Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/hottg/post.php on line 59

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/2025-07-22/post/Zephilosophy/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/hottg/post.php on line 72
"ሥልጣን ያባልጋል፤ እውነት ነው፤ ፍጹማዊ ሥልጣን ደግሞ የባለጌ ባለጌ እንደሚያደርግ የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ጎርጎሪያ ሶስተኛ የተናገሩት ሀሳብ ግሩም ምስክር ይሆናል᎓᎓ ነገር ግን፣ ይህም ታውቆ እንኳን ዛሬም እንደ ትላንቱ ሥልጣን የአያሌዎችን ልብ እያጓጓች፤ ልክፍት በሚመስል አስፈሪ ፍቅሯ እንደማግኔት ትስባቸዋለች:: ድሮም ሆነ ዘንድሮ የመንበር ጥማት ያው የመንበር ጥማት ነው፤ ከብዙዎች ልብ ተፍቆ አልወጣም:: ሥልጣን፣ ቢሰሩባትም ባይሰሩባትም እርካቧን የረገጠ፣ ኮርቻውን የተቆናጠጠ፣ መንበሯ ላይ የተደላደለ ሁሉ (ቢያንስ አብዛኛው) በሞቱ እንጂ በፈቃዱ ሊለያት የማይሻ ጦሰኛ ፍቅሯ ተቀፍድዶ ይኖራል፡፡ አፍቃሪዋም ዘመኑን ሁሉ ሲጨነቅና ሲጠበብ ዕድሜውን የሚገብርላት፣ የክብሩ ዘውድ፣ ወይም የመራራ ውርደቱ ፅዋ ትሆናለች።" @ፍልስፍና ለላቀ አስተሳሰብ Philosophy
TG Telegram Group & Channel
ፍልስፍና ለላቀ አስተሳሰብ Philosophy | United States America (US)
Create: Update:

"ሥልጣን ያባልጋል፤ እውነት ነው፤ ፍጹማዊ ሥልጣን ደግሞ የባለጌ ባለጌ እንደሚያደርግ የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ጎርጎሪያ ሶስተኛ የተናገሩት ሀሳብ ግሩም ምስክር ይሆናል᎓᎓ ነገር ግን፣ ይህም ታውቆ እንኳን ዛሬም እንደ ትላንቱ ሥልጣን የአያሌዎችን ልብ እያጓጓች፤ ልክፍት በሚመስል አስፈሪ ፍቅሯ እንደማግኔት ትስባቸዋለች:: ድሮም ሆነ ዘንድሮ የመንበር ጥማት ያው የመንበር ጥማት ነው፤ ከብዙዎች ልብ ተፍቆ አልወጣም:: ሥልጣን፣ ቢሰሩባትም ባይሰሩባትም እርካቧን የረገጠ፣ ኮርቻውን የተቆናጠጠ፣ መንበሯ ላይ የተደላደለ ሁሉ (ቢያንስ አብዛኛው) በሞቱ እንጂ በፈቃዱ ሊለያት የማይሻ ጦሰኛ ፍቅሯ ተቀፍድዶ ይኖራል፡፡ አፍቃሪዋም ዘመኑን ሁሉ ሲጨነቅና ሲጠበብ ዕድሜውን የሚገብርላት፣ የክብሩ ዘውድ፣ ወይም የመራራ ውርደቱ ፅዋ ትሆናለች።"

(ዲራአዝ፤ እርካብና መንበር)

@zephilosophy

😁3528💯6👌4👍2

>>Click here to continue<<

ፍልስፍና ለላቀ አስተሳሰብ Philosophy

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)

Warning: Undefined array key 3 in /var/www/hottg/function.php on line 115

Fatal error: Uncaught mysqli_sql_exception: Too many connections in /var/www/db.php:16 Stack trace: #0 /var/www/db.php(16): mysqli_connect() #1 /var/www/hottg/function.php(212): db() #2 /var/www/hottg/function.php(115): select() #3 /var/www/hottg/post.php(351): daCache() #4 /var/www/hottg/route.php(63): include_once('...') #5 {main} thrown in /var/www/db.php on line 16