TG Telegram Group Link
Channel: አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.
Back to Bottom
ቅድስት-የዐቢይ ጾም ፪ኛ ሳምንት

⛪️ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰንበተ ክርስቲያንን መቀደሱን እና ከፍ ከፍ ማድረጉን ብሎም ቅድስት የሆነችው የጌታ ጾም መጀመሯን የምንዘክርበት ሳምንት ነው።

ሰንበት ተዐቢ እምኩሉ ዕለት

#እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
👉🏻 https://hottg.com/ahadubanket
👉🏻 https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
👉🏻 https://www.instagram.com/ahadu.bank/
👉🏻 https://www.linkedin.com/company/98420836
👉🏻 https://www.youtube.com/@Ahadubank
👉🏻 https://ahadubank.com

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

🎯አገልጋይነት ክብር እንደሆነ የሚያውቅ ባንክ ባለቤት ይሁኑ!
አሁኑኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአሐዱ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ባለቤት የሚያደርግዎትን አክሲዮን የራስዎ ያድርጉ!

🎯አክሲዮኖችን ከ20,000 ብር ጀምሮ
🎯እንዲሁም ለትውልደ ኢትዮጵያውያን ከ50,000 ብር ጀምሮ አክሲዮኖችን የራስዎ ማድረግ ይችላሉ!

በተጨማሪም የባንኩ ድረ-ገጽ ላይ
https://www.ahadubank.com/sharesale/ በመግባት የሚያገኙትን ቅፅ ሞልተው በዚህ ኢሜል አድራሻ መላክ ይችላሉ! ([email protected])

#እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
👉🏻
https://hottg.com/ahadubanket
👉🏻
https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
👉🏻
https://www.instagram.com/ahadu.bank/
👉🏻
https://www.linkedin.com/company/98420836
👉🏻
https://www.youtube.com/@Ahadubank
👉🏻
https://ahadubank.com

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
🎉 ባንካችን #አሐዱ_ባንክ እና #አሪፍ_ፔይ_ArifPay ፋይናንሽያል ቴክኖሎጂስ ከአሁን በፊት የነበራቸውን የቴክኖሎጂ ትግበራ የሙከራ ጊዜ በስኬት አጠናቀው አገልግሎታቸውን በስፋት ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ::
አሐዱ፡ባንክ ዘመኑን የዋጀ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ቀልጣፋ አገልግሎት በጥራት በመስጠት ብዙዎችን እያገለገለ ይገኛል። ባንኩም የክፍያ ሥርዓቱን ይበልጥ ለማዘመን እና ለማሳለጥ፤ በኢትዮጵያውያን/ት ልጆች የተሠራ ዲጂታል የክፍያ ማሳለጫ መፍትሔ ከሚያቀርበው የፋይናንስ ተቋም አሪፍ ፔይ ቴክኖሎጂስ ጋር መጋቢት 10/2016 ዓ.ም በዋና መሥሪያ ቤቱ ሐመር አዳራሽ የአጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል።
ስምምነቱም በዋናነት ትኩረት የሚያደርገው ጊዜውን የዋጀ የክፍያሥርዓት (POS and Payment gateway) አቅርቦትና ትግበራ ላይ መሆኑም ተገልጿል፡፡
በተያያዘም ዘመኑን የዋጀ ዲጂታል የክፍያ ሥርዓትን መተግበር ማኅበረሰባችንን በዘመናዊ መንገድ በፍጥነት ለማስተናገድ ዓይነተኛ መፍትሔ መሆኑን የአሐዱ፡ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን በአፅንኦት ተናግረዋል።
የአሪፍ ፔይ ፋይናንስ ቴክኖሎጂስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በርናንድ ላውራዶ በበኩላቸው የዲጂታል ባንኪንግ ዘርፉን ከጊዜ ወደ ጊዜ በጥራት እያሳደገ ካለው አሐዱ፡ባንክ ጋር መሥራታችን ያኮራናል፤ለማገዝም ዝግጁ ነን ሲሉ ተደምጠዋል።
ባንካችን የዲጂታል ፋይናንስ ሥርዓቱ ላይ በቀጣይነት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሠራ ገልጾ መርሐ ግብሩ ተቋጭቷል።

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
📱በተሻለ አማራጭ በእጅ ስልክዎ በይበልጥ ወደ እርስዎ ቀርበናል!

👉ለአንድሮይድ ስልኮች : https://play.google.com/store/search?q=ahadu%20bank&c=apps&hl=en&gl=US

👉ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/ahadu-mobile-banking/id6463130433

Available on #ios & #Android mobile, download #Ahadu_Mobile_Banking from Appstore Playstore today! #AHADUBANK_MOBILEBANKING_IOS

ለበለጠ መረጃ 694 የደንበኞች አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ!

ይህ ገጽ #አሐዱ_ባንክ ዋና ዋና መልዕክቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው::

#እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
👉🏻 https://hottg.com/ahadubanket
👉🏻 https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
👉🏻 https://www.instagram.com/ahadu.bank/
👉🏻 https://www.linkedin.com/company/98420836
👉🏻 https://www.youtube.com/@Ahadubank
👉🏻 https://ahadubank.com

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
ባንካችን አሐዱ፡ ባንክ ከ፫ ተቋማት ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ!
ባንካችን ከተቋማቱ ጋር በጋራ ሀብት ለማሰባሰብ እና በየመስኮቻቸው የትብብር ሥራዎችን አብሮ ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መጋቢት 13/2016 ዓ.ም በዋና መሥሪያ ቤቱ ሐመር አዳራሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡
በፊርማ ሥነ -ሥርዓቱ ላይም የአሐዱ፡ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን እና የባንኩ ማኔጅመንት አባላት፥ በኢትዮሔላ በኩል  የአክሲዮን ማኅበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ዮሐንስ ተስፋዬ፣ ዋና ሥራ አስኪያጁ ሀበነዮም ሲሳይ የተገኙ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ኅብረት  በኩል የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መሱድ ገበየሁ እንዲሁም  ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ገ/መድኅን መኮንን በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ በኩል ተገኝተው ስለ ስምምነቱ እና ስለ ተቋሞቻቸው ሥራ ገለጻ አድርገዋል።
የአሐዱ፡ባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን በጋራ አብሮ  ለመሥራት ይህንን የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማችን እጅግ አስፈላጊ መሆኑንና ወደተግባር ለመቀየር ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።
ምኩራብ-የዐቢይ ጾም ፫ኛ ሳምንት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተመቅደስ ይነግዱ የነበሩ ወንበዴዎችን በማስወጣት የጸሎት ቤት መሆኗን ያስተማረበት ዕለት ነው።
እስመ ቅንአተ ቤትከ በልዐኒ!

#እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
👉🏻 https://hottg.com/ahadubanket
👉🏻 https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
👉🏻 https://www.instagram.com/ahadu.bank/
👉🏻 https://www.linkedin.com/company/98420836
👉🏻 https://www.youtube.com/@Ahadubank
👉🏻 https://ahadubank.com

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምኩራብ-የዐቢይ ጾም ፫ኛ ሳምንት

#እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
👉🏻 https://hottg.com/ahadubanket
👉🏻 https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
👉🏻 https://www.instagram.com/ahadu.bank/
👉🏻 https://www.linkedin.com/company/98420836
👉🏻 https://www.youtube.com/@Ahadubank
👉🏻 https://ahadubank.com

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
🎯አገልጋይነት ክብር እንደሆነ የሚያውቅ ባንክ ባለቤት ይሁኑ!
አሁኑኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአሐዱ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ባለቤት የሚያደርግዎትን አክሲዮን የራስዎ ያድርጉ!

🎯አክሲዮኖችን ከ20,000 ብር ጀምሮ
🎯እንዲሁም ለትውልደ ኢትዮጵያውያን ከ50,000 ብር ጀምሮ አክሲዮኖችን የራስዎ ማድረግ ይችላሉ!

በተጨማሪም የባንኩ ድረ-ገጽ ላይ
https://www.ahadubank.com/sharesale/ በመግባት የሚያገኙትን ቅፅ ሞልተው በዚህ ኢሜል አድራሻ መላክ ይችላሉ! ([email protected])

#እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
👉🏻
https://hottg.com/ahadubanket
👉🏻
https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
👉🏻
https://www.instagram.com/ahadu.bank/
👉🏻
https://www.linkedin.com/company/98420836
👉🏻
https://www.youtube.com/@Ahadubank
👉🏻
https://ahadubank.com

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
መጻጉዕ-የዐቢይ ጾም ፬ኛ ሳምንት
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሽባውን መተርተሩ፤ ድውያንን መፈወሱ የሚዘከርበት ሳምንት ነው።

እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዓራተ ሕማሙ!

እንዛመድ!
👉 www.youtube.com/@ahadubank
👉 https://www.linkedin.com/company/98420836
👉 https://www.instagram.com/ahadu.bank/
👉 https://www.facebook.com/officialAhaduBank
👉 https://hottg.com/ahadubanket

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መጻጉዕ-የዐቢይ ጾም ፬ኛ ሳምንት
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሽባውን መተርተሩ፤ ድውያንን መፈወሱ የሚዘከርበት ሳምንት ነው።

እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዓራተ ሕማሙ!

እንዛመድ!
👉 www.youtube.com/@ahadubank
👉 https://www.linkedin.com/company/98420836
👉 https://www.instagram.com/ahadu.bank/
👉 https://www.facebook.com/officialAhaduBank
👉 https://hottg.com/ahadubanket

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬውኑ አቅራቢያዎ በሚገኙ ቅርንጫፎች በመሄድ አካውንት በመክፈት እና አክሲዮን በመግዛት ይዛመዱ!
ቤተሰብ ይሁኑ!

#እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
👉🏻 https://hottg.com/ahadubanket
👉🏻 https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
👉🏻 https://www.instagram.com/ahadu.bank/
👉🏻 https://www.linkedin.com/company/98420836
👉🏻 https://www.youtube.com/@Ahadubank
👉🏻 https://ahadubank.com

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
🎯ማስታወሻ
“ውድ የአሐዱ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የባንካችንን አክሲዮን ሲገዙ የመጀመሪያውን 25 በመቶ ከፍላችሁ ቀሪውን 75 በመቶ በሦስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ለመክፈል የተስማሙ መሆኑ ይታወሳል፡፡ በመሆኑም የሁለተኛው 25 በመቶ የመክፈያ ጊዜ ታኅሣሥ 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ስላበቃ ሁለተኛ ክፍያዎን በሚቀርብዎት የአሐዱ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ እንዲከፍሉ ለማስታወስ እንወዳለን፡፡”

በተጨማሪም የባንኩ ድረ-ገጽ ላይ https://www.ahadubank.com/sharesale/ በመግባት የሚያገኙትን ቅፅ ሞልተው በዚህ ኢሜል አድራሻ መላክ ይችላሉ! ([email protected])

አሐዱ:ባንክ አ.ማ.
ከብዙዎች ለብዙዎች

እንዛመድ!

👉 www.youtube.com/@ahadubank
👉 https://www.linkedin.com/company/98420836
👉 https://www.instagram.com/ahadu.bank/
👉 https://www.facebook.com/officialAhaduBank
👉 https://hottg.com/ahadubanke
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
HTML Embed Code:
2024/05/17 21:02:45
Back to Top