TG Telegram Group Link
Channel: EP CASTING | ኢፒ ካስቲንግ
Back to Bottom
ከስራዎቻችን በጥቂቱ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
🔸ለ ሲንቄ ባንክ ለሙስሊም በዓል ማስታወቂያ መርጠን ያሰራናቸው

Inbox @epcasting_ephrem
@epcasting
@epcasting_work_samples
ከስራዎቻችን በጥቂቱ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
🔸ለ ሲንቄ ባንክ ለሙስሊም በዓል ማስታወቂያ መርጠን ያሰራናቸው

Inbox @epcasting_ephrem
@epcasting
@epcasting_work_samples
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከስራዎቻችን በጥቂቱ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
🔸የ ሲንቄ ባንክ ለሙስሊም በዓል የሰራነው ማስታወቂያ

Inbox @epcasting_ephrem
@epcasting
@epcasting_work_samples
ከስራዎቻችን በጥቂቱ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
🔸የ Kacha ማስታወቂያ

Inbox @epcasting_ephrem
@epcasting
@epcasting_work_samples
💢 መስራት ለሚፈልጉ ላኩላቸው 💢

🔸 Club Host ለሴቶች
▫️ ደሞዝ 15,000
▫️ መግቢያ ቀን 9 ሰዓት መዉጫ ስራ ባለቀ ሰአት

Location 🔸 ሰሚት


መስፈርቱኝ የምታሟሉ ብቻ inbox አውሩኝ
👉 @epcasting_ephrem

@epcasting 👈ይሄን channel join በማድረግ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ
@epcasting_group
ሰላም የ EP Casting ቤተሰቦች ለተወሰኑ ቀናት ስራዎች እየለቀኩ አይደለም ለብዙ ሰአት ስልክ ላይ ስለምቆይ በስልክ ጨረር ምክንያት ትንሽ አሞኝ ነበር አሁን ለውጥ ስላለኝ በተወሰነ መልኩ መጠቀም ጀምሬአለሁ የጠፋውት ለዛ ነው ለጠየቃቹኝ ደሞ ከልብ አመሰግናለው 🙏
@epcasting
@epcasting_ephrem
💢 Realstate Advertising 💢
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

🔸 3 ሴቶች
▫️ እድሜ ከ 23 እስከ 27 ላላቹ
▫️ መልከመልካም የሆናቹ

🔸 2 ወንዶች
▫️ እድሜ ከ 40 እስከ 45 ላላቹ
▫️ ጥሩ ተክለቁመና ያላቹ

መስፈርቱኝ የምታሟሉ inbox ላይ አውሩኝ
👉 @epcasting_ephrem

@epcasting 👈ይሄን channel join በማድረግ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ
@epcasting_group
💢 Tv Commercial 💢
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

🔸 2 ሴቶች
▫️ እድሜ ከ 19 እስከ 24 ላላቹ

🔸 2 ወንዶች
▫️ እድሜ ከ 23 እስከ 28 ላላቹ
▫️ የስፖርተኛ አቋም ያላቹ

🔸 1 ወንድ
▫️ እድሜ ከ 30 እስከ 40
▫️ ባለሀብት የሚመስል አቋም ያለው


መስፈርቱኝ የምታሟሉ inbox ላይ አውሩኝ
👉 @epcasting_ephrem

@epcasting 👈ይሄን channel join በማድረግ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ
@epcasting_group
💢 የ ሆስፒታል ማስታወቂያ 💢
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
🔹ለ ሶሻል ሚድያ ነው
🔹የቀረፃ ቦታ አዳማ ነው ነገ ማለትም እሁድ ሄዳቹ ሰኞ ትመለሳላቹ ምግብ እና አልጋ ድርጅቱ ይሸፍናል

🔸 1 ሴት
▫️ ኦሮምኛ በደምብ የምትችል
▫️ እድሜ ከ 19 እስከ 26 ላላቹ

🔸 1 ሴት
▫️ እድሜ ከ 19 እስከ 24 ላላቹ
▫️ መልከመልካም የሆነች ጥሩ ቁመና ያላት

መስፈርቱኝ የምታሟሉ inbox ላይ አውሩኝ
👉 @epcasting_ephrem

@epcasting 👈ይሄን channel join በማድረግ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ
@epcasting_group
🔸 ለዛሬው የ ሆስፒታል ማስታወቂያ የተመረጠችው እሷ ናት

@epcasting_ephrem
@epcasting
@epcasting_work_samples
ሰላም cast agent, cinematographer promoter, graphics designer,.. ephrem negn @epcasting

የ EP Casting ቤተሰቦች የበፊቱ 18,000 follow የነበረው የ Tiktok account ተዘግቶብኝ አዲስ አካውንት ከፍቻለው እዚ ቻናል ላይ ያላቹ ሁላቹም ፎሎው አድርጉኝ ለምታውቋቸውም ሼር አድርጉት አመሰግናለው 🙏

my tiktok link 👇👇👇
https://www.tiktok.com/@ephrem.solomon.ep?_t=ZM-8xbHXG0QeuO&_r=1
💢 ለ ተከታታይ ድራማ 💢
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

🔸 2 ወንድ 6 ሴት
▫️ እድሜ ከ 25 እስከ 35 ላላቹ
▫️ አሪፍ ተክለ ቁመና እና የ ትወና ችሎታ ያላቹ

መስፈርቱኝ የምታሟሉ inbox ላይ አውሩኝ
👉 @epcasting_ephrem

@epcasting 👈ይሄን channel join በማድረግ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ
@epcasting_group
💢 ለ ሶሻል ሚድያ ስራዎች 💢
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ሰሞኑን መስራት የምንጀምራቸው የተለያዩ የ ሶሻል ሚድያ ስራዎች አሉ ለሱ ሴት ሞዴሎች እፈልጋለው፦

🔸 ለሴቶች
▫️ እድሜ ከ 18 እስከ 30 ላላቹ
▫️ ጥሩ የመናገር ችሎታ ያላቹ
▫️ ጥሩ ተክለ ቁመና ያላቹ

መስፈርቱኝ የምታሟሉ inbox ላይ አውሩኝ
👉 @epcasting_ephrem

@epcasting 👈ይሄን channel join በማድረግ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ
@epcasting_group
HTML Embed Code:
2025/07/05 03:27:04
Back to Top