Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/hottg/post.php on line 59

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/2025-07-22/post/danny4677/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/hottg/post.php on line 72
የመርሳት ችግር ካልሆነ. ዛሬ ለሻቢያ እና ለህውሃት የተገረዱ የባዕዳን ተላላኪ ባንዳዎች ልማቱ ይሸጥ ፣ ብልጭልጭ አንፈልግም አዲሳበባ ሺሻ ቤት መሰለች የኮሪደር ልማት ለኢትዮጵያ ህዝብ ምኑ ነው ከዱባይ ኮርጆ ነው ምናምን እያለ ላሀጩን ሲያዝረበርብ የሚውለው ትላንት ወያኔ ምን ሲሰራ እንደነበር እረስቶ ነው ? አብይ ባያለማ እና እንደ ወያኔ ቀስ እያለ ቢዘርፍ ይጮህበታል ?? @Daniel daba🇱🇷
TG Telegram Group & Channel
Daniel daba🇱🇷 | United States America (US)
Create: Update:

የመርሳት ችግር ካልሆነ. ዛሬ ለሻቢያ እና ለህውሃት የተገረዱ የባዕዳን ተላላኪ ባንዳዎች ልማቱ ይሸጥ ፣ ብልጭልጭ አንፈልግም አዲሳበባ ሺሻ ቤት መሰለች የኮሪደር ልማት ለኢትዮጵያ ህዝብ ምኑ ነው ከዱባይ ኮርጆ ነው ምናምን እያለ ላሀጩን ሲያዝረበርብ የሚውለው ትላንት ወያኔ ምን ሲሰራ እንደነበር እረስቶ ነው ? አብይ ባያለማ እና እንደ ወያኔ ቀስ እያለ ቢዘርፍ ይጮህበታል ??

“ኢህአዴግ በ27 ዓመት ውስጥ የ50 ቢሊዮን ዶላር እርዳታ እና የ20 ቢሊዮን ዶላር ብድር አግኝቷል። በዚህ ዘመን ውስጥ ሙስና እጅግ ስር ሰድዶ የነበረ ሲሆን፣ ከአጠቃላይ 70 ቢሊዮን ዶላሩ ውስጥ ከ23 ቢሊዮን በላይ የሚሆነው ከኢትዮጵያ ውጭ እንዲሸሽ ተደርጓል።” አንድ-ሦስተኛው የሃገሪቱ እርዳታ እና ብድር ማለት ነው።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የመርሳት ችግር ካልሆነ. ዛሬ ለሻቢያ እና ለህውሃት የተገረዱ የባዕዳን ተላላኪ ባንዳዎች ልማቱ ይሸጥ ፣ ብልጭልጭ አንፈልግም አዲሳበባ ሺሻ ቤት መሰለች የኮሪደር ልማት ለኢትዮጵያ ህዝብ ምኑ ነው ከዱባይ ኮርጆ ነው ምናምን እያለ ላሀጩን ሲያዝረበርብ የሚውለው ትላንት ወያኔ ምን ሲሰራ እንደነበር እረስቶ ነው ? አብይ ባያለማ እና እንደ ወያኔ ቀስ እያለ ቢዘርፍ ይጮህበታል ??

“ኢህአዴግ በ27 ዓመት ውስጥ የ50 ቢሊዮን ዶላር እርዳታ እና የ20 ቢሊዮን ዶላር ብድር አግኝቷል። በዚህ ዘመን ውስጥ ሙስና እጅግ ስር ሰድዶ የነበረ ሲሆን፣ ከአጠቃላይ 70 ቢሊዮን ዶላሩ ውስጥ ከ23 ቢሊዮን በላይ የሚሆነው ከኢትዮጵያ ውጭ እንዲሸሽ ተደርጓል።” አንድ-ሦስተኛው የሃገሪቱ እርዳታ እና ብድር ማለት ነው።
😭52🕊1

>>Click here to continue<<

Daniel daba🇱🇷

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)

Warning: Undefined array key 3 in /var/www/hottg/function.php on line 115

Fatal error: Uncaught mysqli_sql_exception: Too many connections in /var/www/db.php:16 Stack trace: #0 /var/www/db.php(16): mysqli_connect() #1 /var/www/hottg/function.php(212): db() #2 /var/www/hottg/function.php(115): select() #3 /var/www/hottg/post.php(351): daCache() #4 /var/www/hottg/route.php(63): include_once('...') #5 {main} thrown in /var/www/db.php on line 16