Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/hottg/post.php on line 59

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/2025-07-20/post/danny4677/-26667-26668-): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/hottg/post.php on line 72
መረጃ❗️ @Daniel daba🇱🇷
TG Telegram Group & Channel
Daniel daba🇱🇷 | United States America (US)
Create: Update:

መረጃ❗️
<>

የአማራ ፋኖ በጎጃም (አፋጎ) ከፍተኛ አመራሮች ምሽቱን በአስረስ ማር ዳምጤ ሰብሳቢነት በአካልና በዋትስአፕ በመገናኘት ባካሄዱት ወይይት ከዚህ እንደሚከተለው የተዘረዘሩ አራት ቁልፍ ውሳኔዎችን አሳልፏል፦

❶ የአማራ ፋኖ በጎጃም (አፋጎ) ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) በይፋ ለቆ መውጣቱን የሚገልጽ ሲሆን በቀጣይ ከተለያዩ አደረጃጀቶች ጋር በትብብር፣ በጥምረት እንዲሁም በውህደት ለመስራት ዝግጁ መሆኑን፣

❷ የአማራ ፋኖ በጎጃም (አፋጎ) በተናጠል የሚያደርገውን ትግል አጠናክሮ መቀጠሉ እንደተጠበቀ ሆኖ በቀጣይ እንደአስፈላጊነቱ የጎጃም ክልላዊ መንግስት ምስረታን በተመለከተ በስፋት ላወያየት ዝግጁ ስለመሆኑ፣

❸ የአማራ ፋኖ በጎጃም (አፋጎ) በአቶ እስክንድር ነጋ ከሚመራው የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት (አፋህድ) ጋር በጋራ መስራት በሚችልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ለመመካከር አመቻች ኮሚቴ መርጧል፣

❹ ከሻዕቢያ የሚደረገው የጦር መሳሪያ ድጋፍ መጠኑ እንዲጨምር ለመጠየቅ ወደሻዕቢያ የሚያመራ ልዑክ በአጭር ጊዜ እንዲደራጅና ከህወሓት ጋር የተጀመረው የጋራ Military operation የበለጠ እንዲጠናከር ልዩ ትኩረት እንዲሰጠው የሚሉ ናቸው።

( Getenet Almaw )

በመጨረሻ የአፋጎ መግለጫ ጥልቅ የሁኔታ ጥናት ተካሂዶ የጋራ መግባባት ላይ እስኪደረስ ውሳኔው በደብቅ እንዲያዝ ተወስኗል።

9🕊5😭2

>>Click here to continue<<

Daniel daba🇱🇷

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)

Warning: Undefined array key 3 in /var/www/hottg/function.php on line 115

Fatal error: Uncaught mysqli_sql_exception: Can't create/write to file '/tmp/#sql-temptable-a06e-5d7a08-2b16.MAI' (Errcode: 28 "No space left on device") in /var/www/hottg/function.php:216 Stack trace: #0 /var/www/hottg/function.php(216): mysqli_query() #1 /var/www/hottg/function.php(115): select() #2 /var/www/hottg/post.php(351): daCache() #3 /var/www/hottg/route.php(63): include_once('...') #4 {main} thrown in /var/www/hottg/function.php on line 216