TG Telegram Group Link
Channel: Ethio ቴክ'ˢ
Back to Bottom
Forwarded from Crypto Mining and News
💎ያላቹን Not Wallet bot ላይ መሸጥ መለወጥ መቀየር የሚቻልበት መንገድ ይኖራል🔥

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Crypto Mining and News
Ethio ቴክ'ˢ
👀 Claim Active ሆኗል Soon🔜 @CryptoUtopia2nd
🔥Gas fee almost zero በሉት የሚወስድብን ደግሞ Dollar or Ton አይደለም ከሰበሰብነው $Not 1.5% ብቻ ነው።

⚡️ Claim ማድረግ ጀምሯል

⚡️አሁንም ቢሆን Telegram wallet ቢሆን Verify ማድረግ ይጠበቅባቿል

⚡️Claim process video Post አደርግላቿለው እስከዛው ታገሱ

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሕይወታቸውን💖 ሳይሰስቱ ለልጆቻቸዉ መስዋዕት ላደረጉ፣ ደም ግባታቸዉን ላጡ፣ ላሳደጉ፣ ለገሰፁ፣ ለመከሩ፣ ላስተማሩ፣ ለተንከባከቡ፣ ያለልክ ለወደዱን፣ የማያቋርጥ የፍቅር ተምሳሌት ለሆኑን፣ ላከበሩን፣🙏 ከእግዚአብሔር በታች ከሰዉ ሁሉ በላይ ለተሸከሙንና እድሜ ልካቸዉን ለማይረሱን፣ ክብራችንና ጌጣችን ለሆኑ፣ በዚች ምድር ገንዘብ ወርቅ እጅግ ዉድ የሆነ ነገርን ሁሉ በልጠዉ #በልባችን ለከበሩ እናቶቻችን መልካም የእናቶች ቀን!!❤️

እናትነት የማይወሰድ ፍቅር ነዉ!!
እናመሰግናለን ዉድ እናቶቻችን!!

                   🦋
#Share🦋
👩‍💻
@ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Ethio ቴክ'ˢ
🙌በቀጣይ...
📌የዚህ ዌብሳይት ስም 'Coursera' ይባላል፤ በስራ ቦታዎች ካለው ተቀባይነት፣ ግልፅነት አንፃር የብዙዎቻችሁ ምርጫ እንደሚሆን አልጠራጠርም።😊

ትምህርቱ አጫጭር እና ግልፅ ነው።

በነፃ ነው (እንደሌላ ዌብሳይት ተምራችሁ ስትጨርሱ ለሰርተፍኬት ገንዘብ💰 አትጠየቁም)

ለትምህርት አስገዳጅ ሰአት የለም ሁሌም ትምህርት እና በፈለጋችሁበት ሰአት ቀላል ፈተና አለ።

ትምህርቶቹ የሚሰጡት በጎግል ወይም IBM ወይም በሌሎችም ተቋማት🏬 ነው።

ተምራችሁ ስትጨርሱ ወዲያው ሰርተፍኬታችሁን ታገኛላችሁ።🔥

Link: https://www.coursera.org/

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
አካውንት እንዴት እንከፍታለን?
አካውንት ስትከፍቱ እንደማንኛውም ዌብሳይት #SignUp አድርጋችሁ ነው።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
📌እዚ ጋር ዋነኛው ጉዳይ Financial Aid ጠይቃችሁ ማስፈቀድ ነው።

አሁን በምናይበት መንገድ ማንም ሰው የፈለገውን ኮርስ ጠይቆ እንቢ የተባለ የለም።😉

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
1. የፈለጋችሁትን ኮርስ ምረጡና ጎግል ላይ Coursera (የምትፈልጉትን ኮርስ) ከዛ Financial Aid ብላችሁ Search አድርጉ።

2. የሚመጣላችሁን ሊንክ ተጫኑ (Support ከሚለው ውጪ)

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
3. Financial Aid Available የምትለዋን ተጫኑ።

ምንጊዜም Financial Aid ስትጠይቁ የምትጠየቁት 2 ጥያቄዎች #ብቻ ናቸው።

መልሶቹ የግድ ከ150 በላይ ቃላት መሆን ስላለባቸው እኛ ከታች እንልክላችኋለን።😉

እናንተ የኮርሱን ስም እና አንዳንድ ነገሮች ብቻ #Edit አድርጋችሁ መላክ ነው።

በጠየቃችሁ በ15ቀናት ውስጥ ይፈቀድላችኋል።🙏

2,3 ኮርስ በአንዴ ብትጠይቁ ጥሩ ነው (አንዱ ኮርስ ባይጥማችሁ ሌላውን እንድትማሩ ነው😊)

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Ethio ቴክ'ˢ
3. Financial Aid Available የምትለዋን ተጫኑ። ምንጊዜም Financial Aid ስትጠይቁ የምትጠየቁት 2 ጥያቄዎች #ብቻ ናቸው። መልሶቹ የግድ ከ150 በላይ ቃላት መሆን ስላለባቸው እኛ ከታች እንልክላችኋለን።😉 እናንተ የኮርሱን ስም እና አንዳንድ ነገሮች ብቻ #Edit አድርጋችሁ መላክ ነው። በጠየቃችሁ በ15ቀናት ውስጥ ይፈቀድላችኋል።🙏 2,3 ኮርስ በአንዴ ብትጠይቁ ጥሩ ነው…
Answers: (ትንሽ አስተካክሉት)

1. Question: Why are you applying for Financial Aid?

Answer: "I am applying for financial aid because I am currently facing financial constraints that make it challenging for me to afford the course fees. I am deeply interested in [mention the course name] as it aligns closely with both my academic interests and career aspirations. My goal is to [briefly state your career or educational goal], and I am confident that this course will equip me with the essential skills and knowledge to achieve this.

Despite my eagerness to learn and grow professionally, my current financial situation is a barrier. [You can mention specific circumstances here, like being a student, having limited income, or supporting a family.]

I am truly passionate about how education can change lives, and I am all in when it comes to diving deep into my studies and using what I learn in real-life situations. This financial aid means a lot to me. It's not just about getting past the money troubles I am facing right now, but it's also about keeping me on track with my ongoing journey of learning and growing professionally. I am really hoping that with this help, I'll be able to pick up the skills and knowledge I need to make a bigger difference in my career and in my community."


2. Question: How will this course help you achieve your career goals?

By enrolling in this course on cloud computing, I will embark on a continuous learning journey that aligns perfectly with my career aspirations. As an individual dedicated to learning and advancing in my field, I recognize that programming requires constant improvement and staying up-to-date with the latest technologies.

This course will serve as a valuable resource for me to delve into the intricacies of cloud computing and gain practical insights into its implementation. Not only will I expand my knowledge, but I will also develop the skills necessary to effectively utilize cloud computing in my professional endeavors.

One of the key benefits of this course is that it will equip me with a comprehensive understanding of AWS (Amazon Web Services). By delving into AWS, I will be able to grasp the potential impact of cloud computing on our business and industry. This knowledge will empower me to write thought-provoking pieces that explore the use cases and industry potential of cloud computing, showcasing my expertise and contributing to the ongoing conversation in the field.

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
የሚያስቸግራችሁ ነገር ካለ Ethio Techs አለን😉
🔔ሁላቹም Tiktok ትጠቀማላቹ እንደዚ አይነት Video ይመጣላ እመኑኝ Scroll አድርጉት መጨረሻው ከ100-500$ መበላት ነው።Course ለማግኘት ከፍላቹ ነው ደሞ ከ ኢትዮጵያ ውጪ መሆን አለባቹ ነው የሚሉት ቀጥታ በ$ ሊቀበሏቹ።

🔔እውነት የማወቅ ፍላጎት ካላቹ ከላይ የሰራነው ፕሮግራም አለ Online course ለመውሰድ እሱን ተጠቀሙ የመክፈል አቅም ያላቹ Udemy አለላቹ ተምራቹ ጨርሳቹ ፈተናውን ካለፋቹ International Certificate ይሰጣል።

🔔እቅሙ የማይኖር ከሆነ መማር ፍላጎት ያለው አብዛኛው Course ToረNት site ላይ ይገኛል ካለመታከት ፈልጉ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#የድረገጽ_ጥቆማ

📌https://learning.intracen.org

📍በነፃ የቢዝነስ ኮርሶችን መውሰድ ትፈልጋላችሁ?

🌐 ዛሬ የምናስተዋውቃችሁ ድረገጽ፤ #በነፃ የቢዝነስ ኮርሶች የምታገኙበትን ነው፡፡ አለም አቀፍ የንግድ ሴንተር (International Trade Centre)፤ በንግድ ስራ ዙሪያ የተለያዩ ኮርሶችን በኢንተርኔት #በነፃ ይሰጣል፡፡ ድርጅቱ አነስተኛ እና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶችን ለመደገፍ የሚንቀሳቀስ ሲሆን፤ ኮርሶችም የሚያተኩሩት:-

- በኤክስፖርት ቢዝነስ ላይ

- በስራ ፈጠራ (ኢንተርፕረነርሺፕ) ላይ

- ዲጂታል ማርኬቲንግ እና የመሳሰሉት ከንግድ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ነው፡፡

🌐 ኮርሶቹ በአብዛኛው ከሁለት እሰከ አራት ሳምንት (በሳምንት 2 ሰአታት) የሚወስዱ ናቸው።

🌐 ለመመዝገብም የሚያስፈልግን የራሳችን የኢ-ሜል አድራሻ ሲሆን ትምህርቱም ሙሉ በሙሉ #በኢንተርኔት የሚሰጥ ነው፡፡

🌐 በዚህ ድረገጽ ላይ የሚገኙ ኮርሶች አብዛኛዎቹ ለንግድ ስራ የሚሆኑ ስለሆነ የራሳችንን ቢዝነስ ለመክፈት የምንፈልግ ከሆነ፣ የቢዝነስ ድርጅቶች ውስጥ የምንሰራ ወይም የቢዝነስ ትምህርት የምንማር ከሆነ በጣም ጠቃሚ ናቸው፡፡

🌐 ድረገጽ ላይ የሚሰጡትን ኮርሶች ለመውሰድ የሚያስፈልገን ነገሮች:-

1. ድረገጹ ላይ ለመመዝገብ የራሳችን የኢሜል አድራሻ ማዘጋጀት እና

2. ከተመዘገብን በኋላ የምንፈልገውን ኮርስ ከድረገጹ ላይ መርጠን፤ መመዝገብ እና መማር፡፡

🌐 ኮርሶቹን በራሳችን ፍጥነት እዛው ኢንተርኔት ላይ ማንበብ እና መማር👨‍💻 እንችላለን፡፡ ኮርሱን ከጨረስን በኋላ መማራችንን የሚያረጋግጥ #ሰርተፍኬት👩‍🎓 ከድረገጹ ላይ ማውረድ እንችላለን።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#JFF😂

ወይኔ😳🙆‍♂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs @ethio_techs 👩‍💻
📌ካርድም ፓኬጅም የለኝም‼️ ሒሳብም ስጠይቅ ምንም አይመጣም።

ኢንተርኔት ግን አሁንም እየሰራ ነው።

⁉️ይሄ ነገር ብዙ ሰው ጋር ተደጋገመ🤔 እናንተ ጋር አጋጥሟችኋል?

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Forwarded from Brook
NETFLIX Account🇪🇹 ይሻሉ እንግዲያውስ በታላቅ ቅናሽ የሚፈልጉትን የፊልም አይነቶች ፣ ተከታታይ ድራማዎችን ፣ ዶክመንተሪዎችን በሚፈልጉት አማራጭ መክታተል ይችላሉ:-

📺ወርሃዊ ክፍያ፡- 300ብር 
📆አመታዊ ክፍያ፡-3000ብር

ባዲሱ በተከፈተው ቻናላችን 👉@OfficialBKNetflix👈 Member በመሆን ይህን እድል ማግኘት ይችላሉ።

በተጨማሪም በየሳምንቱ በምናዘጋጀው የ NETFLIX Giveaway ተሳትፈውም የ NETFLIX Account ሽልማት ማግኘት ይችላሉ፠

ለተጨማሪ መረጃ @Official_BKOF መጠየቅ ይችላሉ።
HTML Embed Code:
2024/05/15 11:49:15
Back to Top