TG Telegram Group Link
Channel: Abel Demelash - አቤል ደመላሽ
Back to Bottom
በሞያው ያገለገለ እና ፕሮግራሙን ያደመቀ ጀግና ወጣት 🔥
#ከይድኔ_ኮንሰርት_ጀርባ_ያለ_ከባድ_ሰው ሳሚ
ይህንን የምትመለከቱትን መድረክ እና ላይት እንዲህ በደመቀ ሁኔታ እንዲያሸበርቅ ያደረገው ትሁት ወጣት ሳሚ ነውና ባርኩት...አንዳንድ ድንቅ ስጦታዎች አሉን ራሳቸውን የደበቁ ስራቸው ግን የሚናገር...ይህም አንዱ ምሳሌ ወጣት ነው ።
👉 ብዙ የዓለም እና የዘፈን መድረኮችን እምቢ በማለት በእግዚአብሔር ቤት ተግቶ የሚያገለግል ይህ ወጣት በረከታችን ነውና ባርኩት... #Big_Respect_Ersam_Arts ( Sami )

ለዘላቂ ወዳጅነት በተከታዩ የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉን 👉 hottg.com/AbelDemelash1 አመሰግናለሁ
🔴 አሁን 🔴 ከመስቀል አደባባይ 🔴 Now 🔴
ዘማሪት አዜብ ኃይሉ ለነገ ልምምድ በማድረግ ላይ ናት !!!
#እናንተስ_ተዘጋጃችሁ ? / #ኑ_ኢየሱስን_አብረን_እናክብረው

ለዘላቂ ወዳጅነት በተከታዩ የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉን 👉 hottg.com/AbelDemelash1 አመሰግናለሁ
🔴#መስቀል_አደባባይ_መምጣት_ላልቻላችሁ_የምስራች 🔴
በዛሬው የመስቀል አደባባይ የንስሐ፣ የምልጃ እና የምስጋና መርሐ ግብር በአዲስ ቲቪ, ኢቢሲ, ፋና ቲቪ እና በአዲስ ዋልታ እና በኤልሻዳይ ቴሌቭዥን በቀጥታ ይተላለፋል።

በሀገር ውስጥም፣ ከሀገር ውጭም ያላችሁ ወገኖች እነኝህን አማራጮች በመጠቀም ፕሮግራሙን በቀጥታ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
#Old_Memories🥰😁Happy Birthday Bro 🎂🎉🎈
#ፓስተር_ቴዲ_ታደሰ ብለን ልንጠራው ዘማሪ ቴዲ ታደሰ በዛሬው ዕለት በፓስተርነት ተሹሟል 🙏🥰🔥 ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝም ቃለ-መሀላውን ያስገባ ሲሆን #ፓስተር_ቴዲ_ታደሰ_ገብሩ ተብሏል ።
HTML Embed Code:
2024/05/08 05:45:43
Back to Top