" እኛ ሰዎች ከተወለድንበት ቀን ይልቅ ሞታችን የሚታወስ ፣ የመጣንበት ሳይኾን የሄድንበት ቀን የሚሞገስ ፣ ከሕይወታችን ይልቅ ሞታችን ዋጋ ያለው ፣ ለምን ኖረ ሳይኾን እንዴት ሞተ? የምንባል ፍጡሮች ነን ። ይህን ደግሞ ለማሸነፍ ቆም ብለን ማሰብና ወደ ፈጣሪ መጠጋት አለብን ። የሕይወታችን አላማ እዚያ እናገኛለን ። ልክ የአገራችን ሰው ሲተርት < ሞት አይቀርም እቱ ምንም ቢታክቱ > እንደሚለውም ሞትን እያሰብን መልካም ሥራ እንድንሠራ ነው ። "
ሜሎሪና ገፅ 177
>>Click here to continue<<