Channel: Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
በለይለተል-ቀድር የሚሰራ ዒባዳ ከ83 ዓመት ዒባዳ የሚበልጥ ሲሆን ከነቢዩ ሰሀባዎች ውስጥ፥ ዑመር፣ ኢብኑ ዐባስ፣ኡበይ ኢብኑ ከዕብ፣ ሙዓዊያ፣ ሁዘይፋና ሌሎችም ለይለተል-ቀድር የረመዳን 27ተኛ ለሊት ላይ ናት ይሉ ነበር! ይህች ለሊትም ዛሬ ረቡዕ ምሽት ላይ ናትና እንበራታ!
የአፈላጉኝ ማስታወቂያ
Beeksisa Iyyaafannoo!
💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Barataa Mubaarak Maahmud Gaafa Kamisaa Guyyaa 11/07/2017 Mana barumsaa deemuuf akka baheen hin deebine. Naannoo Tulluu Diimtuu irraa kan Bade. Gara Mana baruumsa Tulluu Diimtuu deemaa jedhee bahe.
Gaafa manaa ba’u;
1. Surree/Kofoo Magaala ykn Bifa Bunaa Qabu
2.Irraa keessan shurraba gurraacha haguuggii qabu
3.Kophee bunnii keewwatee ture
o Namoonni argitan lakk.bilbilaa
kanaan nu beeksisaa oolmaa keessan ni kaffalla. Maatii isaa
o 0910778224 / 0922296885
የአፈላጉኝ ማስታወቂያ
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
ተማሪ ሙባረክ ማህሙድ ሀሙስ ዕለት በቀን 11/07/2017 ትምህርት ቤት ሊሄድ ወቶ አልተመለሰም፡፡ ትምህርት ቤቱ በአድስ አበባ ዙርያ ቱሉ ድምቱ ነው።
ከቤት ሲወጣ፡-
1. ቡኒ ሱሪ
2. ከላይ ኮፍያ ያለዉ ጥቁር ሹራብ
3. ቡኒ ጫማ አድርጎ ነዉ
የለበት ቦታ ያየችሁ ከታች ባለዉ ስልክ ቁጥር ለጠቆመን ወረታ ከፋይ ነን! ወላጅ ቤተሰቦቹ!
0910778224 /0922296885

📌 ብቸኝነቴን ታጫውችኝ ዘንድ ቀድመሽ ጠብቂኝ በላት
በትንሹ ለ100 ሺህ ዓመታት ቀብርህ ውስጥ ምን ትሰራለህ? ከደጋጎቹ አንዱ ለዚህ ጥያቄ መልስ ይሰጣሉ። "በርግጥ ለደጋጎች ካልሆነ በቀር ቀብር አስፈሪ ነው። ዱንያንና ውስጧን እጅግ የምጠላ ስሆን አሁን እድሜዬ 54 ነው። በትንሹ ቀብሬ ውስጥ ለ100 ሺ ዓመታት ምንድን ነው የምሰራው? ስል አሰብኩ።
እናም እንደሚከተለው መስራት ጀመርኩ ። እኔ እንደሆነ እሞታለሁ፣ የሚጠብቀኝም ሙሉ በሙሉ ጨለማና ባዶ የሆነ ቀብር ነው። እናም ይህ ቀብር ጌጣጌጥ ይሻል፣ የማደርጋትን እያንዳንዷን ኢስቲግፋርና አዝካር ብቸኝነቴን ያጫውተኝ ዘንድ ወደ ቀብሬ ቀድሞ እንዲጠብቀኝ እየላኩት ነው ብዬ ማሰብ ጀመርኩ። እውነቴን ነው አልቀለድኩም፣ የቀብሬን ለሕድ በሺዎች በሚቆጠሩ ተስቢሖች ማጌጡን ተያያዝኩት።
እዚህ ሳለሁ በትንሹ 300 ጊዜ ቁርአንን ቀርቼ አኸትመዋለሁ፣ እያንዳንዷን የሰላት ረከዐ ለቀብር ሒሳብ አካውንት ላይ ጥሪት አድርጌ አስባታለሁ፣ ሁሉም ጥሎኝ ወደ ቤቱ ይመለሳል፣ ምናልባት ብቻዬን ሚሊዮን ዓመታትን እዛ ነኝ። ቀብሬ የግድ ጨፌ፣ ብርሃናማ እና የምርም ጀነት መሆን ይኖርበታል።
እናም ከእያንዳንዷ መልካም ተግባር፣ ከዚክርና ቁርአኔ፣ ከሰደቃና ተሸሁዴ በነርሱ ተከብቤ አብረን ስንስቅና ስንጫወት በእዝነ ህሊናዬ አስባለሁ። በዚህ ጨዋታ መሃል በረሱሉ (ሰዐወ) የተደረገ ሶለዋት ጨዋታውን ሲካፈል አስባለሁ። ከሕይወት በኋላ ሌላ ሕይወት....
ምድር ላይ ሳለሁ ከሃሜትና ነገር ማዋሰድ፣ ለአላህ ተብሎ ካልተሰራ ስራዬ ውጤት ማለትም ከጭንቀት፣ ከቅጣትና ከጨለማና ቅጣት አይሻለኝም?!
ከዛሬ ጀምሮ ለናንተ ያለኝ ምክር ይላሉ ይህ ደግ ሰው
ቀብራችሁን ባንክ አድርጉትና ሁሌም ከመልካም ስራዎች ጣል እያደረጋችሁበት ሙሉት። በዒባዳዎች ላይ ጠንክሩ። ወላሂ ቀብር ውስጥ ሆነህ ታመሰግነኛለህ፣ ከዱንያ ይልቅ ለወዲያኛው ዓለም ተጠበብ።
አሁንማ ቤተሰብ መሃል ሆነህ ያሻህን ትለብሳለህ፣ ትመገባለህ እንዲሁም ደስ ብሎህ እንቅልፍህንም ትተኛለህ። ሁሉም ፍላጎቶቻችን ተሟልተው እንኳ ተጨባጫችንን እናማርራለን። ይህ ምቾት ማጣት እስቲ ከምድር ሆድ ውስጥ ቢሆን ብለህ አስበው?!
ስለዚህ እያንዳንዷን ተስቢሕ በትኩረት አድርግ፣ መልካም አጫዋችና አቀማማጬ ትሆኝልኝ ዘንድ ቀብር ቀድመሽ ጠብቂኝ በላት።"
(ሐሳቡ የዶክተር ሙስጠፋ ማሕሙድ ነው።)

ኢድ ሙባረክ!
የሸዋል ወር ጨረቃ በመታየቷ የኢድ አል ፊጥር በዓል በነገው ዕለት እሁድ ማርች 30 በደማቅ ሁኔታ የሚከበር ይሆናል::
አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን!

“ረሱል ﷺ ለኢደል ፊጥር ሶላት አይወጡም ነበር፤ ቴምር ተመግበው ቢሆን እንጂ። የሚመገቡት ደግሞ ዊትር አድርገው ነበር።”
ከአቢ ሰዒድ ተይዞ እንዲህ ይላል፦
ረሱል ﷺ ከኢድ ሰላት በፊት ምንንም ሰላት የሚሰድጉ አልነበሩም። ወደ ቤታቸው ሲመለሱ ግን ሁለት ረከዓ ይሰግዱ ነበር።
ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል 1076

“80 000 ብር ናት ያለችኝ ኡምራ ማድረግ እፈልጋለሁ”
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
አላህ ይዘንለት ወንድማችን ሙሐመድ ሰኢድ በዘንድሮው ረመዳን መጨረሻ ኡምራ መሄድን ከመጠን በላይ ፈለገ። ብዙ ወንድሞችንም ይህንኑ አማከረ። “እረ እባክህ አንተኮ አቅም የለህም ዋጋውምኮ ውድ ነው አንተ ደሞ አቅም የለህም” አሉት። “በፍፁም” አለ ሙሐመድ። “ከረመዳን በኃላ ብትሄድ ይሻላል” ብለው ሊያግባቡት ሞከሩ። “አይሆንም የረመዷን መጨረሻዎቹን ቀናት ኡምራ ነኝ” አለ ፈርጠም ብሎ። “ምንድነው የመጨረሻህ አደረግከውኮ” ብለው ሲቀልዱበት “ያው በሉት” ብሎ መለሰላቸው።
ቪዛ ፍለጋ ለፋ ወጣ ወረደ። አልሀምዱሊላህ አላህ ፈቀደና ህልሙ ተሳካ። ሰዎች ገንዘብ ስላላቸው ብቻ ሳይሆን ሲጠሩ ብቻ ወደሚሄዱበት የአላህ(ሱወ) ቤት ሄደ። የሚወዳቸው የረሱላችን(ሰአወ) ሀገርን ረገጠ። ኡምራን ፈፅሞ መዲናን ዘይሮ ወደ ሀገር ቢመለስም በድንገተኛ ህመም ወደ አኸራ ሄዷል።
እውነትም የመጨረሻው ኡምራ ነበረች!
አላህ ይዘንለት!
ኡስታዝ በድር ሁሴን በአባድር መስጂድ ሽኝቱ ላይ የተናገረው።
- - - - - - - - - - - - - - - -
ሙሀመድ ሰኢድ የ4 ልጆች አባት ነው። ልጆቹን የቲም አድርጎ ነው የሄደው የሁላችንንም ድጋፍ ይፈልጋል። የቲም የሆኑ ልጆቹ የአባትነት ጣዕማቸውን ቢያጡም እንደማህበረሰብ አንድ ነገር ብናደርግ መልካም ነው። እናም ለየቲም ልጆቹ የምትለግሰት ስጦታ ካለ በልጆቹ እናት በባለቤቱ አካውንት የምንችለውን እንነይት።
የአካውንት ስም:- ነጃት አብዱልመናም ጡሃ (ሚስቱ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000458278297

እናንተ ሙስሊሞች ስለመጽሐፍ ቅዱሳችን ምን አገባችሁ?"
🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥
በአሕመዲን ጀበል
ባለፉት ዓመታት በኢስላምና ሙስሊሞች ላይ ለተሰነዘሩትትንኮሳዎች አቤቱታ ቀርቦላቸው ጭምር የአገሪቱ የጸጥታናየፍትህ አካላት ለአንዱም ቢሆን ተገቢውን እርምጃ ሳይወስዱ፣ አልያም ያልወሰዱበትን ምክንያት ሳይገልጹ ከአንዱ ወደሌላውተሻግረን እዚህ ደረስን። አጠቃላይ ሂደቶቹን ላየ በእርግጥምጉዳዩ እጅግ አጠያያቂና አስተዛዛቢ ነው። ባለፈው ወርምየአላህን መልዕክተኛን (ሰዐወ) ለተሳደበው ግለሰብ የቀረበውየመጅሊስ አቤቱታ በተመሳሳይ መንገድ እየተጓዘ ነው። በዚህረገድ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትንም ሆነሌሎች የሚመለከታቸውን አካላት ሕዝበ ሙስሊሙ በጉዳዩ ላይበአንክሮ እየተከታተላቸው መሆናቸውን ለማስታወስእወዳለሁ።
በሕግ የሚፈታው እንዳለ ሆኖ በነቢያችን (ሰዐወ) ሆነ ተብለውለተነሱት የስም ማጥፋቶችና ማደናገሪዎች ከ16 ዓመታት በፊትምለሽ ሰጥቼበት የነበረ ቢሆንም ለዚህ ዘመን አንባቢምበቀጣይ ጊዜያት በአላህ ፈቃድ በተከታታይ ምላሽ የምሰጥበትይሆናል።
ከዚያ በፊት ግን ከአንዳንድ ወገኖች በጉዳዩ ላይ ከተነሱትነጥቦች ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገባቸው የተንሸዋወሩእይታዎች፣ የተሳሳቱ ግንዛቤዎችና የመረጃ ክፍተቶች እንዳሉስለተረዳሁ ቀደም ብሎ እንደጀመርኩት ዛሬም የተወሰኑነጥቦችን ግልጽ ለማድረግ እሞክራለሁ። መልካም ንባብ!
እስልምና እና ክርስትና
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
አይሁዶችና ክርስቲያኖች የነቢዩ ሙሐመድን (ሰዐወ) ነቢይነትእና የቁርኣንን የአምላክ ቃልነት አይቀበሉም። ኢስላምምበበኩሉ የሥላሴን አስተምህሮ እና የኢየሱስን አምላክነትአይቀበልም። ኢየሱስ ከማርያም በተዓምር የተወለደ ታላቅ ነቢይእንጂ የአምላክ ልጅ እንዳልሆነ ያብራራል። ከአላህ ውጭበእውነት የሚመለክ እንደሌለ በመግለጽ የስላሴን ጽንሰ ሀሳብውድቅ ያደርጋል። ክርስቲያኖችም በበኩላቸው ይህንን የኢስላምአስተምህሮ አይቀበሉም። እኒህ ከሃይማኖቶቹ ልዩነቶች መካከልጥቂቶቹ ናቸው።
"መጽሐፍ ቅዱስ" እና እስልምና
🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒
ክርስቲያኖች እና አይሁዶች የሃይማኖታቸውን መጻሕፍትመንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው ሰዎች እንደጻፏቸው ያምናሉ። ኢስላም በመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳይ ላይ የተለየ አቋም አለው። በሁለት ከፍለን መመልከት እንችላለን።
1/ መጻሕፍቱ መነሻቸው ከፈጣሪ ስለመሆኑ
🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕
የመጀመሪያው አላህ (ሱወ) ለነቢያቱ በዘመናቸው ለመመሪያነትቅዱሳን መጻሕፍትን እንዳወረደ የሚገልጽ ነው። ከእኒህመጻሕፍት መካከል ተውራት (ኦሪት)፣ ዘቡር (መዝሙረ ዳዊት)፣ኢንጂል (ወንጌል) እና ቁርኣን ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
እንደ ኢስላም አስተምህሮ አላህ በዘመናት ውስጥ ወደሰውልጆች በርካታ ነቢያትና መልዕክተኞችን ልኳል። ለእነርሱምመመሪያ ይሆን ዘንድ መጽሐፍትን ልኳል። ከእነዚህ መካከልቁርኣን ከፊሎቹን በስም ጠቅሷቸዋል። ለአብነትምየሚከተሉት በቁርኣን በስም የተጠቀሱ ናቸው...
ሀ/ ተውራት (ኦሪት) - ለነቢዩ ሙሳ (ሙሴ) የተሰጠ፤
ለ/ ዘቡር (መዝሙረ ዳዊት) - ለነቢዩ ዳውድ (ዳዊት) የተሰጠ፤
መ/ ኢንጂል (ወንጌል) - ለኢሳ (ኢየሱስ) የተሰጠ፤
ሰ/ ሱሑፍ (ጥቅል ገጾች) - ለነቢዩ ኢብራሂም እና ሙሳየተሰጡ፤
ረ/ ቁርኣን - ለነቢዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) የተሰጠ እናየመጨረሻው መለኮታዊ መጽሐፍ፤
ስለእነዚሁ መጻሕፍት አላህ (ሱወ) በቁርኣን እንዲህ ይላል...
«በፈለጎቻቸውም (በነቢያቱ ፈለግ) ላይ የመርየምን ልጅ ዒሳን(ኢየሱስን) ከተውራት በስተፊቱ ያለውን አረጋጋጭ ሲሆንአስከተልን። ኢንጅልንም (ወንጌልንም) በውስጡ ቀጥታናብርሃን ያለበት፣ በስተፊቱ ያለችውን ተውራትንም (ኦሪትን) የሚያረጋግጥ፣ ለጥንቁቆችም መሪና ገሳጭ ሲሆን ሰጠነው።» (ሱራ አል ማኢዳህ፡ 46)
«ከእርሱ በፊት ያሉትን መጻሕፍት የሚያረጋግጥ ሲሆንመጽሐፉን (ቁርኣንን) በአንተ ላይ ከፋፍሎ በእውነት አወረደ። ተውራትንና ኢንጂልንም አውርዷል።» (ሱራ አል አሊ-ዒምራን፡ 3)
2/ የመጻሕፍቱ መበረዝ ጉዳይ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ከቅዱሳን መጻሐፍት አንጻር ሁለተኛው የኢስላም አቋም ደግሞተውራት (ኦሪት)፣ ዘቡር (መዝሙረ ዳዊት) እና ኢንጂል(ወንጌል) ከአላህ በተላከበት በመጀመሪያ ይዘታቸውእንደማይገኙ የሚያብራራ ነው። መጻሕፍቱ ውስጥ በጊዜ ሂደትየመጀመሪያ ይዘቱ አካል ያልሆኑ መልዕክቶች መካተታቸውንይገልፃል።
ኢስላም መጽሐፍ ቅዱስን አስመልክቶ በሦስት መልኩመበረዙን ይገልጻል...
ሀ/ የጽሑፍ ይዘት መበረዝ (ታህሪፍ አል ለፍዚ - Textual Corruption)
ለ/ የትርጉም መዛባት (ታህሪፍ አል ማዕነዊ - Misinterpretation)
መ/ በእትሞች ላይ መቀነስና መጨመር (Omission and Addition)
"ለእነዚያም መጽሐፉን በእጆቻቸው ለሚጽፉና ከዚያም በእርሱጥቂትን ዋጋ ሊገዙበት 'ይህ ከአላህ ዘንድ ነው' የሚሉወዮላቸው። ለእነርሱም ከዚያ እጆቻቸው ከጻፉት ወዮላቸው። ለእነሱም ከዚያ ከሚያፈሩት (ኃጢአት) ወዮላቸው።" (ሱራ አልበቀራህ፡ 79)
"ቃል ኪዳናቸውንም በማፍረሳቸው ረገምናቸው። ልቦቻቸውንም ደረቆች አደረግን። ቃላትን ከቦታቸውይለውጣሉ። በእርሱም ከታዘዙበት ነገር ፈንታን ተዉ።" (ሱራአል ማኢዳህ፡ 13)
«መጽሐፋችንን ተውልን»
🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪
ከመጽሐፉ ባለቤቶች (በአይሁዶችና ክርስቲያኖች) መጻሕፍት"አንዲት ቃል እንኳ አጣቅሶ መጻፍ ተገቢ አይደለም" የሚልአቋም ያላቸው ሙስሊሞች ይኖራሉ። አቋማቸውን ባልጋራምአመለካከታቸውን አከብራለሁ። ምክንያቱም በእያንዳንዱነጥብ መስማማት አይጠበቅብንም።
በእርግጥ ኢስላም ከየትኛውም አካል ውሰት የማይሻ ሙሉየሕይወት ጎዳና መሆኑን አምናለሁ። ስለሆነም ከየትኛውምእምነት መመሪያን አይዋስም። ሌላው ቀርቶ በአሁኑ ጊዜመጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ በተላከበት የመጀመሪያ ይዞታ ቢገኝእንኳ ሙስሊሞች በመመሪያነት አይመሩበትም። ምክንያቱምእንደ ኢስላም አስተምህሮ በዚያ ውስጥ የተካተቱ መጻሕፍትበመጀመሪያ ይዞታቸው ለቀደምት ዘመን ነቢያት የተላኩ ነበሩ። እንደ እምነቱ አስተምሮ በዚህ ዘመን በመመሪያነት መከተልተገቢ የሚሆነው ቁርኣንን ብቻ ነው። ቀደም ብለንእንደገለጽኩት ክርስቲያኖችና አይሁዶችም ይህንን የኢስላምአቋም አይቀበሉትም።
ኢስላም ስለመጽሐፍ ቅዱስ ያለው አቋም (አቀራረብ) "የሌሎች"፣ "የእነርሱ" ወዘተ የሚል ሳይሆን "የመጀመሪያይዘቱን ያጣና ዘመኑ ያበቃ የጌታችን ቃል" የሚል ነው። ሙስሊሞች "ዛሬ ባለው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ምንምየአምላክ መልዕክት የለበትም" ብለው አይክዱም። ቢሆንምበሕይወት መመሪያነት አይመሩበትም። እንደ ኢስላምአስተምህሮ በዚህ ዘመን ሰዎች ሊከተሉት የሚገባው የአላህመመሪያ ነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የተላኩበት ቁርኣን ብቻ ነው። ለዚህም ነው የአላህ መልዕክተኛ (ሰዐወ) "ሙሳ እንኳን በዚህዘመን ቢኖር መከተል ያለበት እኔ የተላኩበትን መመሪያ ነው" ያሉት።
ይህ ከመሆኑም ጋር ኢስላም ከቀደምት መጻሕፍት፣ በተለይየእስራኤላዊያን ከሚባለው መጽሐፍ (ብሉይ ኪዳን) ታሪኮችንማውሳት ፈቅዷል። ነቢዩ (ሰዐወ) እንዲህ በማለት ፈቃድመስጠታቸው ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረዐ) አስተላልፈዋል...

"ከእኔ የሰማችሁትን አንዲት መልዕክት እንኳ ቢሆን (ለሌላው) አድርሱ። ከእስራኤል ልጆች (አፈ) ታሪኮች ብታወጉ ችግርየለውም።" (ቡኻሪ የዘገቡት)
ሃይማኖቱ በግልጽ የከለከለው ከኢስላም መመሪያዎች ጋርየሚቃረኑትን ታሪኮች መከተልን ነው። ሆኖም አንዳንድ ጊዜየተወሰኑ ነጥቦች በኢስላም ተቀባይነት እንዳላቸውናእንደሌላቸው መለየቱ ለአማኞቹ አዳጋች ሊሆን ይችላል። አልያም ነጥቦች በጥንት ዘመን በወረደው የአምላክ መመሪያ(ሥርዓት) ትክክል (የተፈቀዱ) ሆነው ለነቢዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) በተሰጠው የኢስላም መመሪያ ግን የተከለከሉ (ስህተት) ሊሆኑይችላሉ። በመሆኑም ከመጽሐፉ የሰማነውን (ያነበብነውን) ነገር ሁሉ እንደ ስህተት ልንወስድ አይገባም። ያለምንምመረጃም በተቃራኒው "ትክክል ነው" ብለን ማጽደቅምተከልክለናል። በአቡሁረይራ (ረዐ) የተላለፈው ቀጣዩ ዘገባ ይህንያስገነዝበናል።
"በመዲና ከተማ ይኖሩ የነበሩት ከመጽሐፉ ባለቤቶች የሆኑትአይሁዶች በእብራይስጥኛ ቋንቋ ኦሪትን እያነበቡ ለሙስሊሞችበዐረብኛ ቋንቋ ይተረጉሙ ነበር። በዚህ ጊዜ የአላህ መልዕክተኛእንዲህ በማለት ሙስሊሞችን አዘዙ። 'የመጽሐፉ ባለቤቶችየሚያነቡላችሁን እውነት ነው ብላችሁ አታጽድቁላቸው። ሀሰትነው ብላችሁም አታጣጥሉ። 'በአላህ አምነናል። በእኛናበእናንተ ላይ በወረደው መጽሐፍ አምነናል። አምላካችን እናአምላካችሁ አንድ ነው። እኛ ለእርሱ እጃችንን ሰጥተናል(ታዛዦች ነን) በሉ።'" (ቡኻሪ የዘገቡት)
አባነምነቱ አል አንሷሪ (ረዐ) የተሰኘው የነቢዩ (ሰዐወ) ሶሐባባስተላለፈው ዘገባ ደግሞ እንዲህ ብለዋል...
"(ይህን በማድረጋቸው) የተናገሩት እውነት ከሆነአላስተባበላችኋቸውም። የተናገሩት ሀሰት ከሆነም‹እውነታቸውን ነው› በማለት አላፀደቃችሁላቸውም።" (ኢማምአሕመድ የዘገቡት)
ይህ ሐዲስ አይሁዶች በዘመኑ ያለውን ኦሪት አጣቅሰውስለተናገሩ ብቻ በጭፍን ውድቅ ሳናደርግ ከኢስላም አንፃርትክክል የሆነና ያልሆነን ወደ መፈተሸ ይገፋፋናል። በጉዳዩ ላይከእምነታችን አንፃር ቁርጥ ያለ ማስረጃ ካላገኘን ከላይየተጠቀሰውን መርህ በመከተል "እውነት ነው" አልያም "ሀሰትነው" አንልም። ያ ነገር ስለቀድሞ ታሪክ የሚያወሳ ከሆነም ነቢዩሙሐመድ (ሰዐወ) እንደፈቀዱልን ታሪኩን ማውጋትእንችላለለን። የዚህ መጽሐፍ ታሪኮች መጽሐፍ ቅዱስንጭምር በማጣቀስ የቀረቡት በዚህ መርህ መሠረት ነው።
ከዚህ በተጨማሪ ስለኢስላም ግንዛቤ ያለው ሰው የኢስላምንናየመጽሐፉ ባለቤቶችን መጻሕፍት ማጥናትና ማነፃፀርይችላል። ይህ የተፈቀደ ተግባር ነው።
"አሁን ባለበት ይዞታ በመጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃልነትባታምኑም አክብሩት"
🥎🥎🥎🥎🥎🥎🥎🥎🥎🥎🥎
ቀደም ባለው ክፍል ኢስላም ዛሬ "መጽሐፍ ቅዱስ" ተብሎበአንድነት በተጠረዘው መጽሐፍ ላይ ያለው አቋምተብራርቷል። ኦሪት፣ መዝሙረ ዳዊት፣ ወንጌል ወዘተ የሚባሉትመጻሕፍት በመጀመሪያ ደረጃ በመነሻነት ከፈጣሪ የተላኩመልዕክቶች መሆናቸውን፣ ነገር ግን በጊዜ ሂደት የመበረዝሁኔታ እንዳጋጠማቸው ተጠቅሷል። በተጨማሪም ሳይበረዙበመጀመሪያ መልካቸው ቢገኙ እንኳ መጻሐፍቱ በየዘመናቱለነበሩ ነቢያት የተላኩ እና በነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የነቢይነትዘመን በመመሪያነት እንደማይሰሩ ተገልጿል። ይህ ከሆነ"ከመጻሕፍቱ ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ይኑረን?" የሚል ጥያቄይፈጠራል።
በማንኛውም መልኩ መጽሐፍ ቅዱስንም ሆነ የሌላን እምነትመጻሕፍትን ሳያዋርዱ በክብር መያዝ የነቢዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) አስተምህሮ አካል ነው። ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረዐ) ያስተላለፉትን ቀጣዩን ዘገባ እንመልከት።
በወቅቱ በመዲና ከተማ ይኖሩ የነበሩት አይሁዶች ወደ ነቢዩሙሐመድ (ሰዐወ) በመምጣት ዝሙት ስለፈጸመ ሰው ፍርድጠየቁ። ነቢዩም (ሰዐወ) ፍርዱ በኦሪት ውስጥ እንዳለገለጹላቸው። ኦሪታቸውንም እንዲያመጡ አዘዟቸው። አይሁዶችም በዘመናቸው የነበረውን የኦሪት መጽሐፍ አመጡ። ኦሪቱ ሲመጣ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) ተቀምጠውበትየነበረውን ትራስ ከሥራቸው በማንሳት የኦሪት መጽሐፉእንዲቀመጥበት አደረጉ። ከተከታዮቻቸው መካከልምማንበብና መጻፍ የሚችል በኦሪት ጉዳይ እውቀት የነበረውባልደረባቸው ዐብደላህ ኢብኑ ሰላምን በመጥራት ስለዝሙትኃጢአት ጉዳይ የተፈለገው ነጥብ ያለበትን ስፍራ ከፍቶለአይሁዶች እንዲያሳያቸው አዘዙት። በትራስ ላይ ከተቀመጠውየብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ከፍቶም አሳየቸው። (ኢማም አሕመድየዘገቡት)
ነቢዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) የኦሪት መጽሐፍን አክብረውለተከታዮቻቸው በክብር እንዲያዝ ምሳሌ በሆኑበት ጊዜ ቁርኣንኦሪቱ እንደተበረዘ ይገልጽ የነበረ መሆኑን ልብ ይሏል። ይህየሚያስተምረን በእጃቸው ያለው መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉውየአምላክ ቃል ነው ብለው ባያምኑበትም እንኳ የአምላክ ቃልበውስጡ ስላለበት፣ እንዲሁም ሌሎች የሚያከብሩትንየእምነታቸውን መጽሐፍን ባያምኑበትም ለተሻለ መግባባት፣ መከባበርና መልካም ዉይይት በር ለመክፈት ሙስሊሞችከማዋረድ መቆጠብ እንዳለባቸው መልዕክት ማስተላለፋቸውነው፡፡
የኢየሱስ ወንጌልና ሌሎች ወንጌላት
🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️
ዛሬ መጽሐፍ ቅዱስ የሚባለውና በክርስቲያኖች እጅ የሚገኘው መጽሐፍ በተለያዩ ዘመናት ዉስጥ በ40 ጸሐፊዎች የተጻፉ መጽሐፍት በአንድነት የተጠረዙበት ነው።ከነዚህ መካከል አዲስ ኪዳን የሚባለው ክፍል አንዱ ሲሆን በዉስጡም ወንጌል ተብለው የሚጠሩ አራት መጽሐፍትና ሌሎች መልዕክቶች ይገኙበታል።ወንጌል የሚባሉት አራቱም የሉቃስ ወንጌል፣ የዮሐንስ ወንጌል፣ የማርቆስ ወንጌልና የማቲዎስ ወንጌል ተብለው ይጠራሉ።እዚህ ላይ ግልጽ መሆን ያለበት ኢስላም ወንጌል (ኢንጂል) እያለ የሚጠራው እነዚህን በአራቱ ግለሰቦች ስም የተሰየሙትን 4ቱን ወንጌላትን ሳይሆን ለኢየሱስ(ዒሳ) አላህ ያወረደለትን ወይም የተሰጠውን ነው።እዚህ ላይ በመሠረታዊነት የሚነሳው ጥያቄ ለኢየሱስ በተሰጠው ወንጌል 4ቱ ወንጌላት መካከል ምን ልዩነት አለ? የሚለው ነው።
ሀ) ለኢየሱስ የተሰጠው ወንጌል ኢየሱስ ትምህርቱን ማስተማር ከመጀመሩ በፊትና ከጀመረ በኋላ በሂደት ላይ እያለ የተሰጠው መመሪያዎች ስብስብ እንጂ እርሱ በስብከት ሂደቱ ላይ ስለገጠሙት ፈተናዎች፥ እርሱ ምን እንደተናገረ፥ ሰዎች እንዴት እንደተቀበሉትና ተያያዥ ታሪኮች ስብስብ አይደለም።አሁን ወንጌል የሚባሉት መጻሕፍት በአብዛኛው የኢየሱስ ተልዕኮ ታሪክን የሚዳስሱ ናቸው።በዚህ ረገድ የሉቃስ ወንጌል የሚባለው መጽሐፍ ጸሐፊ «የሉቃስ ወንጌል» የሚባለውን ለምንና እንዴት እንደጻፈ የገለጸበት መንገድ እዚህ ላይ አስረጂ ሆኖ ሊቀርብ ይችላል። እንዲህም አለ፦
«የከበርህ ቴዎፍሎስ ሆይ! ከመጀመሪያው በዓይን ያዩትና የቃሉ አገልጋዮች የሆኑት እንዳስተላለፉልን፥ በኛ ዘንድ ስለተፈጸመው ነገር ብዙዎች ታሪክን በየተራው ለማዘጋጀት ስለሞከሩ፥ እኔም ደግሞ ስለተማርኸው ቃል እርግጡን እንድታውቅ በጥንቃቄ ከመጀመሪያው ተከትዬ በየተራው ልጽፍልህ መልካም ሆኖ ታየኝ።»(የሉቃስ ወንጌል፥ ምዕራፍ 1፡1-4)

ለ) ለኢየሱስ የተሰጠው ወንጌል በቀጥታ ፈጣሪ አላህ(ሱወ) ኢየሱስ ራሱም እንዲመራበትና ሕዝቡን እንዲያስተምርበት የሰጠው መለኮታዊ ትዕዛዛት ናቸው።ይህ ትዕዛዛት ደግሞ ዛሬ እንዳሉት ወንጌሎች የበርካታ አካላት ንግግርና ድርጊት ያለበት ሊሆን ቀርቶ የኢየሱስ ራሱ ንግግር ያለበት አይደለም። ምክንያቱም ፈጣሪ ለኢየሱስ የሰጠው መመሪያ ነውና። ኢየሱስ አንዲህ ብሎ መናገሩን የዮሐንስ ወንጌል ይገልጻል ፦ «እኔ ከራሴ አልተናገርሁምና፤ነገር ግን የላከኝ አብ እርሱ የምለውን የምናገረውን ትእዛዝ ሰጠኝ።»(የዮሐንስ ወንጌል 12፡49)
ሐ) ለኢየሱስ የተሰጠው ወንጌል(ኢንጂል) በኦሪት(ተውራት) ላይ የተነሱ መሠረታዊ የሚባሉ የፈጣሪ አንድነትና መሠል ጉዳዮችን ትክክለኛነት የሚያረጋግጥ፥የተሳሳቱና የተዛነፉትን አካሄዶችና አስተምህሮዎችን የሚያቀና፥ ቀጥተኛ መንገድ የሚመራ መለኮታዊ ብርሃን ያዘለ፥ ፈጣሪን ለሚፈሩ ሰዎች የሚጠነቀቁበትን ነጥቦችን የሚያብራራ፥ ኃጢኣት የሚሰቱትንና መንገድ የሳቱትን የሚገስጽ እና ወደ ቅን መንገድ የሚመራ መጽሐፍ ነው።
ስለዚሁ ጉዳይ አላህ(ሱ ወ) እንዲህ በማለት በቁርኣን ይገልጻል፡-
«በፈለጎቻቸውም (በነቢያቱ ፈለግ) ላይ የመርየምን ልጅ ዒሳን(ኢየሱስን) ከተውራት በስተፊቱ ያለውን አረጋጋጭ ሲሆንአስከተልን። ኢንጅልንም (ወንጌልንም) በውስጡ ቀጥታናብርሃን ያለበት፣ በስተፊቱ ያለችውን ተውራትንም (ኦሪትን) የሚያረጋግጥ፣ ለጥንቁቆችም መሪና ገሳጭ ሲሆን ሰጠነው።» (ሱራ አል-ማኢዳህ፡ 46)
መ) ዛሬ መጽሐፍ ቅዱስ ተብሎ በሚጠራው መጽሐፍ ዉስጥ አራት ወንጌል ተብለው የሚጠሩት ወንጌሎች ለኢየሱስ አላህ ካወረደለት ወንጌል ጋር ተመሳሳይ እንዳልሆኑ ተመልክተናል።በዉስጡ ባለሞያዎች ኢየሱስ ተናገራቸው ተብለው የተጠቀሱትን ጥቅሶችን ብቻ ለይተው ከአጠቃላይ ወንጌል ከሚባሉት አንጻር ሲያሰሉ የኢየሱስ ንግግር የወንጌላቱን 18% (አስራ ስምነት በመቶ) ብቻ መሆናቸውን ጠቅሰዋል።በእርግጥ አላህ(ሱወ) ለኢየሱስ የሰጠው ወንጌል ኢየሱስ ምን ማስተማር እንዳለበት፥ እንዴትና በምን መልኩ ማስተማር እንዳለበት፥ በቀጥታ ለሕዝቡ ፈጣሪ ራሱ የሚናገርበት ትዕዛዛትና መመሪያዎች የየዘ መሆኑን ማስታወስ ተገቢ ነው።ሆኖም ዛሬ ባሉት ወንጌላት መካከል የኢየሱስ ፈጣሪ እንዳዘዘው ሲያስተምር የፈጣሪን ንግግር እየጠቀሰ ስለሆነ እውነተኛ የፈጣሪ ቃል(አስተምህሮ) ሊኖርበት እንደሚችል መረዳቱም ተገቢ ነው። ኢየሱስም እንዲህ ማለቱን የዮሐንስ ወንጌል ይገልጻል፦ «ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው።ትምህርቴስ ከላከኝ ነው እንጂ ከእኔ አይደለም።»(የዮሐንስ ወንጌል፡7፡16)
በተመሳሳይም «ስለዚህም ኢየሱስ።የሰውን ልጅ ከፍ ከፍ ባደረጋችሁት ጊዜ እኔ እሆን ዘንድ አባቴም እንዳስተማረኝ እነዚህን እናገር ዘንድ እንጂ ከራሴ አንዳች እንዳላደርግ በዚያን ጊዜ ታውቃላችሁ።»(የዮሐንስ ወንጌል 8፡28)
ሠ) በታሪክ ዉስጥ «ወንጌል» ተብለው የሚጠሩና የሚታወቁት ዛሬ በመጽሐፍ ቅዱስ እንዲካተቱ የተደረጉት ብቻ ሳይሆኑ በርካታ እንደሆኑ ይታወቃል።እነ የማርቆስ፥ የሉቃስ፥ የማቲዎስና የዮሐንስ ወንጌል ተብለው የሚታወቁት አራቱ ተመርጠው በመጽሐፍ ቅዱስ ዉስጥ እንዲከታቱ የተወሰኑት በቤተክርስታያን አባቶች ነው። በቤተ ክርስቲያን አባቶች ሳይመረጡ የቀሩ ሌሎች በርካታ ወንጌሎችም አሉ።ለምሳሌ የቶማስ ወንጌል(Gospel of Thomas)፥ የፊሊጶስ ወንጌል(Gospel of Philip)፥ የመቅደላዊት ማርያም ወንጌል( Gospel of Mary (Magdalene))፥ የጴጥሮስ ወንጌል(Gospel of Peter)፥ የኒቆዲሞስ ወንጌል(Gospel of Nicodemus(Acts of Pilate)) እና የባርናባስወንጌል(Gospel of Barnabas) ያሉትን መጥቀስ እንችላለን።
ረ) እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት አሁን ከሚታወቁት አራቱወንጌላት ዉጭ ሌሎች ወንጌሎች እንዳሉ አሁን በክርስትያኖችእጅ ያለው መጽሐፍ ቅዱስ ራሱ ጥቆማ ይሰጣል።የሚከተሉትንጥቅሶች በጥንቃቄ እንመልከት።
1. ስለኢየሱስ በርካቶች ታሪኩን መጻፋቸውንና እርሱምታሪኩን በጥንቃቄ መርምሮ መጻፉ መልካም መስሎትታይቶት እንደጻፈ የሉቃስ ወንጌል ጸሐፊ እንዲህይጠቁመናል፦
«የከበርህ ቴዎፍሎስ ሆይ! ከመጀመሪያው በዓይን ያዩትና የቃሉ አገልጋዮች የሆኑት እንዳስተላለፉልን፥ በኛ ዘንድ ስለተፈጸመው ነገር ብዙዎች ታሪክን በየተራው ለማዘጋጀት ስለሞከሩ፥ እኔም ደግሞ ስለተማርኸው ቃል እርግጡን እንድታውቅ በጥንቃቄ ከመጀመሪያው ተከትዬ በየተራው ልጽፍልህ መልካም ሆኖ ታየኝ።»(የሉቃስ ወንጌል፥ ምዕራፍ 1፡1-4)
2. ጳውሎስ እርሱ ሲሰብከው ከነበረው ወንጌል ሰዎችበፍጥነት ተቀይረው እርሱ «ሌላ ወንጌል» እና «ልዩወንጌል» ወደሌላ ወንጌል ሲሄዱ እንዲህ አለ፦ «በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ ፤እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አሉ እንጂ።»(ገላቲያ 1፡6-7) በቀጣዩ ጥቅስ ደግሞ «ልዩ ወንጌል» በማለት ሌላ ወንጌል እንዳለ ይጠቁማነል፦«የሚመጣውም ያልሰበክነውን ሌላ ኢየሱስ ቢሰብክ፥ ወይም ያላገኛችሁትን ልዩ መንፈስ ወይም ያልተቀበላችሁትን ልዩ ወንጌል ብታገኙ፥ በመልካም ትታገሡታላችሁ።»(2ኛ ቆሮንጦስ 11፡4)
3. የዮሐንስ ወንጌል ጸሐፊ ደግሞ ስለኢየሱስ ስብክትና ድርጊት ታሪኩን የ«ዮሐንስ ወንጌል» ተብሎ በሚታወቀው መጽሐፍ ላይ ሲጽፍ ሙሉ ታሪኩን እንዳልጻፈ ራሱ በግልጽ ጥቅሷል።እንዲህም ይላል፦ «ኢየሱስም ያደረገውን ብዙ ሌላ ነገር ደግሞ አለ፤ሁሉ በእያንዳንዱ ቢጻፍ ለተጻፉት መጻሕፍት ዓለም ራሱ ባልበቃቸውም ይመስለኛል።»(ዮሐንስ 21፡25)
4. የተለየ እይታ፥ ትርጓሜና አስተምህሮ እንዲሁም ወንጌል ጭምር ባለበት ስፍራ ሰዎች የተለያዩ ግለሰቦችን በተለየ የመከተል ሁኔታ ይፈጠራል።በጳውሎስ ዘመን ሰዎች የተለያዩ ግለሰቦችን በተለየ መከተል ጀምረው እንደነበረም ከጳውሎስ መልዕክቶች መረዳት ይቻላል።እንዲህም ይላል፦ «ወንድሞቼ ሆይ፥በመካከላችሁ ክርክር እንዳለ ስለእናንተ የቀሎዔ ቤተ ሰዎች አስታውቀውኛልና።ይህንንም እላለሁ።እያንዳንዳችሁ እኔ የጳውሎስ ነኝ፥እኔስ የአጵሎስ ነኝ፥ እኔ ግን የኬፋ ነኝ፥ እኔስ የክርስቶስ ነኝ ትላላችሁ።»(1ኛ ቆሮንጦስ 1፡12-13)
5. ጳውሎስ በበኩሉ እርሱ ከሰበከው ወንጌል ዉጭ ሌላ ወንጌልን የሚሰብክ ሰው የተረገ ይሁን በማለት ሰዎች ሌላን ወንጌል እንዳይከተል አስጠንቅቋል።በዚህ ንግግሩ እግረ መንገዱንም ከሚታወቀው ወንጌል የሚለይ ወንጌል እንዳለ እንዲህ በማለት ይገልጻል፦ «ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገ ይሁን።»(ገላቲያ 1፡8-9)
ለዛሬ አበቃሁ። ቸር እንሰንብት!

Beeksisa Galmee Dippiloomaa Tafsiira Qur'aanaa
****
https://hottg.com/markazibnabbas/815
Ibn Abbaas Akkaadiimiin online irratti sagantaa barumsa Dippiloomaa Tafsiiraa semisteera tokkoof barsiisee xumureera.
Ammas Dippiloomaa Tafsiira Qur'aana Kabajamaa online Afaan Oromootiin marsaa Lammaffaaf barsiisuuf galmee eegalee jira.
Barumsi kan jalqabu yoo Rabbiin jedhe gaafa Shawwaal 23 ta'a. Galmeenis hanga gaafa sanaatti itti fufa.
Gosoonni barnootaa barataman kanneen armaan gadiiti:
****
1. Tafsiira Qur'aanaa guutuu,
2. Aqiidaa,
3. Usuul Attafsiir,
4. Fiqhii,
5. Hadiisa,
6. Tarbiyaa,
7. Siiraa fi
8. Lughaa hammata.
Xiyyeeffannaan olaanaan Tafsiiraaf kan kennamu ta'a.
Ulaagaalee barattoota irraa barbaadaman:
**
. Qur’aanaa Ilaalchaan qara’anii xumuruu,
. Afaan Oromoo sirriitti barreessuufi dubbisuu,
. Qorumsa yeroo isaa eeganii qoramuu,
. Sagantaa barnootaa irratti argamuu danda’uu.
Wantoota galmeef barbaachisan
****
1. Email mataa keessanii banachuu
2. Foormii guutuu
3. Kafaltii dhaabbatichaaf barbaachisu kafaluu.
Liinkii Unka Galmee (IAA) marsaa 2ffaa
https://forms.gle/UoEhFHPBxnNy8CsF8
Odeeffannoo dabalataatiif
https://hottg.com/markazibnabbas/815 seenaa.
Ykn lak. +251913819109, 0952418212 dubbisaa.

Telegram
Ibn Abbas Academy
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
Beeksisa Galmee Dippiloomaa Tafsiira Qur'aanaa Barattoota Haaraaf
****
Ibn Abbaas Akkaadiimiin online irratti sagantaa barumsa Dippiloomaa Tafsiiraa semisteera tokkoof barsiisee xumureera. Walii galatti barnootichis waggaa…

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ኡስታዜ። እስኪ ወንድሜን አፈላልግልኝ በአላህ፣ ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ህፃን ሰሚር ቶፊቅ ይባላል። የሚኖረው መካኒሳ ኮንዶሚኒየም ሲሆን፣ ትላንት ከትምህርት ቤት መፅሀፍ ስለተቀደደበት ወላጅ እንዲያመጣ ሲነገረው ቤተሰቦቼ ይቆጡኛል ብሎ በዛው ወደ እቤት አልተመለሰም። እና እባካችሁን መካኒሳ ቆሬ አካባቢ ወይን አዲስ አበባ ውስጥ ማንኛውም ቦታ ያያችሁት ሰዎች ካላችሁ በ+251910063546 አባት ወይንም በ+251913443507 አጎት ይደውሉልን። እባካችሁን ቤተሰብ በጣም ተጨንቋል። ውለታችሁን ከአላህ ታገኙታላችሁ።
HTML Embed Code: