Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/hottg/post.php on line 59

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/2025-07-22/post/ethio_techs/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/hottg/post.php on line 72
⚠️ማይክሮሶፍት ለዊንዶዉስ-10 የሚያቀርበዉን የደህንነት ማሻሻያ ከ4 ወር በኋላ #እንደሚያቋርጥ❌ አስታወቀ🚨 @Ethio ቴክ'ˢ
TG Telegram Group & Channel
Ethio ቴክ'ˢ | United States America (US)
Create: Update:

⚠️ማይክሮሶፍት ለዊንዶዉስ-10 የሚያቀርበዉን የደህንነት ማሻሻያ ከ4 ወር በኋላ #እንደሚያቋርጥ አስታወቀ🚨

ግንቦት 25/2017 ዓ.ም፤ ማይክሮሶፍት ኩባንያ ከጥቅምት 4/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለዊንዶዉስ 10 ተጠቃሚዎች የሚያቀርበዉን የደህንነት ማሻሻያ ድጋፎችን #እንደሚያቋርጥ ገልጿል።

ከአራት / 4 /ወር በኋላ የቴክኒክ ድጋፍ እና የሶፍትዌር ዝመናዎችን ለዊንዶዉ-10 ምርቶች እንደማያቀርብ የገለጸዉ ኩባንያዉ የዊንዶውስ-10 ተጠቃሚዎች ቀኑ ከመድረሱ በፊት የዊንዶዉስ-10 ምርቶቻቸዉን ወደ ዊንዶዉስ-11 #እንዲያሳድጉ መክሯል።

የዊንዶውስ-10 ምርትን እየተጠቀሙ መቆየት ለሚፈልጉ ደንበኞቹ የተራዘመ የደህንነት ማሻሻያ (ESU) ፕሮግራም እንደሚያቀርብ የጠቆመዉ ማይክሮሶፍት ይህ አገልግሎት ግን ክፍያ የሚጠየቅበት ነው ብሏል ።

የተራዘመ የደህንነት ማሻሻያ ፕሮግራም ማድረግ የሚፈልጉ ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት የዊንዶውስ-10 ምርቶቻቸዉ የደህንነት ማሻሻያ ለማይክሮሶፍት #ክፍያ💰 በመፈጸም ብቻ ድጋፉ ሳይቋረጥ ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ መጠቀም እንደሚችሉ ገልጿል።

ኩባንያው እንዳለው መክፈል የማይችሉ ተጠቃሚዎች ግን ከዊንዶዉ-10 ወደ 11 በነጻ ለመሸጋገር የዊንዶዉስ-ቨርዥን 22H2 ተጠቃሚ መሆንና ዝቅተኛዉን የሃርድዌር ስፔስፊኬሽን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

ይህንንም ለማረጋገጥ የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ማወቅ እንደሚችሉ አብራርቷል።

📌በቅድሚያ Start >Settings > Update & Security > Windows Update በመጨረሻም Check for updates የሚለዉን በመጫን ማረጋገጥ ይችላሉ።

በመሆኑም እርስዎ የዊንዶዉስ-10 እና ከዚያ በታች ያሉ ምርቶች ተጠቃሚ ከሆኑና ከፍለዉ የደህንነት ማሻሻያ ካላደረጉ / ካላራዘሙ / በስተቀር የሚጠቀሙበትን የዊንዶዉስ ምርት በማዘመን ከሶፍትዌር ዝመና ጋር በተያያዘ ሊደርስ ከሚችል የሳይበር ጥቃት ራስዎንና ተቋምዎትን እንዲጠብቁ እንመክራለን።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

16😭7🤔2😱2

>>Click here to continue<<

Ethio ቴክ'ˢ

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)

Warning: Undefined array key 3 in /var/www/hottg/function.php on line 115

Fatal error: Uncaught mysqli_sql_exception: Too many connections in /var/www/db.php:16 Stack trace: #0 /var/www/db.php(16): mysqli_connect() #1 /var/www/hottg/function.php(212): db() #2 /var/www/hottg/function.php(115): select() #3 /var/www/hottg/post.php(351): daCache() #4 /var/www/hottg/route.php(63): include_once('...') #5 {main} thrown in /var/www/db.php on line 16