TG Telegram Group Link
Channel: 🌹❀"የፍቅር ጥግ"❀🌹
Back to Bottom
ስለ'ሩህአለሜ🖤

የአመሻሽ ጀምበር ልትጠልቅ ብርሃኗን ስትሰበስብ...ድንገት ፊት'ህ ላይ ሰክን ብላ ስታርፍ..ነብሴ'ን ስንጥቅ ያደረጋት መገረም አይኔ አልተቀበለም?!...ይህን ክስተት ስንቴ በምናቤ ከልሼዋለሁ...ደ'ሞ ያ የፊትህ ፀዳል ለወራት ከድካም አላሰረፈኝም...?! እንዲህ አይነቱን መገለጥ ለማን አወጋለሁ..?!

@astentn
ስለ ሩህአለሜ💛

ከተሳፈርኩበት የሃሳብ ጋሪ ስባንን...ወ'ዳለሁበት ስመለስ...አንተ እንዳለህልኝ ሳውቅ... ትሰክናለች ነብሴ...!!!

@astentn
ጥሪ የተጠራሁበት ቤት ሄጄ
''ታክሲ ጠፍቶ ፍዳዬን በልቼ ነው የመጣሁት'' ስል

ከጓዳ : -
“ተያት ከበላች አታስጨንቂያት ”🥴
💜 ያለህበት ቦታ ታድሎ
በዙሪያህ ያሉት ሁሉ ታድለው
አይኖችህን የሚያዩ አይኖችም ታድለው
ምነው በአላህ እኔም እንደነሱ ታድዬ
አጠገብህ ሆኜ አይን አይንህን ባይ‥..
:¨·.·¨: ❀
 `¡. @Astentn
Audio
በያላችሁበት ሆናችሁ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት አውርዱ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
💚 አላህዬ…!!
ማየት ለሚችሉት አይኖቻችን
መስማት ለሚችሉት ጆሮዎቻችን
ዓፊያን ለተላበሰው ሰውነታችን
ባጠቃላይ ቆጥረን ለማንዘልቃቸው
በኛ ላይ ላዋልክብን ፀጋዎችህ ሁሉ
ምስጋና ይገባህ ።
الحمد لله
          Te Âť @astentn ⚘ღ
💛:) ከህይወት ህግጋት ውስጥ አንዱ
በሷ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ ጊዜያዊ
መሆኑ ነው‥ ቀኑ ጊዜያዊ ነው ፣ ማታውም
ጊዜያዊ ነው ፣ ደስታ ጊዜያዊ ናት ፣ ሀዘኑም
ጊዜያዊ ነው ፣ የሰው ልጅ እዚህ ዱንያ ላይ
መገኘቱ ራሱ በጊዜያዊነት ነው … ይህን ህግ ካመንክ
አሁን የያዘህ ውጥረትና ጭንቀትም ጊዜያዊ ነውና
አብሽር ያልፋል😊
@astentn
ሰርክ እየደከማችሁ ያጣችሁት ማንኛውም ነገር (ያልሆነላቹ)... በእሱ ጉዳይ ላይ ለእናንተ የሚሆን ምንም ኸይር ነገር ስለ'ሌለው ነው...(ለኛ መልካም ያልሆነ ሁሉ ጥንቅር ብሎ ቢቀርስ..?!)

እና ድካም አስወልዶ "ምንምን" ላስታቀፍችሁ ሁሉ አብሽሩልኝ 🥰

@Astentn
🩵የዛሬ መቶ አመት ታሪክ ነን። ወይ በፊደሎች መሀል የምንዘከር… ወይም ምድር የዘነጋችን ታሪክ።

@astentn
ድንገት አልነበረም። የቀደር መስመር ላይ ነው የተገናኛችሁት። በህይወትህ ላይ የሆኑ ትምህርቶችን ሰጥተውህ ያለፉት ሁሉ(ምናልባትም ክፉዎች)፣ ከዋክብቶች ሲሸሹህ ሰማይህን ሊያበሩልህ የመጡት ምርጥ ሰዎችህ ሁሉ… ለነርሱ የተወሰነላቸው የህይወት ዓለም ከተወሰነልህ የህይወት ዓለም ጋር እንዲነካካ ተፅፏል። ሌላ አይደለም።

@Astentn
HTML Embed Code:
2025/06/30 14:31:43
Back to Top