Channel: ቀልድና + ቁምነገር
ውድ ደንበኛችን ኩባንያችን በ2013 በጀት ዓመት 56.5 ቢሊየን ብር በማግኘት የዕቅዱን 101.7% ማሳካቱን አስመልክተን ከሐምሌ 6 – 9 2013 የሚቆይ የዳታ ጥቅል እና ፍሌክሲ ስጦታ ስናበረክትልዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
@Ethio_all
@Ethio_all
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
Forwarded from ከ 🌍 STORE
#አዲስ_ነገር
ኢትዮ-ቴሌኮም ለ3 ቀናት የሚቆይ ነፃ ስጦታ ለደንበኞቹ አቀረበ
ነፃ አገልግሎቱ 1GB የኢንተርኔት እና 303 Flexi Unit አካቷል።
የኢትዮ-ቴሌኮም | ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ እንደተናገሩት ይህ ከክፍያ ነፃ የሆነዉ አገልግሎት ከሌሊት 6 ሰዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት ብቻ ስራ ላይ የሚዉል ሲሆን ከሀምሌ 6 እስከ ሀምሌ 9 የሚቆይ ይሆናል።
በ2013 በጀት ዓመት የ56 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በመቶኛ ሲሰላ የ101 ነጥብ 1 በመቶ ገቢ በማስገባቱ ምክንያት ይህን የነፃ አገልግሎት ለመስጠት መወስኑን ገልጿል::
ምንጭ፡ኢትዮ ቴሌ
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን።
Join us:
T.ME/WORLDSTORETM

Chewing gum for 10 minutes removes almost as much bacteria as flossing.
#Health
Join and share @ethio_all
#Health
Join and share @ethio_all
"ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" #አትበል!
ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል ፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ #ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው ።
+
በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ #እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው ። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን #እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው ።
+
አስገራሚ ለውጥ #ሂደት ይጠይቃል ። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!‼️
👇
👍👍👍👍
@ethio_all

ሚስት ለባሉዋ ደዉላ፦
ሚስት፡ ማሬ ዶክተር ጋ ታይቼ መጣው
ባል፡ እና ምን አለሽ?
ሚስት: 1 ሳምንት ዱባይ ፣ 1 ሳምንት ደግሞ ፓሪስ እንድዝናና መክሮኛል፤ ታዲያ መጀመሪያ ወደየት ትወስደኛለህ?
ባል: ወደ ሌላ ዳክተር !
😂😂😂😂ሚስት ለባሉዋ ደዉላ፦

😂😂😂😂

ቀልድና + ቁምነገር via @like
During a BRUTAL study at Harvard in the 1950s, Dr. Curt Richter placed rats in a pool of water to test how long they could tread water.
On average they'd give up and sink after 15 minutes.
But right before they gave up due to exhaustion, the researchers would pluck them out, dry them off, let them rest for a few minutes - and put them back in for a second round.
In this second try - how long do you think they lasted? 🤔
Remember - they had just swam until failure only a few short minutes ago...
How long do you think?
Another 15 minutes?
10 minutes?
5 minutes?
No!
60 hours! 😳
That's not an error. 🤷🏼♀️
That's right! 60 hours of swimming.
The conclusion drawn was that since the rats BELIEVED that they would eventually be rescued, they could push their bodies way past what they previously thought impossible.
I will leave you with this thought:
If hope can cause exhausted rats to swim for that long, what could a belief in yourself and your abilities, do for you?
*Remember what you’re capable of. Remember why you’re here.
Keep swimming.

እንኳን ደስ አላቹ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በተደረገው ቶኪዮ ኦሎምፒክየ10000 ሜትር ሩጫ ድንቅ ጥበብ በማሳየት ሰለሞን ባረጋ አሸንፎ ወርቅ አስገኝቶልናል 1 4 8 በመሆን አጠናቀዋል
ኢትዮ ቴሌኮም ሃክ ተደርጓል ?
ኢትዮ ቴሌኮም ሀክ ተደርገ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ ትክክል እንዳልሆነ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ አሳወቁ።
ዋና ስራ አስፈፃሚዋ ይህን ያሳወቁት ኢትዮጵያ ቼክ ለተሰኘው የመረጃ ማጣሪያ ድረገፅ ነው።
ባለፉት ቀናት ኢትዮ ቴሌኮም ሀክ እንደተደረገ የሚጠቁሙ የተለያዩ መልዕክቶች እና መረጀዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጩ ነው፤ በርካቶች ደግሞ አንድ ኮድን በመጠቀም በነፃ የኢንተርኔት ፓኬጅ ማግኘት እንደቻሉ ሲፅፉ ነበር።
በዚህ ጉዳይ ማብራሪያ የሰጡት ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ፥ "ኢትዮ ቴሌኮም ሀክ አልተደረገም። ስራችን ሳይቋረጥ አዳዲስ አገልግሎቶች ላይ ማስተካከያ (configuration) እያረግን ነው። በዚህ ምክንያት ጥቂት ደንበኞቻችን አንዳንድ አገልግሎቶችን [በነፃ] ሊወስዱ/ሊያገኙ ችለዋል። ሁኔታውን እኛም አውቀነው እየሰራንበት ነው፣ በቁጥጥራችን ስር ነው" ብለዋል።

HTML Embed Code: