ከናንተ ዉስጥ አንዳችሁ ምግብ በሚሰራ ግዜ መረቁን ያብዛው ከዛ ለጎሮቤቶቹ ይውሰድ::
ጎረቤቱ ተርቦ እሱ ጠግቦ ያደረ ሰው ከኛ አይደለም::
የአላህ መልክተኛ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም♥️
እዚህ ድንቅ እና የሰው ልጆች ሁሉ ፈርጥ የሆኑት ነብይ ላይ ሰለዋት አውርዱ
አላህ በሳቸው እና በቤተሰባቸው ላይ ሰላም እና እዝነትን ያውርድ♥️
لَقَدْ جَاءَكُمْ رَسُولٌ مِّنْ أَنفُسِكُمْ عَزِيزٌ عَلَيْهِ مَا عَنِتُّمْ حَرِيصٌ عَلَيْكُم بِالْمُؤْمِنِينَ رَءُوفٌ رَّحِيمٌ
ከጎሳችሁ የሆነ ችግራችሁ በእርሱ ላይ ጽኑ የሆነ፣ በእናንተ (እምነት) ላይ የሚጓጓ፣ በምእምናን (ላይ) ርኅሩኅ አዛኝ የኾነ መልክተኛ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡
@Astentn
https://hottg.com/bintsaniyebabowa
>>Click here to continue<<