) in
hypostasis but are two in ousia. Jesus Christ has one
incarnate hypostatic nature, the Divine and human natures are
thus inseparably unified, but he has two natures in ousia: the
Divine and human natures are not mixed or confused, but are
in their essential states, as they were prior to Jesus’ birth, or
God’s incarnation as Jesus Christ. Jesus Christ’s incarnate
nature consisting of two inseparably unified, unmixed,
unconfused, and untransformed Divine and human natures is a
reasonable explanation considering, according to the original
texts, Jesus’ supernatural birth, Divine authority and power, as
well as human mortality, and immortal resurrection. So, not
only is Jesus both God and man, but he is both God and man
without any confusion or transformation of the two natures.
ቅዱስ ጎርጎሪዮስ 'ኡሲያ' ሁለት ወይንም ሶስት ነገሮች የሚጋሩት አንድ ባሕሪይ
መሆኑን ያስረዳል። ሂፖስታሲስ ደግሞ አንድ ኣይነት ኡሲያ ያላቸው ነገሮች ሁለት
ልዩ ባሕርይ ነው ይለናል። ብሎም የኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰውነትና ፍጹም
አምላክነት በሂፖስታሲስ አንድ ናቸው (ውሕድነት ወይንም ተዋሕዶ) በኡሲያ
ደግሞ ሁለት ናቸው (የአምላክነት ፍጹምነቱ አይለወጥም፤ የሰውነቱም ፍጹምነት
አይለወጥም)፤ ወይንም የአምላክነት ባሕርዩ ወደ ሰውነት አይወርድም፤
የሰውነት ባሕርዩም ወደ አምላክነት በባሕርይ ከፍ ኣይልም፤ ሁለት ግን
በሂፖስታሲስ ፍጹም ውሕድ ሆነው በርሱ እንደ ሁለት ልዩ ሳይሆኑ በተዋሕዶ
(ዉሕድነት) አንድ ሆነዋል።
(ልጅ ተድላ መልአኩ ወረደ)
"Reason and the Sacred: Ethiopian Metaphysics"
መጽሓፉን ይህን የአማዞን ሊንክ ተጭነው ማዘዝ ይችላሉ:
https://www.amazon.com/Reason-Sacred-Lij-Tedla-Melaku/
dp/1791728340/ref=sr_1_1?dchild=1&keywords=lij+tedla
+melaku&qid=1602554369&sr=8-1

ከ ልጅ ተድላ መላኩ የተወሰደ

👉እርሶ ያወቁትን እውቀት ሌሎች ያውቁ ዘንድ ቻናላችንን ሼር በማድረግ ጓደኛዎን ይጋብዙ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇
@ethiopianissm @ethiopianissm
@ethiopianissm @ethiopianissm
@ethiopianissm @ethiopianissm
የጠፋችው አትላንቲስ....

አለም ላይ ዘመን ተሻጋሪ አነጋጋሪ ከሆኑት ዋና ነገሮች አንዱ ስለ ጠፋችው አትላንቲስ ከተማ ሁኔታ ነው።

የዚች ከተማ ታሪክ መነሻ ግኝት በ360 ከ ቅድመ ልደተ ክርስቶች በፊት ፕልቶ በተባለ ፈላሰፋ ነበር።
ይህ ፈላስፊ ዋቢ አድርጎ James Romm የተባለ የኒውዮርክ ፕሮፈሰር ሲገልጽ።
ይህ ከተማ አንታርቲካ ውቅያኖስ ቦታ አካባቢ ሲሆን በዛን ዘመን የሚገኙ የሰውና የአማልክት ገጸ ያላቸው ፍጡራን መኖርያ እንደነበር ይገልጻል። እኒህ የተለዩ የሆኑ ፍጡራንም የ Uthiopia የተባለ ስልጣኔ ያስፋፉ ሲሆኑ በባህር ሀይል የተካኑ ጠቢባን ገናና ፍጡራን እምደነበሩ ይገልጻል። የሚኖሩትም በደሴት መካከል ከሀይቅ ስር ነበር። በዚህም አካባቢ ከፍተኛ የወርቅና የብር ክምችት ሲለሚገኝ ገናና የመሆናቸውን መንገድም እንዳጸናላቸው ይገልጻሉ።
ይኑሩም የነበረው በሜዲትራንያ አካባቢ በ አሁኗ ስፔን እንዲሁም ከ አንታርቲካ ውቅያኖስ ስር ነው።

በዚህም አካባቢ የነበሩ ሀያላን ፍጡራን በእሳተ ገሞራ እና መሰል የተፈጥሮ ክስተቶች እንደ ጠፉ ይህ ፕሮፈሰር ያስረዳል። ሌላው And kullins የተባለ ታዋቂ የታሪክ ተመራማሪ ና ጸሐፊ the legend of the falle Angeles በተባለ መጻህፉ ላይ በእስኮትላንዲ አካባቢ እሂህ ፍጡራን ከ 100 አመት በፊት እንደታዩ ይገልጻል።
ከዚህ ውጭ ግን ሀይማኖታዊ አንድምታው ከ ሄኖክ መጻሕፍ አንጻር እንዴት ይታያል የሚል አመክንዮ እንየው።
ሄኖክ በምዕራፍ 2 ሲናገር የሰማይ ልጆች መላእክት ከሰው ልጆች ጋ ተገናሁ ጸነሱም ቁመታቸዉ ሶስት ሺ ክንድ የሚሆኑ ራእዕይት የተባሉ ልጆቼንም ወለዱ። ይኑሩ የነበረም አካባቢ ኤርሞን በሚላል ተራራ እንደሆነ በዚሁ ምዕራፉ ላይ ይገልጻል።
እነዚህ ሰወች እጂግ ጠቢባን ብርቱ ሀያል የነበሩ ፍጡራን ሲሆኑ የሰው ልጂ አሁን ያለው የአኗኗር ዘየውን መቀባባት መኳኳል የጦር መሳሪያ መስራት ዝሙት..... የሸመተው ከእነዚህው ምኑን ጥበብ ገላጮች ሀያላን ፍጡራን ነበር ከክፋታቸው የተነሳ በፈጣሪ ትዛዝ በመላእክት ወደ ሌላ ቦታ እንዲጋዙ እንደተደረገ በዚሁ ምዕራፉ ላይ ይገልጻል ።
ይህንን መነሻ ይዘው አንዳንድ ጸሀፊወች እኒህ ግዙፋን በክፍታቸው የተጋዙት ወደ አንታርትቲካ ውቅያኖስ ነው ይላሉ። እኒህ ስጋ ለባሽ አልያንስ ወይም ግዙፋን ራዕይቶች ወደ አሁኗ ህንድ በግዞት የሄዱ እንደነበር ይገልጻሉ። ከዚህም ለበርካታ አመታት እንደኖሩ እና ከዛም ወደ ሰሜን አውሮፖ ሰረገው ይገባሉ በጀርመን እንግሊዝ ፈረንሳይ እና ስፔንም ይከትማሉ።
ዛሬም ድርስ የስፔን ንጉሴዊ ቤተሰቦች እንዲሁም ጀረመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜሪኬልን ጨምሮ የተለያዩ ባለ ስልጣናት ዛሬም ድርስ የአልያንስ ዘሮች ነን በማለት ያውጃሉ።
መጻህፈ ሄኖክን ጨምሮ 25 መጻህፍች ከመጻህፍ ቅዱስ እንዲወገዱ የተደገረገው እና አለም ላይ 81 ጠፍቶ 66 መጻህፍ ቅዱስ እንዲ ስፋፋ የተደገበት ዋና ምክኒያትም ለዚህ ነው።
ሄኖክ ስለ እነዚህ የረከሱ አልያንስ ወይም ኔፍሌሞች በግልጽ ይናገራል አወዳደቃችውና የጠፍት መንገድ ጠንሳሾች ክፉ ማንነታቸውንም ያስረዳል። ይህ ደግሞ የኔፍሊም ዝርያ አለብን ብለው ለሚያምኑ ወደ ፊትም አለም ላይ ያላቸውን የቅደመ አያቶቻቸውን የበላይነት እና የሀያልነት ለመድገም ከፊት እንቅፋት የሚሆን ነገር የአውሮፖ ሀገራት መሪወች አልተዋጠላቸውም።

የእኒህ ዘመን ተሻጋሪ በጣም የረቀቀ የሀያላኖች የአልያንስ ወይም ኔፍሊሞች ዝርያ ነን ብለው የሚያስቡ የድሮዋ '' Angels land'' የመላእክት ከተማ ብለው በኔፍሊሞች የሰየሞት የዛሬዋ England ጨምሮ ዘረኛዋ ጀርመን በአጠቃላይ የ group 8(G 8) ሀገራት ይህች ጠፋች የተባለችውን አትላንቲስ ከተማን የመሰረቷትን ሰወች አላማ ይዘው በእንግሊዝ ከተማ አዲሲቱን አትላንቲስ ሊመሰርቱ ይታትራሉ።
ይህም ነገራቸው ከትላንት አትላንቲስ እስከ ዛሬ Illuminati(የሰይጣን ማህበርተኞች) ፈጠረ.... ነገሩ ኤንዲህ ነው አለም ላይ አውሮፖውያን የመላእክት ዘሮችን ነን በማለት ነበር ራሳቸውን ከምድር ካሉ ከሰው ልጆች አብልጠው ከያሉበት የተሰባሰቡት። አዳም ቬሾፕት /Adam Weishaupt (1748– 1830) የአልያንስ ዘር አለብኝ ብሎ የሚያምን ሰው እርሱ በ May 1, 1776 የመሠረተው ድብቅ ማህበር ‹‹Illuminati›› (‹ኢሉሚናቲ›) የተባለ ሰይጣናዊ ማህበር ተመሰረተ ፡፡ ዓለም ላይ ካሉ ድብቅ ማህበራት ውስጥ በኃያልነቱ፣ በምስጢራዊነቱ የሚስተካከለው የለም።
በዓለም ላይ የሚፈጠሩ ነገሮች በሙሉ በዘፈቀደ የተፈጠሩ እንዳልሆኑና… የዚህ የኢሉሚናቲ እና ፍሪሜስንና የመሳሰሉት የድብቅ ማህበራቱ በረቀቁ ምስጢሮች ታቅደው የሚተገበሩ እንደሆኑ ይነገራል፡ከአሜሪካ የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ጆርጅ ዋሺንግተን ጀምሮ ብዙ ታላላቅ መሪዎች የዚህ ኢሉሚናቲ ህቡዕ አባላት ናቸው ይባላል፡፡ የ1789ኙ የፈረንሣይ የጭቁኖች
አብዮት፣ የጆን ኤፍ ኬኔዲ እና የተዋናይት ማርሊን ሞንሮ ሞት፣ ወይም የቢዮንሴ መግነን፣ ወይ የአውሮፕላኖች መሰወር፣ የአንደኛ እና የሁለተኛው የአለም ጦርነት ፣ የዘመኑ ኮሮና ፣በዓለም ላይ በአሁን ጊዜ ያሉ ትላልቅ ሃገራትና ተቋማት ድርጊቶች ሁሉ የኢሉሚናቲዎች ምስጢራዊ ዕቅዶችና
ተግባራት ናቸው ይባልል፡፡ እኒህ የኔፍሊም ዘር ነን የሚሉ ሰወች ለሉስፈር ሎለ ሁነዋል ምልክታቸውን በብሮች፣ በምርቶች፣ በታወቁ ዓለማቀፍ ምልክቶች፣ በተለያዩ የሚዲያ ውጤቶች፣ በብር ኖቶች፣ በጥበብ ስራዎች ውስጥ ሁሉ በምስጢር እያኖሩ እርስበርስ በምልክት መልዕክቶቻቸውን እየተለዋወጡ ዓለማችንን ከጀርባ ሆነው ወዳለሙት ታላቁ ግባቸው እየወሰዱን ይገኛሉ።

ያ የጠፋችው አትላንቲስ ኢሉሚናቲን ወለደች .....

ይህ ፈለገ ጥበባት ነው ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት @Nabuti21 ላይ አድርሱኝ።
5/2/7513
ጠብቁኝ !!

የፊታችን ዕሁድ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በያላችሁበት ሥፍራ ሁሉ ፥ በቴሌብዥን መስኮት፣ በቴሌቪዥን ጣቢያው የዩቲዩብና የፌስቡክ መስኮቶች እንደ ንስር ታድሼ፣ እንደ አንበሳ እያገሳሁ፣ እንደ አቦሸማኔ እየተመዝገዘግኩ፣ እንደ ዝሆን የሳይበሩን መንደር እያንቀጠቀጥኩ እመጣለሁ። እከሰታለሁ። አለቀ።

ከቴሌቭዥን ጣቢያው ጋር የንግግር፣ የውይይትና የድርድር ሥራው ዛሬ በስምምነት ተፈጽሟል። የሚስተካከለው ተስተካክሎ፣ የሚገባው ገብቶ፣ የሚወጣው ወጥቶ፣ ተጨምሮ ተቀንሶ ለፊርማ ተዘጋጅቷል። እፈርማለሁ። ከዚያ ሥራዬን እጀምራለሁ።

ይሄን የቴሌቭዥን ጣቢያ ለመመረቅ፣ በሰው ማዕበል፣ በባለ ማዕተቦች ማዕበል ለማጥለቅለቅ ተዘጋጁ። እንዘጋጅ።

የዌብ ሳይት ግንባታዬም አልቋል። ዩቲዩብ ያወረደብኝ 60 ውም ቪድዮ ተመልሶ ይጫናል። አለቀ። ይሄንንም ጠብቁ።

ነገ ጠዋት ቃሪያ በሚጥሚጣ የሆነች ሰናፍጭ የበዛባት የምታስነጥስ ቅመም የሆነች ጦማር ለቁርሳችሁ አዘጋጅቼላችኋለሁ። እስከዚያው ሰላም ቆዩኝ።

እጅ መስጠት ብሎ ነገር የለም። ገና የራሴን የሳታላይት ቴሌብዥን ጣቢያ መስርቼ አሳይሃለሁ። ኢትዮጵያዊ እኮ ነኝ አንተው። ባዶ እጃቸውን በጨበጣ የፋሽስት ወራሪን በድንጋይ እየወገሩ፣ በአርጩሜ በሽመል እየዠለጡ ያባረሩ የጀግኖቹ የባለማዕተቦቹ ልጅ እኮ ነኝ። መሸነፍማ የለም።

ከኑማ ጋ ዱቢን ።
ፖፕ ፍራንሲስ እና የሚመሩት የቫቲካን ቤ/ን ለግብረሰዶማውያን የነበራቸውን ስውር ድጋፍ ዛሬ ላይ ይፋ አውጥተውታል:: ጳጳሱ ለዚህ ለርኩሰት ተግባር ሙሉ እውቅናና ድጋፍ ከማድረግ አልፈው የመላው ዓለም ህዝብም ወደዚሁ አስቀያሚና ከተፈጥሮ ውጭ ወደሆነው ተግባር እንዲገባ እየገፋፉት ነው! ጳጳሱ በቫቲካን ቤ/ን በኩል ግብረሰዶማዊነትን ሐይማኖታዊ ከለላ ከመስጠትና ቆመው ከመዳር አልፈው ተመራጭ የሆነ የጋብቻ ስነ ስርዓት እያሉ ማወደስ ማበረታታትና መስበክ ጀምረዋል:: በግብረሰዶማውያኑ ዓመታዊ በዓላትና በየስብሰባዎቻቸው ላይ እየተገኙም "ቤ/ን ከእናንተ ጎን ናትና ለመብታችሁ ሆ ብላችሁ ተነሱ" በሚል እየገፋፉ ምድሪቱን የሰዶምና የገሞራ ምድር የማድረግ ተግባራቸውን ቀጥለዋል::
በአቡነ ፍራንሲስ ይመራ በነበረው በኒዮርኩና በብራሰልሱ አዳራሽ ሲዝቱበት የነበረውን የዝግ ጉባኤ ሚስጥራዊ አጀንዳቸውንም ዛሬ ላይ ወደ አደባባይ አውጥተው ተናግረውታል! አቁዋምና እቅዳቸውን በአደባባይ ገልጠውታል! እውቅና ከመስጠት አልፈው ከፍተኛ ድጋፍ እያደረጉም ነው! ወደፊት ደግሞ አስገዳጅ ህጋቸውን በተመሳሳይ ሁኔታ በአደባባይ ይፋ ያደርጉታል! በአስገዳጅ ህግም እቅዳቸውን ያስፈጽሙታል!
ፖፕ ፍራንሲስ ራሳቸው ግብረሰዶማዊ እንደሆኑና የ G 20 አገራት መሪዎችን ሰብስበው "...ይህን የተቃራኒነት መገለጫ የሆነውንና ልኡላችን አጥብቆ የሚሻውን ተግባር ፈጽሙ" ብለው መድረኩ ላይ እንዲዳሩ እንዳደረጉዋቸው በ2014 እ.ኤ.አ በሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ተጽፎ ስናነብ ጸሃፊውን ያለማመን ሁኔታ ነበረ:: አያደርጉትም ብሎ የተሙዋገተም በርካታ አንባቢ ነበረ! እውነቱ ግን ያ ብቻ ነበረ!
ስለዚህ ጳጳሱና የ G 20 አገራት መሪዎች በአስገዳጅ ህጋቸው መሰረት በዚያ አዳራሽ ውስጥ እንዲያ እንዳደረጉት ሁሉ, ይህንንም በአደባባይ ይፋ እንዳወጡት ሁሉ, ሌሎች የማይመስሉ የመሰሉ ነገር ግን በጊዜ ሂደት የሚፈጸሙ ተብለው የተዘረዘሩ እቅዶቻቸውን ሁሉ ወቅት እየጠበቁ ተራ በተራ ይተገብሩታል:: ያኔ ጥርጣሬውም እየጠራ ይሄዳል.....
ለማንኛውም ፖፕ ፍራንሲስ "ግብረሰዶማውያን የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና የቤተክርስትያናችን ቤተሰብ የመሆን መብት አላቸው.." በሚል ቤተክርስቲያን የእነርሱ እንደሆነችና እንዳሻቸው እንዲጨማለቁ ፈቅደዋል ወይም አውጀዋል:
መጽሃፍ ቅዱስ ደግሞ
ኦሪት ዘሌዋውያን 20
13፤ ማናቸውም ሰው ከሴት ጋር እንደሚተኛ ከወንድ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ጸያፍ ነገር አድርገዋል፤ ፈጽመው ይገደሉ፤ ደማቸው በላያቸው ነው።"ይላል::
አጭር ዘገባውን በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ተከታተሉት::
https://youtu.be/1Iv1aMUy0QQ
ከሽ አመታት በፊት አለማችን ላይ የነበሩ እጂግ አስደማሚ ነገሮችን በመ መዝገብ ለበርካታ አመታት ለትውልድ ያስተላለፈ የጊዮርጊስ ወለደ አሚድ ን ድርሰት በጥቂቱ።

