Channel: የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሺዓዎች ሁላቸውም ካፊሮች ናቸውን? በተናጥል ካፊር ማለት እንዴት ይታያል?
አልሙሀዲስ አልፈቂህ አሸይኽ ሙሐመድ ናስረዲን አል አልባኒ
hottg.com/dawudyassin
አልሙሀዲስ አልፈቂህ አሸይኽ ሙሐመድ ናስረዲን አል አልባኒ
hottg.com/dawudyassin
ሑጃጆችን መዘየር
🔅ከሐጅ የተመለሰን ሰው መዘየር የሚፈቀድና ከዲን ጋር የሚጋጭ ነገር ካልተቀላቀለበት የሚበረታታም ተግባር ጭምር ነው።
የግድ የሚታረድ ነገር ሳይያዝ አይኬድም መባል የለበትም።
🔅ዘመድ፣ ጓደኛ እና ጎረቤት አቅም ካላቸው ጉራ፣ ፉክክርና ብክነትን በማያስከትል መልኩ ከሐጅ የመጣን ሰው ደግሰው ቢቀበሉ ወይም ቢዘይሩ ችግር አይኖረውም።
🔅የአላህ መልዕክተኛ ﷺ "አላህ በሰጣችሁ ሃብት -ያለ ጉራና ብክነት- ብሉ፣ ጠጡ፣ ልበሱ፣ ሰደቃም አውጡ" ብለዋል።
📚ሱነን አንነሳኢይ: 2559
🔅ከሐጅ የተመለሰን ሰው ደግሶ መቀበል፤ እሱም የሚዘይሩትን ሰዎች ደግሶ መመገብ እንደሚችል (ይህን ማድረግ እንደሚወደድ) ቀደምት የፊቅህ ሊቃውንት ገልጸዋል።
🔅ከሐጅ የተመለሰን ሰው ሲያገኙና ሲዘይሩ "አላህ ሐጅህን ይቀበልህ/ሽ" ወዘተ የሚል ዱዓእ ማድረግ ይቻላል።
✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ዛዱል-መዓድ

የቢድዓ ፈተና
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
👆👆👆 ሁሉም ሙስሊም
ሊያዳምጠው የሚገባ
ሙሃደራ
የቢድዓ ፈተና
➖➖➖➖
🥀በታላቁ ሸይኻችን በሱናው አንበሳ
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ሀፊዘሁሏህ
hottg.com/dawudyassin
ሊያዳምጠው የሚገባ
ሙሃደራ
የቢድዓ ፈተና
➖➖➖➖
🥀በታላቁ ሸይኻችን በሱናው አንበሳ
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ሀፊዘሁሏህ
hottg.com/dawudyassin
የቲምን ስርዓት ለማስያዝ ብሎ መቅጣት ሁክሙ ምንድን ነው?
حكم ضرب اليتيم لتأديبه وتوجيهه
📩 #السؤال :
يقول : قال الله تعالى : {فَأَمَّا الْيَتِيمَ فَلا تَقْهَرْ} [الضحى:9] ، هل تأديب اليتيم وضربه إذا أخـطأ ، ولو أدى إلى بكائه الشديد يعتبر من قهره؟
📑 #الجواب :
👈 لا ، المقصود من قهره : ظلمه والتعدي عليه والتكبر عليه ، أما #تأديبه وتوجيهه إلى الخير فهو غير داخل في هذا ، بل #واجب على الولي ، يجب على الولي أن يؤدبه وألا يهمله حتى تسوء أخلاقه ، إذا أهمل اليتيم ساءت أخلاقه ، وصار كَلاًّ على الناس وثقيلاً على الناس.
👈 لكن الواجب على وليه أن يلاحظه ، كعمه ، وأخيه .. ونحو ذلك ، أن يلاحظه إذا ساءت أخلاقه أدبه حتى يستقيم ، حتى يكون شاباً مؤدباً ، #مثلما يؤدب أولاده ، فالإصلاح لهم لابد منه ، فكما تؤدب أولادك تؤدب اليتيم الذي عندك ، وليس هذا من ظلمه ولا من قهره ولا من الإساءة إليه ، بل هذا من #الإصلاح والإحسان إليه حتى تستقيم أخلاقه ، وحتى يكون شاباً جيداً مؤدباً يضع الأمور في مواضعها ويضع الكلام في مواضعه. نعم.
📗 الموقع الرسمي للشيخ ابن باز 📗

