TG Telegram Group Link
Channel: አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
Back to Bottom
Audio
አልቡኮ ሰላም መስጂድ ላይ የቀረበ

🎤 አድስ መሀደራ ቁጥር ❸

⛳️ ርእስ=በነብዩ ሱና ላይ መፅናት


📌 በሚል አርስት የቀረበ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ ፕሮግራም።

🎙️ በኡስታዝ አብደል አዚዝ ደሴ አሏህ ይጠብቀው።

📅 ሀሙስ 24/08/2016E.C 📅
         ረፋድ ላይ የተደረገ
🕌 በመስጂደ ሰላም {አልብኮ ወረዳ ሳልመኔ ከተማ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

ተጨማሪወችን ለማገኘት በዚች ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://hottg.com/Sobabilalmesjid/3538
https://hottg.com/Sobabilalmesjid/3538
https://hottg.com/Sobabilalmesjid/3540
Audio
በ አልቡኮ(ሳልመኔ)ከተማ የተደረገ ሙሓደራ


🎤 አድስ መሀደራ ቁጥር ➓

⛳️ ርእስ =ንግዳችሁ ላይ ትርፋማ የሚያደርጋችሁን ነገር አልጠቁማችሁምን?

📌 በሚል አርስት የቀረበ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ ፕሮግራም።

🎙️ ከኡስታዝ አቡ ሙአዝ ብርቅየ ደረሶች አንዱ በሆነው ወንድማችን ሙሀመድ አህመድ ሀርቡ አላህ ይጠብቀው።

📅 ሀሙስ 27/08/2016E.C 📅
         ከኢንሻ ሶላት በኋላየተደረገ
🕌 በመስጂደ ሰላም {አልብኮ ወረዳ ሳልመኔ ከተማ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

ተጨማሪወችን ለማገኘት በዚች ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://hottg.com/Sobabilalmesjid/3538
https://hottg.com/Sobabilalmesjid/3538
https://hottg.com/Sobabilalmesjid/3540
إن تعجبوا فعجب أفعال السلف

ﺍﻟﻤﻌﻤّﺮ ﺍﻷﻋﺠﻮﺑﺔ ﺷﻬﺎﺏ ﺍﻟﺪﻳﻦ ﺃﺑﻮ ﺍﻟﻌﺒَّﺎﺱ ﺃﺣﻤﺪ ﺑﻦ ﺃﺑﻲ ﻃﺎﻟﺐ ﺍﻟﺤﺠَّﺎﺭ ﻣُﺴْﻨﺪ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﺕ ‏(730‏) ، ﻓﻘﺪ ﺫﻛﺮ ﺍﻟﻔﺎﺳﻲُّ ﺃﻥ ﺍﻟﻄﻼﺏ ﻗﺪ ﻗﺮﺀﻭﺍ ﻋﻠﻴﻪ ﻓﻲ ﻳﻮﻡِ ﻣﻮﺗﻪ، ﻭﻟﻪ ﻣﺌﺔ ﺳﻨﺔ ﻭﻋﺸﺮ ﺳﻨﻴﻦ
ﺗﻘﺮﻳﺒًﺎ !!

ﺧﺒﺮ ﺍﺑﻦ ﻋﻘﻴﻞ ﺍﻟﺤﻨﺒﻠﻲ ‏( 513‏)

hottg.com/abumuazhusenedris
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቆሞ ደዕዋ ሚለው ዐብዱሶመድ ዑመር ኣደም ነው


አንዳንድ ነገር ልጫጭር ከስር አንብቡት
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
ቆሞ ደዕዋ ሚለው ዐብዱሶመድ ዑመር ኣደም ነው አንዳንድ ነገር ልጫጭር ከስር አንብቡት
ይህ ወንድማችን ዐብዱሶመድ ዑመር ኣደም ይባላል ተወልዶ ያደገው ኦሮሚያ ወለጋው አቤ ደንጎሮ ወረዳ ቱሉ ጋና ቀበሌ ነው።

አሁን ላይ አድስ አበባ ከ ታላቁ ሸይኽ ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ጎረቤት ሁኖ እውቀት እየቀሰመ ይገኛል እንደው ከማቅረባቸው የተነሳ መውላና በማለት ተቀፅላ ስም አውጥተውለታል።

ታዲያ ሚገርመው ከልጀነቱ ጀምሮ ለተውሒድና ሱና ያለው የኔ እጅጉን የተናናረ ነበር ሰዎች የሚፈሩትን ህዝባዊ ማዕከል ሁሉ በድፍረት ገብቶ ደዕ ያደርጋል ያስደርጋልም።

ከማስታውሳቸው ነገራቶች ውስጥ አንዱ አቤ ደንጎሮ ወረዳ ታስረን እያለን ባለንበት ጊዜ እስር ቤት ውስጥ አንድ ፅኑ ጴንጤና አንድ ፅኑ ኦርቶዶክስ አገኘን ማለት በእምነታቸው ክርር ያሉ የሆኑ።

እንዴውም ጴንጤው ለሊት እየተነሳ እየሱስ ያድናል እያለ ቡፍ ኡፍ ምናምን ሚለው ነገር ሁሉ ነበረው

ይሄ ልጅ ታዲያ በድፍረት አናገራቸው ውይይቱ ተጀመረ ከቡዙ ውጣ ውረድ ቡሃላ ኦርቶዶክሱ እስልምናን ተቀበለ ስሜንም ዑሥማን በሉኝ ብሎ አዘዘን

ማደሪያ ክፍላችን በጣም የቆሸሸ ነበርና ወደ መጨረሻ አካባቢ ውጭ ያሉ ወንድሞች ተጯጩኸው የተሻለ ክላስ ሲቀየርልን የኛ ጀመዐ ሲጠራ ሰለምቲውንም ይዘንው ወደኛ ተቀያሪ ክላስ ይዘንው ስንሄድ ፖሊሶች ሁሉ ሲገረሙ አስታውሳለሁ

ሌላ ጲንጤውም ቢሆን እኔ ከዚህ እስር ቤት ልውጣና ማስተካክለውን ላስተካክል እንጂ ወደናንተ እምነት እገባለሁ አሳምኖኛል ነበር ያለን ያው ከወጣን ቡሃላ ኑሮ በታተነን እንጂ ይሄ ሁሉ በዚህ ልጅ ጥንካሪ ሰበብ ነው።

እንደውም አስታውሳለሁ
=
የሆነ ሰአት ውጭ ላይ እንዳንወጣ ከሰው እንዳንገናኝ የመጣልንን እህልና ውሃ በአግባቡ እንዳንጠቀም ሽንት ቤት እናንወጣ ተደርገን ነበር በዚያ አጋጣሚ በእንቅልፍ ልቡ ውሃ ጥም ሲያንገበግበው ተነስቶ በሀይላን የተጠቀምንውም ሽንት አንስቶ ተጎጨውና አስፈንጥሮ ተፋው

እኛም በእዝነትም በስሜትም ተውጠን ስንበሰጫጭ ታውት ለተውሒድ ለሱና ሽንት ቢጠጣ አይገርምም ሌላም መፅዋትነት ያስከፍላል ለቀላሉ ነገር የሚል ወኔ ነበር ሚያሳየው ቡዙ ታሪክ አለ ላሳጥረው ብየ እንጂ

ዙሮ በልጅነት ለተውሒድና ለሱና መልፋት እጅጉን መታደል ነው አሏህ ይገዘን በያለንበት እንበርታ

hottg.com/abumuazhusenedris
አኺ ዐቅለ_ደካማ ብትለው መፅሃፎቹን ብታቃጥልበት በጥይት ብትመታው እውነት አይቀየርም ወሏህ አይቀየርም።

ዐቅለ_ደካማ በማል ካለበትስ እያነበቡ ማይረዱ፣ሚዋሹ፣እያጠፉ ሚከሱ፣ማስተዋል የተሳናቸው ለማስፈሪያ ምትጠቀሙባቸው ሰዎች ነበሩ።

ግን ምን ይደረግ እኛ ክፉ መናገር ስም መለጠፍ አልፈለግንም ብንናገርም ጥፋታቸውን ቆጥረን አንጨርሰውም እንኳን ባልሰሩት ልናወራ

ደሞ አስብ የኛ ምትሉት በሙሉ በነኚህ የሰለፊያ ዱዓቶች ላይ ስዴት ላይ ያሉ አላዋቂ ሴቶች ሳይቀር ተናግረዋል በገጠር ያለም ገበሬ ተናገር ተብሎ ተናግሯል

እኛ ግን ከመካከላችን 3 ሰው አይበልጥም የተናገረው ከጮኸው ሁሉጋ ላለመጮኽና ልዩነቱ ለከቱን ቢይዝ በማለት።

እንጅማኮ የተለያዬ ውስጣዊና ውጫዊ ገፅታ ያለው መንሀጅ የዐብደል ሐሚድ አካሂያድ ነው አስፈላጊ ከሆነ እመለሳለሁ።

hottg.com/abumuazhusenedris
እንለይ አሁንም እንለይ

የብዙ ሰው ችግሩ የግል ጉዳዮችን እና የመንሃጅን ጉዳይ አለመለየቱ ነው

የግል ጉዳይ በግል ያልቃል እንጅ መንሃጅን አይመለከትም በግል ቢያስቀይምህ #ሙብተዲዕ እያልክ አትጩህ ያንተ የግል ጉዳይ መንሃጅ አይደለምና

=> እስኪ እንለይ

http://hottg.com/abuUseyminabdurehman
Audio
خطبة الجمعة
ب"عنوان"حماية الإسلام
1/للدين
2/للنفس
3/للمال
4/للعرض
የጁሙዐ ኹጥባ

ርእስ"የእስልምና እንክብካቤ

1/ለ ኃይማኖት
2/ለ ነፍስ
3/ለ ገንዘብ
4/ለ ክብር

hottg.com/abumuazhusenedris
hottg.com/abumuazhusenedris
Audio
ሰላምታን ማብዛት

ከ 6ቱ የሙስሊሞች ግዴታዎች ውስጥ አንዱ ነው

hottg.com/abumuazhusenedris
ኹጥባ በተቻለ መጠን፡

* ቃላቱ የተከሸነ፣
* መጠኑ የተመጠነ፣
* መልክቱ ወቅቱን ያማከለ፣
* አቀራረቡ ታዳሚውን ያልዘነጋ ቢሆን መልካም ነው።
ኸጢቦች ሆይ! ሌላው ቢቀር ቢያንስ ሰዎች ውጭ ላይ ከባድ የቀትር ፀሐይ ቃጠሎ ሲያንቃቃቸው ወይም ዝናብ ሲዘንብ እንኳ ርህራሄ ቢኖራችሁ መልካም ነው። ሰዎች እየተከፉ ዒባዳቸውን እንዲፈፅሙ አታድርጉ። "ከናንተ ውስጥ አስበርጋጊዎች አሉ" የሚለውን ሐዲሥ አስታውሱ።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://hottg.com/IbnuMunewor
መንቀፍና ረድ(መልስ)መስጠት የተለያዩ ናቸው
=
የነቀፍከውን ሁሉ መልስ ሰጥተህበታል ማለት አይቻልም አወ የነቀፍከውን ነጥብ እንዳልተቀበልክና መረጃጋ አልሄደልኝም ብለህ እንደመለስክበት ግልፅ ነው።

ግን ረድ ማለት በነጥቡ ዙሪያና በተሳሳተው ሰውዬ ዙሪያ ትክክለኛውን መረጃ እያጣቀሱ መልስ፣ማስተካከያ ማቅረብ ነው።

ስለዚህ አንድ ሰው ከንትና ወይም ከነንትና ጀመዐ አለመሆኑን በበረራ ቢያሳውቅ ረድ አደረገ ማለት ሳይሆን ከነሱ አለመሆኑን አሳወቀ ነው መረጃው ምንድነው ቢባል አይታወቅም ገና ሲያቀርብ ነው ግልፅ ሚሆነው።

ለምሳሌ ከሸ ዐብደል ሐሚድና ከመሰሎቹ ራሳቸውን ያጠሩ፣አካሃዲያቸውን የነቀፉ ሰለፊዮች እልፍ አላፍ ናቸው ይሁን እንጂ ዘርዘር አርገው ረድ(መልስ)የሰጡ ዱዓቶችና ኡስታዞች በጣም አናሳወች ናቸው በውል ሚታወቁት ከዚህ በታች የምጠቅሳቸው ናቸው

الأديب المؤدب أخونا الفاضل أبو حاتم خضر بن أحمد

الأستاذ الصابر السامح محمد بن أحمد منور

الأستاذ المنصف الواعظ محمد بن سراج

ከነኚህ ወንድሞች ውጭ መንቀፉን ለመግለፅ ያክል ካልሆነ በስተቀር ረድ ነው ተብሎ ግምት ሚሰጠው ነጥብ በዝርዝር ያቀረበ ሰው አለ ለማለት ሆድ አያስነፋም።

መንቀፉ ሁሉ ረድ ከተባለማ በግለ_ሰብ ደረጃ ከነቢዩﷺ ውጭ ከእያንዳንዱ ማንቀበላቸው ነጥቦች አሉንኮ ሐታ ከኹለፋኦች ከሶሓቦች ከታቢዖች ከሙሐዲሦች ከሙፈሲሮች ከፉቀሃኦች።

ታዲያ በዛ ሁሉ ላይ ረድ ፅፏል ሳይሆን ሚባለው የሚነቅፋቸው አለ ሐቅ ስላልገጠመለት ነው ሚባለው።

hottg.com/abumuazhusenedris
ደሞ ከተሳሳተ ነሲሓዎች ቀርተው ሸይኹል ኢስላም ይነቀፋል ኸሊፈተራሺድ ክብሩ እንደገነነ ከመቀጠሉ ጋር ይነቀፋል ግን አጥፍቶ የተነቀፈ ሁሉ ከሱና ይወጣል ሚለው ነጥብ አንድ ወጥ ያለው ሚያስማማ ነጥብ ላይሆን ይችላል ነው ነጥባችን።

ማነው ግለሰብንም ይሁን ተቋምን ሚያፀዳ?ማነው አላፊነት ወስዶ አያጠፋም ሚለው? አላጠፋም ብሎ ቢከራከር እንኳ አያጠፋም ሚል ሰው አይኖርም ካለም የተሸወደ ነው።

ከቶም አሁን ላይ የቡሱ ሱና ሞጋቾች አካሂያድ በተበለሻበት ጊዜ እያየንኮ ነው ጥፋት ሲጠፋ ግን ለከፊሉ ጠፋት ለመሰለን ነገር መልስ ከሰጡ ሌላውን ደሞ መቼ ነው ከሱና ሚወጡት በሚለው የሰለፎች ቀመር ከተመዘነ ምኑ ላይ ነው ሙብተዲዕ አልልም ያለውን ሰለፊይ ዳዒ እንባ ጠባቂ ሊያስብለው ሚችለው?።

ምን አልባትምኮ የሸ ዐብደል ሐሚድም ጥፋት በዑዝር ቢልጀህል፣በተእዊል፣በምርቃና ታልፎ እንጂ ሊያስበድዕ የሚችል ነገር ነፍ ነው ያለበት።

ብቻ ማስተዋሉን ይስጠን

hottg.com/abumuazhusenedris
أبلد من الحمار

قال ابن القيم الجوزي رحمه الله :
من هداية الحمار الذي هو أبلد الحيوانات أن الرجل يسير به ويأتي به إلى منزله من البُعد في ليلةٍ مظلمة

فيعرف المنزل فإذا خُلّي جاء إليه ويفرّق بين الصوت الذي يستوقف به والصوت الذي يُحث به على السّيْر

فمن لم يعرف الطريق إلى منزله وهو الجنة فهو أبلد من الحمار")

شفاء العليل ص(٧٦) لابن القيم الجوزية

hottg.com/abumuazhusenedris
ሸይኽ ረቢዕ (حفظه الله تعالى) ይሄንንም ይሄንንም በቢድዐ ትወርፋለህ? እያሉ ተማሪያቸውን ከኔካ እንዳትቀማመጥ እያሉ በተጨማሪም ሸይኽ በክር አቡ ዘይድን አንስተው ስርአት ያዝ ሲሉት ይስተዋላሉ።


https://youtu.be/jvSPjFnXYfw?si=xMbVfwCuQJC_GyhW
Live stream finished (9 minutes)
የሩቅን አሏህ ብቻ ነው ሚያውቀው
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
የሩቅን ሚስጥር አሏህ እንጂ ሌላ አካል አያውቅም


ጥንቁልናን ተጠንቀቁ‼️

hottg.com/abumuazhusenedris
🌹🌹🌹 📢📢📢ታላቅ   የብስራት ዜና  ተሰማ📢📢
                   
አሲ_ዲቅ (Onlaine) ኦንላይን  የቂርአት  ማዕከል  ምዝገባ  ጀመረ!!🔰🔰
ምዝገባው   ለ30ቀናት ብቻ ነው እሚቆየው!
            
ቦታው ሳይሞላብዎት ቶሎ ይመዝገቡ!!!
                  አሲ_ዲቅ  የሚሰጣቸው  ትምህርቶች

1,ለጀማሪ /ከቃኢዳ ኑራኒያህ ጀምሮ

2,ቁርኣን ነዞር(በእይታ ንባብ)ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር

3,ቁርኣን  ሂፍዝ(ሽምደዳ)ከተጅዊድ ጋርና ከሙራጃዐ ጋር

4,አዝካር።

ለመመዝገብ 👇👇  ይንኩት

@Abu_yehyaa

የጉሩፑ ሊንክ👇👇👇

https://hottg.com/+Ncc58goV0yY2YmZk

አልያም ስልክ ቁጥራችን
0917752140 ይደውሉ

ሲመዘገቡ  እሚያሟሏቸው መስፈርቶች

1, ስም_
2,አድራሻ_
3, ስልክ ቁጥርዎን___

አላማ ሳይኖርዎት  እባክዎን  አይመዝገቡ!!

🎤🎤ክፍያ የተወስነ  አለው __በኢትዮ  ነው።።።ለመመዝገብ ሲፈልጉ ይጠይቁን📖📚

ትምህርቱ  የሚሰጥበት  አድራሻ

1,ቴሌግራም//በላይቭ //በሪከርድ

2,በኢሞ//ላይቭ// በሪከርድ

3,በዋትሳፕ//ላይቭ// በሪከርድ


📚📚ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
  እንዲህ አሉ:_
ወደ መልካም  ያመላከት ልክ እንደሰሪው ነው አሉ📚📚

ሼር  ሼር ሼር ያርጉ

الدال عل الخير كفاعله
  
          ⚠️ ማ ሳ ሰ ቢ ያ⚠️

የቂርኣቱ  አላማ ሳይኖርዎት አይመዝገቡ።
ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዚኑ፣ዚኑ፣ዚኑ

ከቡዙ ዑለሞች አፍ የምንሰማው

ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ ሳይሆን ዚኑ ነው።

ምን ይሆን ምክንያቱ፣ሚስጥሩ?

hottg.com/abumuazhusenedris
HTML Embed Code:
2024/05/13 23:25:30
Back to Top