TG Telegram Group Link
Channel: ethiopage.com
Back to Bottom
Channel created
Channel name was changed to «ethiopagedotcom»
Channel photo updated
የኢትዮፔጅ አላማ የኢትዮያዊያንን የትምህርት የስራ አንዲሁም የማህበራዊ ህይወት የተሻለ ለማድረግ የሚረዱ መረጃዎችን ማቅረብ ነው።

ይህም ቻናል የሁሉም ኢትዮፔጅ አገልግሎቶች (ስራ፣ ትምሀርት ፣ ንግድ) ጥቅል መረጃ የሚወጣበት ይሆናል ።

እርሶም የዚህ ቻናል ቤተሰብ በመሆን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከምናወጣቸው መረጃዎች እንደሚጠቀሙ፣ እንዲሁም አርሶም ለሌሎች የሚጠቅም መረጃም እንደሚሰጡን ተስፋ እናደርጋለን።

ቤተሰብ ይሁኑ

ለአስተያየት @ethiopage_admin
ይህ የኢትዮፔጅ ዋናው ቻናል ነው። በዘንድሮው አመት እናንተን በተለያዩ ዘርፎች በሶስቱም ቻናሎች ለማገልገል ዝግጁ ነን... እነዚህም…
📒ትምህርት- @ethiopage_education
💰ንግድ- @ethiopage_business
💻ስራ- @ethiopagejobs
የንግድና የትምህርት ቻናሎች አዲስ እንደመሆናቸው ከናንተ ሀሳብ አስተያየት እንፈልጋለን ሀሳብ አስተያየቶቻቸሁን በ @ethiopage_admin ይላኩልን
Channel photo updated
Forwarded from ethiopage.com/education
በቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ👩‍🎓👨‍🎓 ልዩ የምዝገባ እና የፈተና አገልግሎት ..
ሌሎች 🎓 የትምህርትና ስልጠና መረጃዎች ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ .. https://hottg.com/+AAAAAFjQsS4O3plp-19cUQ
ከጤና ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ .. ለጥንቃቄ .. @ethiopage_admin
ስለ COVID-19 ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን ትክክለኛ ምንጮች ይጠቀሙ ...

የኢትዮጵያ የህብረት ጤና ኢንስቲትዩት
Ethiopian Public Health Institute
https://www.facebook.com/ephipage
https://www.ephi.gov.et
https://twitter.com/EPHIEthiopia

ዶ/ር ሊያ ታደሰ ጤና ሚኒስቴር
Lia Tadesse, Minister of Health
https://www.facebook.com/liatadsmoh
https://twitter.com/lia_tadesse

ጤና ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ
Ministry of Health, Ethiopia
https://www.facebook.com/EthiopiaFMoH
http://www.moh.gov.et/
https://twitter.com/FMoHealth

ከሀሰተኛ የመረጃ ምንጮች እንቆጠብ
...
ከ ኢትዮፔጅ
ethiopage.com
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮፔጅ ዋናው ቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ? ..

በዚህ ቻናል ባሰብነው መልኩ ጠቃሚ መረጃዎችን አላቀረብንላችሁም ... አሁን ግን በአዲስ ሞራል ጠቃሚ መረጃዎችን ለመለዋወጥ ተነስተናል ...

ከእናንተም በእኛ ሀሳብ የሚሰማማ አብሮን መረጃዎችን በማካፈል ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ ሰዉ ካለ @ethiopage_admin ላይ አግኙን ...

ሀሳባችሁንና ምን ምን መረጃ ላይ ትኩረት ቢደረግ የምትሉትንም አስቀምጡልን ...

መልካም ቅዳሜ
ሠላም ሠላም

እስቲ ዛሬ አንድ ጠቃሚ ዌብሳይት እንመልከት

* ዌብሳይቱ b-ok.org ይባላል ... በጣም አሪፍ አሪፍ እና ብዙ መጽሐፍትን ይዟል .. በቀላሉ ዳውሎድ ማድረግም ያስችላል ...

በ epub ፎርማት ዳውሎድ አድጎ ... በ moon reader አኘ ማንበብ ይቻላል ... (ሌሎችም አፖች ይሰራሉ) ...

በሚቀጥሉት ቀናት አንብበናቸው ይጠቅማሉ የምንላቸውን መጽሀፎችና ሀሳቦች ብናጋራ ምን ይመስላችኃል? ... እስከዛው የዛሬዋን ዌብሳይት ለሌሎች በመላክ አሳውቋቸው ...

መልካም ምሽት

ለሀሳብ አስተያየት @ethiopage_admin
( ለህይወታችን ጠቃሚ መረጃዎችን የምንጋራበትን የኢትዮፔጅ ዋናውን ቻናል መቀላቀል አይርሱ)
የኢትዮፔጅ ዋናውን ቻናል ለማግኘት https://hottg.com/+AAAAAFNCpeaFSeUV-RFULQ
ethiopage.com pinned «ይህ የኢትዮፔጅ ዋናው ቻናል ነው። በዘንድሮው አመት እናንተን በተለያዩ ዘርፎች በሶስቱም ቻናሎች ለማገልገል ዝግጁ ነን... እነዚህም… 📒ትምህርት- @ethiopage_education 💰ንግድ- @ethiopage_business 💻ስራ- @ethiopagejobs የንግድና የትምህርት ቻናሎች አዲስ እንደመሆናቸው ከናንተ ሀሳብ አስተያየት እንፈልጋለን ሀሳብ አስተያየቶቻቸሁን በ @ethiopage_admin ይላኩልን»
ይህ የኢትዮፔጅ ዋናው ቻናል ነው!!

የስራ ፣ የትምህርት ፣ የንግድ .. ማስታወቂያዎችን እና መረጃዎችን ያግኙ
-ለስራ 👉 @ethiopagejobs
-ለትምህርት 👉 @ethiopage_education
-ለንግድ 👉 @ethiopage_business

ሀሳብ አስተያየቶቻቸሁን በ @ethiopage_admin ይላኩልን


——————
https://hottg.com/+AAAAAFNCpeaFSeUV-RFULQ
HTML Embed Code:
2024/04/27 09:55:10
Back to Top