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢራን ውስጥ እንኳን የሺዓን መንገድ እንደ መዝሐብ ይዞ መጓዝ እየቀረ ነው ። ስልጣን የያዘው አካል ስልጣኑን ማራዘሚያ አድርጎ እየተጠቀመበት እንደሆነም ይነገራል
በኢራን ውስጥ በርካታ ሱኒዮች አሉ የት ቦታ እና እንዴት እንደሆነ ከገለፃው እናዳምጥ
hottg.com/dawudyassin
በኢራን ውስጥ በርካታ ሱኒዮች አሉ የት ቦታ እና እንዴት እንደሆነ ከገለፃው እናዳምጥ
hottg.com/dawudyassin
Forwarded from NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
ከሐጅ መልስ ||
ኡስታዝ አማን ኢብራሂም
NesihaTv
https://youtu.be/NOZHfuZsgS0
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Telegram፡ https://hottg.com/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv

ብስራት ለወላጅና ለልጆች
እንኳን ደስ አላችሁ!!!
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመሆን ልዩ የክረምት ኮርስ በተመላላሽ እና በርቀት ለሁሉም ፆታ በተመቻቸ መልኩ ያዘጋጀን መሆናችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።
🖍ዕድሜያቸው ከ10 - 12 ለሆኑ ልጆች፣
ከ13- 14 ለሞላቸው ታዳጊዎች፣ እንዲሁም 15 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወጣቶች፣
✔️እምነታቸውን ከምንጩ የሚያውቁበት !
✔️የኢባዳን አፈፃፀም የሚማሩበት!
✔️ኢስላማዊ ተርቢያ የሚቀስሙበት!
✔️መልካም አርአያዎቻቸውን የሚተዋወቁበት ታላቅ መድረክ
✔️ጌታቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁበት ኮርስ
ለወንዶች ከሰኔ 17- 28 ባሉት ቀናት 18 በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና ቢሮ በስራ ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን፤
ለሴቶች ደግሞ ከሰኔ 17- 23 18 ባለው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ,በቤቴልና በፉሪ ቅርጫፎች መመዝገብ
📌ለበለጠ መረጃ
ለወንዶች በስልክ ቁጥር 0912617007/0912023190/0912617005
ለሴቶች ለ18 ኢብኑመስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 0904366666
ለቤቴል ቅርጫፍ 0911105653/0911375952/+251913840323
ለፉሪ ቅርጫፍ 0911479151/0912058590/251 92 694 8459 ይደውሉ፤ ይመዝገቡ፤ በእውቀት ብርሀን ከፍ ይበሉ።
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@nesihatv
የምዝገባ ቀን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ 2:30-9:30
በአካል በመገኘት ይመዝገቡ

ነገ ኸሚስ ሙሀረም ① 1447 ዓሂ ነው
ባሳለፍነው ዓመት ላይ ምን መልካም ስራዎች ሰርተናል በቀጣዮስ መጪው ዓመት ላይ ለመስራት ያስብነው መልካም ተግባሮች ምን መሽሩአቶች አሉን?
hottg.com/dawudyassin
ባሳለፍነው ዓመት ላይ ምን መልካም ስራዎች ሰርተናል በቀጣዮስ መጪው ዓመት ላይ ለመስራት ያስብነው መልካም ተግባሮች ምን መሽሩአቶች አሉን?
hottg.com/dawudyassin
Telegram
የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ
نفهم الكتاب والسنة بفهم سلفنا الصالح
ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ
ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ
በአዲስ አበባ መስጂዶች የመጅሊስ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅቶት ተጠናቀዋል።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ሰኔ 17፣ 2017 ዓ.ል | ዙል ሒጃ 28፣ 1446 ዓ.ሒ
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
አዲስ አበባ
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ በከተማዋ በሚገኙ መስጂዶች ውስጥ ምርጫ ለማካሄድ የቅድመ ዝግጅት ስራውን ማጠናቀቁን ገልጿል።
የቦርዱ ሰብሳቢ አቶ ጅብሪል ዑስማን ለጠቅላይ ምክርቤቱ ህዝብ ግንኙነትና ሚድያ ዘርፍ እንደገለፁት ቦርዱ የምርጫ ቅድመ ዝግጅት ስራውን ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቁን ተናግረዋል።
የምርጫ መመዝገቢያ ቁሳቁሶች በምዝገባ ጣቢያዎች መድረሳቸውን እና ከመጪው ሰኔ 20/2017 (ጁምዓ) ጀምሮ በሁሉም መስጂዶች ምዝገባ እንደሚካሄድ አቶ ጅብሪል ተናግረዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ ሙስሊም ማሕብረሰብ በዚህ ታሪካዊ ምርጫ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ አቶ ጅብሪል ጥሪ አቅርበዋል።
••••••••••••••••••••••••
የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነት
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
ቴሌግራም | hottg.com/eiasc1
ትዊተር | https://x.com/eiasc1

Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት
ግብረሰዶም በኢትዮጵያ ባህልና ሃይማኖት ተቀባይነት የሌለው ትውልድ ገዳይ ተግባር ነው !!!!!
የ‹ግብረሰዶማዊነት ወረራ› ከቅኝ ግዛትይበሳል እንጂ የተሻለ አይደለም፤ ምክንያቱም ሀገርን ወሮ በመንጠቅ ብቻ የሚመለስ አይደለም
ይልቁንም የትውልድን መንፈስ መጦ በማውጣት የሰው ልጅን ማንነትና የትውልድን ቀጣይነት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ ነው፡፡ ስለዚህ ‹ሳይቃጠል በቅጠል!›
ማለት እዚህ ላይ ነው፤ ትውልዱን ለመጠበቅ፣ ሀገርን ከዚህ ጥፋት ለመታደግም ‹ጦርነት› ሊታወጅበት ይገባል፤ ያለበለዚያ ችግሩ ተቆጣጥሮን ልጆች እንዳያሳጣን፣ በሀገራችን ተንሠራፍቶ መንቀሻቀሻ እንዳናጣ ያሰጋል፤ ለዚህ ለዚህማ የመውለድ ትርጉሙስ ምን ሊሆን ነው? ስለዚህ ግብረሰዶማውነትን እንደቀላል ነገር እንዳናየው፤
‹ልጆቻችንን አስጨርሰንም› በጸጸት እያለቀስን እንዳንሞት ከአሁኑ ማጤን ይኖርብናል

Forwarded from ሙስተጃብ ፋሪስ አሊት አባልቾ
በጁምዓ ቀን መስጂድ ቀድሞ የመግባት ትሩፋት
➿➿➿➿➿➿➿➿➿➿➿➿➿➿
🥀 ረሱል ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም
እንዲህ ብሏሉ👇
👉በጁምዓ ቀን መስጂድ መግቢያ በር
የሚቆሙና ሰዎችን በቅድሚያ
በቅድሚያ/ እንደየ አመጣጣቸው
የሚመዘግቡ መለዕክቶች አሉ።
🥀በመጀመሪያ ሰአት የመጣን ሰው
ግመል ሰደቃ እንዳቀረበ
ይቆጠርለታል።
🥀ከዛ ቀጥሎ ባለው ጊዜ የመጣን
ሰው በሬ ሶደቃ እንዳቀረበ
ይቆጠርለታል።
🥀ከዛ ቀጥሎ ባለው ጊዜ የመጣ ሰው
በግ ሰደቃ እንዳቀረበ ይቆጠርለታል።
🥀ከዛ ቀጥሎ ባለው ጊዜ የመጣ ሰው
ዶሮ ሰደቃ እንዳቀረበ ይቆጠርለታል።
🥀ከዛ ቀጥሎ ባለው ጊዜ የመጣ ሰው
እንቁላል ሰደቃ እንዳቀረበ
ይቆጠርለታል።
🥀ከዛ ኢማሙ ለኹጥባ ሚምበር ላይ
ስወጣ መልዓክቶች
መዝገባቸውን በመዝጋት
ምክሩን ለማዳመጥ ይቀመጣሉ።
(📚ቡኻሪ ዘግበውታል 929)
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✔️አላሁ አክበር❗️ለተጠቀመበት ሰው
ምንኛ ደስስስ የሚል አጋጣሚ ነው።
አላህ ለሁላችንም ያግራልን። አሚን
🥀ይህ መልዕክት እኛ ጋር እንዳይቀር
ለተለያዩ ወዳጆቻችን በማስተላለፍ
የአጅሩ ተካፋይ እንሁን።
🥀 የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ኢስላማዊ
እውቀቶችን ለማግኘት ከስር ያለውን
ሊንክ በመንካት ቻናሉን ጆይን ብለው
ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇https://hottg.com/+ZZzCjxcbaso3YzM0

HTML Embed Code: