TG Telegram Group Link
Channel: Commercial Bank of Ethiopia - Official
Back to Bottom
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውስጥ የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ በድምቀት ተከፈተ።
*****
በ12 ቡድኖች እና ለ አንድ ወር ከአስራ እምስት ቀን የሚቆየውን ይህን ውድድር በይፋ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተጀመረ። ውድድሩንም ያስጀመሩት የባንካችን ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ በመክፈቻ ንግግራቸው እንደነዚህ ዓይነት የውስጥ ውድድሮች የሰራተኞችን ጤና ከመጠበቅ ባሻገር አንድነትን ያጠናክራል ብለዋል።
በውድድሩ ቦታ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በላይ ደጀን በበኩላቸው እንዲህ አይነት ስፓርታዊ ውድድሮች በሰራተኞች መካከል ያለውን ፍቅር ከማጠናከሩ በላይ ጠንካራ የአካል ብቃት ያለው ሰራተኛ ለመፍጠር እንደሚያስችል ገልጸው ባንኩ ለስፓርቱ ትኩረት በመስጠት እያከናወነ ለሚገኘው እንቅስቃሴ ምስጋና አቅርበዋል።
በመክፈቻው ጨዋታም የዋናው መስሪያ ቤት ማኔጅመንት ከ አራዳ እና የካ ዲስትሪክት ጥምረት ጋር ባደረጉት ጨዋታ ዋናው መስሪያ በአቶ አቤ ሳኖ መክፈቻ ጎል መምራት ቢችልም የአራዳ እና የካ ጥምረት ጎል በማስቆጠር ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል።
የዋናው መስሪያ ቤት ሰራተኞች ቡድን እና ካሜርሻል ኖሚንስ ባደረጉት ጨዋታ ዋና መስሪያ ቤት በጨዋታ ብልጫ 6 ለ 2 ማሸነፍ ችሏል።
በ itsmydam አስተዋጽኦ ያበርክቱ!
******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አስተዋጽኦ የሚያደርጉበት itsmydam የተሰኘ መተግበሪያ ሥራ ላይ አውሏል፡፡

• ለጋሾች ወደ ኢትዮዳይሬክት (EthioDirect) መተግበሪያ በመግባት itsmydam የሚለውን አማራጭ መርጠው ከ5 እስከ 1000 ዶላር ድረስ የማስተር ወይም የቪዛ ካርዳቸውን ተጠቅመው ልገሳቸውን ማድረግ ይችላሉ ፡፡
itsmydam.com በተሰኘው ድረ-ገፅ አማካኝነት ደግሞ ዘመቻ በማካሄድ አሊያም ግለሰቦች በቀጥታ ድጋፋቸውን ማድረግ ይችላሉ፡፡
• ለጋሾች በኢሜይል አድራሻቸው አማካኝነት የምስክር ወረቀት ያገኛሉ፡፡
******
የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም App Store ማውረድ ይችላሉ፡፡
• ለአንድሮይድ ስልኮች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect
• ለአፕል ስልኮች
https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
GetRooms
ከየትኛውም ቦታ ኢትዮጵያ ውስጥ የሆቴል ክፍል መያዝ እና ክፍያ መፈፀም ይችላሉ!
**********
በGetRooms ሆቴል ያስመዝግቡ፤
ክፍያዎን በሲቢኢ ብር፣ በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ወይም አቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፍ ይፈፅሙ፡፡

ለዓለም አቀፍ ክፍያ ቪዛ፣ ማስተር ካርድ ወይም ዩኒየንፔይን መጠቀም ይችላሉ፡፡

አገልግሎቱን፡
www.getroomsonline.com ድረ-ገፅ፣
በ GetRooms የሞባይል መተግበሪያ፣ አሊያም
ወደ 9801 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
*********
መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም APP Store ያውርዱ!

Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.getrooms

IOS: https://apps.apple.com/ke/app/getrooms/id1596445830

#CBE #GetRooms #CBEBirr #mobilebanking #VISA #MasterCard #UnionPay
በቋሚነት የሚከፍሉት ክፍያ አለ?
************
በየቀኑ፣ በየሳምንቱ ወይም በየወሩ በቋሚነት የሚከፍሉት ክፍያ ሲኖርዎት በሞባይል ባንኪንግ የቋሚ ክፍያ ትእዛዝ አገልግሎት ተጠቅመው የመርሳት ስጋት ሳያሳስብዎት፣ ክፍያዎን ወቅቱን ሳያዛንፉ መፈፀም ይችላሉ፡፡

እንዴት? የሚከተለውን መመሪያ ይጠቀሙ፡፡

1. ቋሚ ክፍያ የሚፈፀምለትን ግለሰብ/ድርጅት ሂሳብ መመዝገብ

• ወደ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያው ይግቡ፤
• ‘ባንኪንግ’ / ‘Banking’ ወደሚለው አማራጭ ይግቡ፤
• ‘Manage Beneficiaries’ የሚለውን ይምረጡ፤
• ‘Add New Beneficiary’ የሚለውን ይጫኑ፤
• ቋሚ ክፍያ የሚፈፀምለትን ግለሰብ/ድርጅት ሂሳብ ያስገቡና ይቀጥሉ፤
• የደንበኛውን ስም ትክክለኛነት አረጋግጠው ይቀጥሉ፤
• ቋሚ ክፍያ የሚፈፀምለትን ግለሰብ/ድርጅት የፈለጉትን አጭር ስያሜ (Nick Name) ያስገቡና ይቀጥሉ፤
• የሚስጥር ቁጥር አስገብተው ይቀጥሉ፤
• ቋሚ ክፍያ የሚፈፀምለት ግለሰብ/ድርጅት መመዝገቡን የሚያረጋግጥ መልእክት ይደርስዎታል፡፡

2. ቋሚ የክፍያ ትእዛዙን መመዝገብ

• ወደ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያው ዋና ማውጫ ተመልሰው ‘ባንኪንግ’ / ‘Banking’ ወደሚለው አማራጭ ይግቡ፤
• ‘Create Standing Order’ የሚለውን ይምረጡ፤
• ቋሚ ክፍያው ተቀናሽ የሚደረግበትን ሂሳብ ይምረጡ፤
• ቋሚ ክፍያ የሚፈፀምለት ግለሰብ/ድርጅት አጭር ስያሜ (Nick Name) ሲመጣልዎት ይጫኑት፣
• የቋሚ ክፍያውን መጠን፣ ክፍያው በየስንት ጊዜው እንደሚፈፀም፣ የቋሚ ክፍያው ትእዛዝ ማብቂያ ቀን እና የክፍያውን ምክንያት አስገብተው ይቀጥሉ፤
• የሚስጥር ቁጥር አስገብተው ይቀጥሉ፤
• ቋሚ የክፍያ ትእዛዙ በስኬት መመዝገቡን የሚያረጋግጥ መልእክት ይደርስዎታል፡፡
https://youtu.be/Oz2HUoh-eSY
ሲቆጥቡ እድገት አለ!
#cbe #saving #banking #ethiopia
ዕቁብ መጣል ይፈልጋሉ?
==========
ሳይወጡ ሳይወርዱ በዲጂታል ዕቁብ (Digital Equb) በሚፈልጉት አማራጭ እቁብ ጥለው ውጥንዎን ያሳኩ፡፡

• የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን ከ http://onelink.to/pm8mtg አውርደው ስልክዎ ላይ ይጫኑና ይመዝገቡ፡፡

• የእቁብ ክፍያዎን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ይክፈሉ፡፡

• የዕጣ አወጣጡን ቀጥታ በስልክዎ ይከታተሉ፡፡
"ፅዱ ኢትዮጵያ- ኑሮ በጤና'' መርሐ ግብር በሀዋሳ ከተማ በይፋ ተጀመረ፡፡
*************
ህብረተሰቡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተ ሂሳብ ቁጥር 1000631326572 ድጋፍ በማድረግ በሀዋሳ ከተማ ደረጃቸውን የጠበቁ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት እና በመንከባከብ ከተማዋን ለኑሮ እና ለኢንቨስትመንት ምቹ እና ማራኪ እንድትሆን ለማስቻል የሚደረገውን ጥረት እንዲያግዝ ጥሪ ተላልፏል፡፡
መተግበሪያዎን ሲቢኢ ብር ላይ ያስቀምጡ
በቀላሉ በርካታ ደንበኞች ዘንድ ይድረሱ!

#CBE #cbebirr #apps #digitalbanking
*************
የሲቢኢ ብር መተግበሪያ ማስፈንጠሪያ፡

• ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
*************

ዛሬ ግንቦት 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡30

• በፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/combanketh
• በቴሌግራም ፦ https://hottg.com/combankethofficial
• በትግርኛ የፌስቡክ ገፅ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063784606106
• በቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@combankethiopia

የጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል፡፡ ትክክለኛ ገፃችንን በመቀላቀል ይሳተፉ፤ ይሸለሙ!

ማሳሰቢያ፡
*********
• የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፤
• ቀድመው የመለሱ አምስት ተሳታፊዎች በደረጃቸው ይሸለማሉ፤
• አንድ ተሳታፊ ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፤
• ሽልማት የሚሰጠው በሲቢኢ ብር ሰለሆነ ደንበኛ ካልሆኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ ወይም የሲቢኢ ብር ወኪል ዘንድ በመሄድ ደንበኛ ይሁኑ፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
**************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በእዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን የእህል ማጨጃ ማሽነሪዎች (Combiners) በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያውን ዝርዝር ይዘት በሚከተለው ማስፈንጠሪያ በመግባት መመልከት ይችላሉ፡
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/combiners_bid_d3a8ac7168.pdf
ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
*********
7ኛ ዙር የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር፡፡

ማሳሰቢያ፡

• በአስተያየት መስጫው ይመልሱ፤
• የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፤
• ቀድመው የመለሱ አምስት ተሳታፊዎች በደረጃቸው ይሸለማሉ፤
• አንድ ተሳታፊ ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፤
• ሽልማት የሚሰጠው በሲቢኢ ብር ሰለሆነ ደንበኛ ካልሆኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ ወይም የሲቢኢ ብር ወኪል ዘንድ በመሄድ ደንበኛ ይሁኑ፡፡
ዲጂታል ዕቁብ በሲቢኢ ብር መተግበሪያ መጣ!
==========
የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን በሲቢኢ ብር መተግበሪያ ሚኒ አፕስ ላይ ያገኙታል፡፡

በቀላሉ ተመዝግበው የመረጡትን የዕቁብ አማራጭ ይቀላቀሉ፡፡
#CBE #cbebirr #apps #digitalbanking #digitalequb
*************

የሲቢኢ ብር መተግበሪያ ማስፈንጠሪያ፡
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
በአገልግሎታችን ላይ ያለዎትን አስተያየት ይስጡን!
************

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በማሻሻል የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት እንዲያግዘው የክቡራን ደንበኞቹን አስተያየት በቀጣይነት በመሰብሰብ ላይ ይገኛል፡፡

ከዚህ ጋር በተያያዘ በቅርንጫፎች አገልግሎት ሲያገኙ እንዲሁም የኤቲኤም (ATM)፣ የፖስ (POS) እና የሲቢኢ ብር (CBE Birr) አገልግሎቶችን ከተጠቀሙ በኋላ ከሚላከው የፅሁፍ ማረጋገጫ መልእክት (SMS) ጋር አገልግሎቶቹን በተመለከተ የደንበኞችን ግብረ መልስ ለመሰብሰብ ወደ ተዘጋጀው መጠይቅ የሚወስድ ማስፈንጠሪያ (link) እንልካለን፡፡

እርስዎም አገልግሎት ካገኙ በኋላ የሚደርስዎትን ማስፈንጠሪያ /link/ በመጫን እና መጠይቁን በመሙላት አስተያየትዎን እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን።

ማሳሰቢያ፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በስልክ በሚላክ መጠይቅ ምንም አይነት የባንክ መረጃዎንና የሚስጢር ቁጥርዎን አይጠይቅም፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
ግንቦት 29 ቀን 2016 ዓ.ም በቴሌግራም በተካሄደው 7ኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር የአሸናፊዎች ዝርዝር፡፡
ከሀሰተኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ይጠንቀቁ!
=========
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ስም፣ አርማ እና ቀለም በመጠቀም ሀሰተኛ የማኅበራዊ ትስስር ገፆችን የሚከፍቱ አጭበርባሪዎች ተበራክተዋል፡፡

እነዚህ ሀሰተኛ ገፆች የተለያዩ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት የሌብነት ተግባር የሚፈፅሙ ሲሆን፣ በአብዛኛው አባላትን ስታስገቡ (Add member) ሽልማት ታገኛላችሁ በማለት የተከታዮቻቸውን ቁጥር ያሳድጋሉ፡፡

በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን የባንካችንን ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ብቻ በመከተል ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃ ያግኙ፣ ከአጭበርባሪዎች ራስዎን ይጠብቁ፡፡


የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች፡
• Facebook፡- https://www.facebook.com/combanketh
• Facebook Afan Oromo፡- https://www.facebook.com/BaankiiDaldalaItiyoophiyaa
• Facebook CBE NOOR፡- https://www.facebook.com/cbenoor
• Facebook Tigrigna:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063784606106
• YouTube፡- https://www.youtube.com/commercialbankofethiopia
• LinkedIn፡- https://www.linkedin.com/company/commercialbankofethiopia
• Twitter፡- https://twitter.com/combankethiopia
• Telegram፡- https://hottg.com/combankethofficial
• Telegram CBE NOOR፡- https://hottg.com/combankcbenoorofficial
• Telegram Afan Oromo:- https://hottg.com/baankii_daldala_itiyoophiyaa
• Instagram፡- https://www.instagram.com/commercialbankofethiopia/
• Tiktok:- https://www.tiktok.com/@combankethiopia
HTML Embed Code:
2024/06/08 04:48:42
Back to Top