''ወሀሎ ዖፍ ዘይሰመይ ርኩ በሀገረ ሲን ውሳጣይ ተብህለ ከ መሶበ ይሠርር ይከይዳ ለሀገር በዕላሎተ ክንፊሁ.... ''

ሲን በምትባል አገር ውስጥ ርኩ በመባል የሚታወቅ ወፍ ነበር ይህም ወፍ በበረረ ጊዜ አገሪቱን በጥላው ይርግጣጣል።
ታድያ የህ ወፍ የነገስታትን ልጆች እየነጠቀ በመውሰድ ለልጆቹ ምግብ ያስበላቸው ነበር ይላል ይህ ድንቅ መጻህፍ።

አንድ ነጋዴም ከሲን ደሴቶች ባንዱ ደሴት ሁለት የርኩ እንቁላሎች ማየቱን ገልጾ እነሱም ትላልቅ ድንኮኖች እንደሚያክሉ ተናግሯል።

ዘይቶን የምትባል በሕንድ ሀገር የምትገኝ ዚአን የምትባል ከተማ ነበረች ይላል ታድያ በዝች ሀገር አንድ እንግዳ የሆነ ልዩ ፍጥረት ነበር። ይህ ሰው ሀገሪቱን የሚያስተዳድራት ንጉስ ነበር ይላል ታድያ ይህ ሰው ሶስት አይን ያለው ሲሆን አንዱ አይን ከ ግንባሩ ላይ ነበር ይላል።


''አይድእ አሐዱ ብእሲ ዘይሰመይ ታዝብሉክ እስመ ሶበቦአ ሀበ ሀገሪነ ዳር ውሳጣይ በመልእልተ ተናሦር ሥልጣነ ኀለብ ኀበ አልቃን ዓቢይ ንጉሰ ሀገረ ዳር ርእየ በሀቤሁ ዘአልቦቱ ርእስ ብእሴ ''

ታዝልኩ የሚባል አንድ ሰው በሐለብ ሥልጣን ስር ወደጥ ሆነ በናሶር ላይ ከምችገኝ ነደር ወደምትባል አገር በገባ ጊዜ በታላቁ የዳር ንጉስ አልቃን ዘንድ ራስ የሌለው ሰው እንደነበር ይገልጻል።

ታድያ የዚህ ሰው አይኖች በሁለቱ ትክሻው ላይ ሲሆን አፉና ምላሱ ደግሞ በደረቱ ላይ ይገኝ ነበር። ታዲያ በዚህ ለገር ውስጥ የዝሆን ጀሮ ያለው ሰው እንደነበርም ይናገራል።

አዛም በምትባል ሀገረም በውስጠኛዋ ምድረ ነዳር መካከል ከ አውሬዎች መካከል እንደ ሌሎች አውሬወች አድኖ የሚበላ ፊቱ የሰው ፊት የሆነ አውሬ ነበር።
ታድያ ይህ አውሬ አዳኞች በጦር ከወጉት የነዳር ሕዝቦች በሚናገሩበት ቋንቋ ይረግማቸዋል።
ታድያ ይህ ድንቅ መጻህፍ እንዳሰፈረው... ''ሀሎ አሀደ ላሕም ዘይወፅእ እም አሀዱ ጽዮዕ በሀገረ ከዕብ በበ ዓመት ''

መጥፎ ጠርን ካለው አንድ ባህር የሚወጣ አንድ በሬ ነበር ከባህሩ በአመት አንድ ጊዜ ብቻ ይወጣል ታድያ ይህ የባህር ሐይቅ ሲከፈል ይህ በሬ ፒሳ ወደተባለው የዕጽ እንጨት ዘይትነት ይለወጣል የአፍራጊያ ሰወች ይህን የዕጽ እንጨት ዘይት መርከቦቻቸውን እንዲቀቡበት ለባለ መርከቦች ይሸጡላቸው እንደነበር በምዕራፍ 23 ላይ ይገልጻል።

;'ተብህለ ከመ በምድረ ሐይቅ ሀለወት ዕጽ ለእመ ነበሩ ሰብእ ይላሕው ወያስቆቅው በታሕቴሃ ይትናገፍ ቁጽል ኢይትርፍ ወኢምንተኒ ወኢ አሀዱ ቁጽል''።
በሐይቅ ምድር አንድት ታሪካዊት ዕንጨት እንደ ነበረች ይነገራል ሰወች ከዚች ዛፍ ስር ተቀምጠው ካለቀሱ ቅጠሏ ሙልጭ ብሎ ይረግፍና ግንድዋ ብቻ ይቀራለ።
ደንደራ በተባለው አገር ጋስ የሚባል ዕንጨት ነበር ይላል እንጨቱ የሚገኝበት ቦታ ልዩ ስሙ ጽአዲ ይባላል እንጨቱ ረጂምና ሰፋፊ የለመለሙ ቀጠሎች አሉት ሰው መጥቶ አንተ ጋስ የተባልክ ዛፍ ሆይ ብሎ ከጠራው ነፋስ ይነሳና ይረግፋል የተበታተኑትን ቅጠሎች ተሰብስበው ሰውየውን ይጣሉታል።
''ወፈድፋደሰ መንክራት ዘውስተ ባህር ዘኤርትራ ሀለው''

ይህ ታላቅ ጥንታዊ መጻህፍ በኤርትራ ባህር የተፈጸሙ ነገሮች እጂግ አስገራሚና በርካቶች ናቸው ይላል......
በባህረ ኤርትራ ውስጥ ባሉት ደሴቶች ነብሮች አሉ የአውሬና የሰውን መልከ የያዙ አሳ በነዚሁ እንደሚገኝም ይናግራል..... እያለ ይቀጥላል።

ታድያ እኒህን የመሳሱ ድንቃድንቅ ታሪኮች ብዙወቻችን ከፊልም የዘለለ በእውነታን የተመሰረተ አይመስለንም። ለዚህም ነው የ Hollywood የፊልም ኢንዱስትሪ አብዛኛው የታሪክ ጭብጥ ከእኛ ብራና ከ ዘረፏቸው መጻህፍት ነው የምንለው።
[ከ2ኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የጥቅምት 21 ሰማያዊ ጨረቃና 4 ፕላኔት]
በመ/ሐ/ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
ሰማይን መመርመር ለምትፈልጉ ጥቅምት 21 ቅዳሜ ማታ ምርጥ
ምሽታችሁ ይሆናል፡፡ ሙሉዋ ጨረቃ ቀይዋ ፕላኔት ማርስን ከጐንዋ አድርጋ
በምሥራቅ በምሽት ሰዓት ላይ ብቅ ትላለች፡፡ በደቡብ ምሥራቅ አቅጣጫ ታላቁ
ፕላኔት ጁፒተርና ቀለበታማዋ ፕላኔት ሳተርን ጐንና ጐን ሆነው ደምቀው
ይታያሉ፡፡
በባሕር ማዶ ሥነ ፈለክ የጥቅምት 21 የቅዳሜዋ ሙሉ ጨረቃ Blue
Moon (ሰማያዊ ጨረቃ) በመባል ትታወቃለች፡፡ ለጨረቃ ሥያሜ መስጠት
በሁሉም የተለመደ ነው፤ ጨረቃችን የሁሉም ለሁሉም ነችና፡፡ ስለዚህ ሁሉም
እንደ ትውፊታቸው ይገልጽዋታል፡፡
ለምሳሌ በኢትዮጵያ የሥነ ፈለክ ብራና መጻሕፍት ላይ የጨረቃ 8
ሥያሜዎችን ስንመለከት፦
1. ጨረቃ
2. ወርኅ
3. ቀመር
4. አሶንያ
5. ብናሴ
6. ኤራእ
7. ዕብላ
8. ሶልያና ተብላለች፡፡
በሌላ ዓለም ያሉ ሰዎች የጥቅምት 21 ሙሉ ጨረቃ Full Moon
“ሰማያዊ ጨረቃ” ማለታቸው ጨረቃ ሰማያዊ ትሆናለች ማለት አይደለም፡፡ እንደ
ጎርጎርዮሳዊው የወራት አቆጣጠር በአንድ ወር ውስጥ ሁለት ጊዜ ሙሉ ጨረቃ
ስለሚሆን ነው፡፡ ይኸውም ኦክቶበር 1 ላይ የመጀመሪያዋን ሙሉ ጨረቃ
በመቀጠል ኦክቶበር 31 ላይ ደግሞ ሌላኛዋን ሙሉ ጨረቃ ሲያዩ ይህን ስያሜ
ይሰጣሉ፡፡
ጨረቃ ጠፍ ሆና ተወልዳ ከሁለት ሳምንት በኋላ ወይም በዐሥራ አራተኛው
ቀን ጨረቃ ከፀሐይ በተቃራኒ በኩል ትሆንና የፀሐይ ብርሃን ሙሉ ለሙሉ
ያርፍባታል፡፡ ይህም ደረጃ ሙሉ ጨረቃ (full moon) ይባላል፡፡ በዚህ የሙሉ
ሰሌዳ ወቅት መሬት መሓከል ስትሆን ጨረቃና ፀሐይ በተቃራኒ ስለሚሆኑ ልክ
ፀሐይ እንደጠለቀች ጨረቃ ሙሉ ሆና በምሥራቅ ትወጣለች፡፡ ልክ ፀሐይ
እንደወጣች ደግሞ ጨረቃ በምዕራብ በኩል ትጠልቃለች ማለት ነው፡፡
ጥቅምት 21 ላይ ቀኗን ጠብቃ ሙሉ ጨረቃ የምትሆነው በየ19 ዓመት
ነው፤ በየ19 ዓመቱ ሙሉ ጨረቃ በተመሳሳይ ቀን ሊሆን ይችላል፡፡ ይህም
የሜቶኒክ ዑደት (ዐውደ አበቅቴ) ይባላል፡፡ ከጌታ ልደት በፊት 432 ላይ የግሪኩ
ሜቶን ከ19 ዓመት በኋላ ጨረቃ ልኬቷን ትደግማለች ይላል፡፡ ነገር ግን ትንሽ
ልዩነት ሊኖር ይችላል፤ ከጨረቃ ምሕዋራዊ ጊዜ ጋርና ሠግር ጊዜያት ጋር
በተያያዘ የቀናት ልዩነት እንደተጠበቀ ሆኖ፡፡
ይህ የ19 ዓመት ዑደት በጎርጎርዮሳዊ የዘመን ቀመር ከዚህ በኋላ በ2039፤
በ2058፤ በ2077፤ በ2096 ላይ ነው፡፡ እንግዲህ በ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን
በ1925 እና በ1944 ላይ ጥቅምት 21 ላይ ሠርቷል፡፡ በርግጥ በየ19 ዓመት
የሚከሰት ክስተት ነው። እንደ ጀሩሳሌም ፓስት ዘገባ ከሆነ ግን የሰማያዊ ጨረቃ
በሁሉም የሰዓት ዞኖች ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ሲከሰት ያሁኑ ነው
ይላል፡፡ በ1944 ላይ 2ተኛው የዓለም ጦርነት ከፍተኛ ደረጃ የደረሰበት ነበር፤
ይህስ ምን ሊያመጣ ይችላል? አልታወቀም፡፡ የጀሩሳሌም ፓስት ዘገባን ያንቡ
https://www.jpost.com/health-science/2020-features-a-blue-
moon-on-halloween-in-multiple-time-zones-644425
ጀሩሳሌም ፓስት በመቀጠል ከዚያ ሙሉ ጨረቃ ከጥቅምት 21 (ኦክቶበር
31) ወደ ጥቅምት 22 (ኖቬምበር ፈርስት) ሄዶ ነበር፡፡ እ.ኤ.አ (በ1963, 1982,
እና 2001) በ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ አሁን ግን ጥቅምት 21/ 2013
ወይም ኦክቶበር 31/ 2020 ላይ በሁሉም ዓለም ያሉ የጥቅምት 21 ሙሉ
ጨረቃን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ይመለከታል ይላል ዘገባው፡፡
ሌላው ጥቅምት 21 ቅዳሜ ፕላኔት ኡራኑስ ወደ መሬት ቀረብ የምትልበት
ሲሆን በ1.75 ቢሊየን ማይልስ ርቀት፤ 2.81 ቢሊየን ኪ.ሜ. ትቀርባለች፡፡
በፀሓይ መላ ገጽዋ ብሩህ ይሆናል፤ ኡራኑስን በቴሌስኮፕ ለማየት ምርጡ ቀን
ነው፡፡ በርቀቷ ምክንያት ትንሽ ሰማያዊ-አረንጓዴ መስላ ሞስት ፓወርፉል በሆነ
ቴሌስኮፕ ጎልታ በርታ ትታያለችና ተደሰቱባት፡፡
በመሆኑም ቅዳሜ ማታ ላይ በመላው ዓለም ያላችሁ ደመና ከሌለ ሙሉ
ጨረቃን ፎቶ እያነሣችሁ በአስተያየት መስጫው ላይ አካፍሉን፡፡
ከ3000 ዓመት በኋላ በቅርቡ በሰማይ ስለሚከናወን ዓለምን ወደ ሌላ
መስመር ስለሚለውጣት እጅግ አስገራሚ ክስተት በ You Tube
https://www.youtube.com/channel/UCFKnpmDyWe3LQ_9
ጥቅምት 21 ቀን ወለላይቱ እመቤት በጸሎተ ባርቶስ ሐዋርያው ማትያስን ከእስር
ያስፈታችበት ቀን ነው!
/ጥቅምት 21 ቀን ወለላይቱ እመቤት ለእኛ ለልጆችዋ ጸሎተ ባርቶስን
የሠጠችበት ቀንም ነው/
ሼር በማድረግ ለወዳጆ አዳርሱ!
በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
በዛሬው እለት ማለትም ጥቅምት 21 ቀን ወለላይቱ እመቤት ለሐዋርያው ቅዱስ
ማትያስ አስገራሚ ተአምር አድርጋለታለች፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት ዓለምን ዞረው
ቅዱስ ወንጌል እንዲያስተምሩ ዕጣ ሲጣጣሉ ለቅዱስ ማትያስ ሰዎችን
ወደሚበሉ ሀገር ዕጣ ደረሰው፡፡
ቅዱስ ማትያስም ወንጌልን እሰብካለሁ ብሎ ሀገራቸው ገባ፡፡ በዚያች ሀገር
የሚኖሩ ሰዎች ደግሞ አንድ ሰይጣናዊ ልማድ ነበራቸው፡፡ ይኸውም አንድ ሰው
ሀገራቸው ከመጣ ይዘውት ሁለቱንም ዓይኑን በማውጣት ለ 30 ቀን እንደ ከብት
ሣር እያበሉት በእስር ቤት ያቆዩታል፡፡ በ 30ኛው ቀንም ከእስር ቤት አውጥተው
አርደው ይበሉታል፡፡
ታዲያ እነዚህ ሰው በላ ሰዎች ቅዱስ ማትያስንም ይዘው ሁለቱን ዓይኖቹን
አወጡ በእስር ቤትም አስቀመጡት፡፡ ቅዱስ ማትያስም በእስር ቤት በጭንቅ
ሆኖ ወደ ወለላይቱ እመቤት መማጸን ጀመረ፡፡ ወለላይቱ እመቤትም ቅዱሳ
ማትያስ የሚበላበት ሠላሳኛው ቀን ሳይደርስ በጸሎቷ ኃይል ከእስር ቤት
አስወጣችው በተአምራትም ከሰው በላ ሰዎች አስመለጠችው፡፡
ወለላይቱ እመቤት ቅዱስ ማትያስን ከእስር ቤት ያስፈታችሁ ከሰው በላ ሰዎችም
ያስመለጠችው በጸሎተ ባርቶስ ነው፡፡ ስለዚህ ጥቅምት 21 ቀን ወለላይቱ
እመቤት ጸሎተ ባርቶስን ጸልያ ለእኛ ለልጆችዋ ከአጋንንት አሥራት እንድንፈታበት፣
ከአጋንንት ፍላጻ እንድናመልጥበት ጸሎተ ባርቶስን የተጠችበት ቀንም ነው፡፡
ወለላይቱ እመቤት በመዓዛ መለኮት በጣፈጠ ጥዑም አንደበቷ የጸለየችውን
ጸሎተ ባርቶስን ጸልየን ከችግራችን፣ ከሕመማችን፣ ከመተት ድግምት
እሥራታችን ወዘተ እንላቀቅበት እንፈታበት፡፡ ጸሎተ ባርቶስን በርትታችሁ ጸልዩ
ብዙ ድንቆችን ታያላችሁ፡፡
ጥቅምት 21-2-13 ዓ.ም

መልካም ቀን
ሰይጣን ስጋ ለብሶ ሰው ሆኖ ወደ ምድር እንደሚመጣ ሰው ሆኖ ተግባሮቹን እንደሚፈጽም አብይ አህመድን የመሰለ ምስክር የለም!ወደፊትም አይፈጠርም!የኢትዮጽያ ህዝብ ከሳጥናኤል በላይ መጠንቀቅ ያለበት አብይ አህመድን ነው!ስል ቆይቻለሁ:: አሁን እደግመዋለሁ!ይህ ሰው ለዘላለም የማይወልቅ መውለቅም የማይችል የሃሰት ጭንብል የለበሰ እርኩስ መንፈስ ነው!ልጅም ሚስትም የለውም!የሃሰት ፕሮፋይል ነው!የተቀናበረ ሃሰተኛ ባዮግራፊ ነው!ሰውየው መርዝ ብቻ አይደለም!የመርዝ ብልቃጥ ነው! ምንም አታድርጉ አትሊስት ግን እወቁት!!!የ7ኛው ንጉስ ትርጉምም ይግባችሁ!!
ነብስ ይማር ለአማራ ብሄር::
በወለጋው ጭፍጨፋ እናትና አባቱ የተገደሉበት ህጻን ነው!
ገዳይ አብይ አህመድ አስገዳይ ብአዴን አዴፓ!
ጦርነቱ ተጀምሯል !!
*~★★~*

#ETHIOPIA | ~ የስልክ፣ የኢንተርኔት አገልግሎት በአንዳንድ አካባቢዎች ሊጀመር ይችላልም ተብሏል።

•••
በጎንደር በሁመራ በኩል በሀከር እና በቃፍቲያ፣ በወሎ በኩል ደግሞ በአላማጣ በማይጨው በኩል በመከላከያ ሠራዊቱና የህወሓት ጦር ከመፋጣጥ አልፈው መተኳኮስ መጀመራጀው ተነግሯል። አሁን መደበኛ የተኩስ ልውውጥም እየተካሄደ መሆኑም የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።

•••
ሁለት ነገር ህዝቡ ነቅቶ በተጠንቀቅ እንዲጠብቅም የመረጃ ምንጮቼም አክለው ለህዝቡም ሁሉ አስተላልፍልን ብለውኛል።

•••
አሁን ጉዳዩን የባሰ ለማቀጣጠል ሲባል በዐማራ በኩል ታዋቂ እና ታላላቅ ሰዎች ሊገድሉ ስለሚችሉ ህዝቡ ነቅቶ ራሱንና አካባቢውን እንዲጠባበቅ።

•••
አብያተ ክርስቲያናትንና ገዳማትን እንዲሁም መስጊዶችን በሙሉ ህዝብ በጋራ እንዲጠብቅ፣ በተጨማሪም ንዋያተ ቅዱሳቱ በጥብቅ ስውር ስፍራዎች እንዲቀመጡም አደራ አስተላልፍልን ብለዋል።

•••
ለሰሜን እዝ የተላኩ ወታደራዊ ባለ ሥልጣናትን በዛሬው ዕለትም ዐቢይ አሕመድ መቀሌ እንደላከና ህወሓትም እንደ በቀደሙ አልቀበልም ብላ በመመለሷ ውጊያው እንዲጀመር እንዳዘዘም የሚናገሩ አሉ።

•••
ለማንኛውም የሚጠበቀው ውጊያ ተጀምሯል። ውጊያውም እስከ አሁን ድረስ በመከላከያና በትግራይ ልዩ ኃይል መካከል መሆኑም ተነግሯል።

•••
አስታውሱ “ በረኸኞቹ” ያሉትን አስታውሱ። በሰሜን በኩል የማይቀረው ጦርነት፣ ከደበቡ ወደ መሃል ሃገር መፍለስ፣ በኦሮሚያ የክርስቲያኖች መታረድ፣ ራብ፣ አንበጣ፣ ግሪሳ ወፍ፣ ከባድና ገዳይ ወረርሽኝ፣ በ2 ኃያላንና በሰባት የዐረብ ሃገራት የሚመራ የሰላም አስከባሪ ወዘተ አስቀድመው የተነገሩ ናቸው። ጨውና የማይነቅዙ እህሎችን አዘጋጁ፣ ወደ ገዳማቱም ላኩ የተባለውንም አስታውሱ።

• ይኸው ነው።
እርሜን አንድ ቀን ፓለቲካ ብጽፍ ኡኡኡኡ አላችሁ.......
አክቲቪስት የሆንኩ መስሎዋችሁ? እኔ ደደብ ነኝ እንዴ የኢትዮጵያ ፓለቲካ አክቲቪስት የምሆነው?ቱ! ለጠላቴም አልመኘው!
ለማንኛውም አማራ ለሶስተኛ ጊዜ ቁማር ተበልታሃል ወይም ልትበላ መድባሃል!እኔ ዝም ብየ አይደለም የጮህኩት! ግልጽ ቁማር ስለሆነ ነው! ከመከላከያ አቅም በላይ ያልሆነን ነገር የአማራን ልዩ ሃይል ማሰለፍና ተበቀል ብሎ እድል መስጠት ያስፈለገው ለአማራ ታስቦ አይደለም! ህወሃትን ገሎ ለመቅበር አይደለም!የኦሮሚያን ጦር አማራ ክልል አስገብቶ የአማራን ህዝብ በዘላቂነት ለማስጨፍጭፍ ነው!ሴራ ነው ነው ያልኩት!አንዳንድ የህወሃት ርዝራዦች እየተባለ ብዙ ውድመት ለማድረስ ስለታሰበ ነው!ግልጽ ወረራ ነው!የኢትዮጵያን ሰሜናዊ ክፍል የትርምስ ቀጠና የማድረግ ደባ ነው!ደግሞ በዚህ አያቆምም!ቀጣይ ነው!
እሽ አሁን ምን ታስባላችሁ?የኦሮሚያ 10 ሺ ጦር ባህርዳር ሊገባ ነው!ቁጥሩ እስከ መቶ ሺ ነው:: ለምን? የአማራ ልዩ ሃይልን ለማገዝ?መከላከያን ለማገዝ?ህወሃትን ገድሎ ለመቅበር? ከዚያስ ህወሃትን ገድሎና ቀብሮ ይመለሳል?ሃሃሃ አስቡበት ለማለት ነው! ስለ የጋራ እሴት ያወራሁት ደግሞ ቀስ እያለ ይገባችሁ ይሆናል!
ይሄው ዜናው የመጀመሪያውን 1 ደቂቃ ከሰማችሁት ይበቃል::
https://youtu.be/uLgU3M8IA2A
ሌላው!አንዳንድ ገልቱዎች "ለአንድ ብሄር ተቆረቆርክ" ምናምን ለምትሉ! እና ላልቆረቆር ነው?ይሄን የመጻፊያ ፊደል ለሰጠኝ,ኢትዮጵያዊ አድርጎ ለቀረጸኝ ህዝብ አይደለም ብቻውን ሲጠቃ ካየሁ ለማንም የመቆርቆር መብት አለኝ!እንኩዋን ልብስ አልብሶ ሐይማኖተኛ ላደረገኝ ለአማራ ለሶሪያና ለየመን ህዝብ እቆረቆራለሁ!እናንተ አንድ ብሄር በሉት:: እኔ ግን በግሌ አማራ ስል ብሄር መጥራቴ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ማለቴ ነው! ብሄሩ እራሱ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ስልሆነብኝ ብቻ ነው!በተረፈ እኔ ብሄር የለኝም!እኔ መዝገቤ በሰማይ ነው!የማየውም መዝገቤ ባለበት ነው!እና ግን በኢትዮጵያ ፓለቲካ ብቸኛው ተጠቂ ብቸኛው ዒላማ የማንም መፈንጫ የሆነ ብሄር አማራ ሆኖ ሳይ ለምን???እላለሁ!ሰው ነኝና እቆጫለሁ እቆጣለሁም!አገር የመሰረተ ህዝብ የሁሉም መጫወቻ ሆኖ ሳይ ለምን አልቆጣም?መቆጣቴ ነው የገረመህ?ህ!ለማንኛውም ጉዳዩን በአብይ ፈገግታ አታቃልሉት!ጦርነቱ ሌላ ጦርነት አለው!ከሌለው እሰየው!ግን አለው!
የመምሕራችን ዘመድኩን በቀለ ግሩፕ
👇👇👇
https://hottg.com/zemede_Discussion

በሉ አሁኑኑ ተቀላቀሉ!👆
🎚አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ🎚
ስእለ አበው
ቅዱስ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ወደ ፈጣሪህ የሀገራችን ኢትዮጵያን ነገር አሳስብ!
🇨🇬🇨🇬🇨🇬
🎚አምላከ ገብረ መንፈስቅዱስ ሰላመከ ሀባ ለሀገር ወጽድቀከኒ ለቤተክርስቲያን፤ አግርር ፀራ ታህተ እገሪሃ እቀብ ህዝባ ወሃይማኖታ ለሃገሪትነ 🇨🇬ኢትዮጵያ🇨🇬፡፡
🇨🇬🇨🇬🇨🇬
"ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት ዘተወልደ እም ቅድስት ድንግል ማርያም ተሰሃለነ እግዚኦ!"
🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@ethiopianissm
🇨🇬🇨🇬🇨🇬
HTML Embed Code:
2024/05/19 11:29:39
Back to Top