TG Telegram Group Link
Channel: ✝️ኦርቶዶክስ pictures by Wina Gfx
Back to Bottom
🙏🙏🙏 ሕማማት🙏🙏🙏

ዕለተ #ዐርብ
ሐዋርያው ቅዱስ ጳዉሎስ «አውቀውስ ቢሆን የክብርን ጌታ ባልሰቀሉት» /1ቆሮ.1-18/፡፡ እንዳለ ይህ ዕለት የአይሁድ ካህናት ያለበደል ያለጥፋት ንጹሕና ጻድቅ የሆነውን ጌታ የሰቀሉበት ዕለት ነው፡፡

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • hottg.com/winagfx2
         • hottg.com/winaGraphics
Share 🙏
https://hottg.com/winaGraphics
#ዐርብ
#ስቅለት

ክርስቶስ በመስቀል ሳለ ትንቢቱ ሁሉ እንደተፈፀመ
ባየ ጊዜ “ተፈፀመ” አለ ነፍሱን ከስጋው ለየ
አምላክ በስጋው ሞተ በነፍሱ የሞተውን አዳምን
ለማዳን ክርስቶስ ቃል በገባው መሰረት በስጋው ሞተ።

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • hottg.com/winagfx2
         • hottg.com/winaGraphics
Share 🙏
https://hottg.com/winaGraphics
#ዐርብ
#ስቅለት

አለመፅናናቷን ያየ ልጇ ወዳጇ "እነኃት እናቴን" ብሎ ይወደው ለነበረው ደቀ መዝሙር ለዩሀንስ ሰጠው በቀራኒዮ ለሚገኙ ህማም እና ሞቱን ለሚዘክሩ ሁሉ በዮሀንስ አማካኝነት እናት ተሰጠች

በድንግልና ስለወለደቸው ስለተወደደ ልጇ
9ወር ከ5ቀን በማህጸኗ ስለወሰነችው ልጇ
የድንግልና ጡት ወተት ስላጠባችው ልጇ
ድንግል ማርያም ለምን አታለቅስ

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • hottg.com/winagfx2
         • hottg.com/winaGraphics
Share 🙏
https://hottg.com/winaGraphics
...........ቀዳሜ ስዑር ዕለተ ቅዳሜ.........

በዚህች ዕለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከርሰ መቃብር ዐርፎ የዋለባት ዕለት በመሆኗ «ቀዳሜ ስዑር » ትሰኛለች፡፡ ስዑር ቀዳሜ የተባለችው በዓመት አንድ ቀን ስለ ምትጾም ነው፡፡

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • hottg.com/winagfx2
         • hottg.com/winaGraphics
Share 🙏
https://hottg.com/winaGraphics
#ተነስቷል

በድንገት እየሩሳሌምን ከወደ ጎሎጎታ አካባቢ አስደንጋጭ ድምፅ አናወጣት ክርስቶስም በራሱ ሐይል እና ስልጣን በታላቅ ክብር ፈጥኖ ተነሳ።

ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ
ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ... በተወለደ ጊዜ የእናቱን
መሀተመ ድንግልና እንዳለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም
መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመላእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ።

እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓለ ፋሲካ ይሁንልን!!
እንደተናገረ ተነሥቶአል በዚህ የለም።
ማቴ 28፡6

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • hottg.com/winagfx2
         • hottg.com/winaGraphics
Share 🙏
https://hottg.com/winaGraphics
HTML Embed Code:
2024/05/05 07:10:55
Back to Top