TG Telegram Group & Channel
WETOPIA COMMUNITY (WAC) | United States America (US)
Create: Update:

ሰላም ሰዎች እንደምን አላችሁ!
Co(X)ist is nominated in CHEWATACON. Awards 2023: Best Futuristic XR of the Year

በዲሴምበር 2 የመጀመሪያውን የVR ጨዋታ(vesion 1) እንዲሁም ድርጅቱን ለህዝብ በቅድስተ ማርያም የድህረ ምረቃ ኮሌጅ የከፈተ ሲሆን ፣ ባሳለፍነው ሳምንት ደግሞ በቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ሚኒስቴር ጋባዥነት በሳይንስ ሙዚያም በነበረው የአምስት ቀን የኢኖቬሽን ኤክስፖ ስራችንን አሳይተናል።

ሰላም በቨርችዋል ሪያሊቲ የሚል ሃሳብ የያዘው ይህ ጨዋታ የተለያዩ የኢትዮጵያ ብሄር ባህሎችን በጨዋታው አማካይነት የሚያስተምር እና በዚህም መግባባትን ለመፍጠር ያለመ ነው።

Co(x)ist [ኮኤግዚስት] ጨዋታኮን ባዘጋጀው የዓመቱ ምርጥ የወደፊት XR ተብሎ ለውድድር ቀርቧል። ውድድሩ እስከ ጠዋት ድረስ ብቻ ክፍት ይሆናል። ከስር ባስቀመጥኩት ሊንክ እየገባችሁ ድምጻችሁን እንድትሰጡን ጥሪያችንን እናቀርባለን።

ስለ ጨዋታው ሙሉ ሃሳብ ለመረዳት ፣ እንዲሁ የጨዋታውን የተቀረጸ ምስል በኢቢኤስ የቅዳሜ ጨዋታ ላይ የሰሩትን ከ5ኛ እስከ 8ኛው ደቂቃ ፕሮግራም እንድትመለከቱ እንጋብዛለን።
https://youtu.be/mNuYm-xqp54?si=KZi9pkK7yJXIcbX-

ከስር ባስቀመጥኩት ሊንክ በመጠቀም ድምጻችሁን ስጡ ፤

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdJuM-QITpLOTiwdR_4cPM69CyPSMBiRA_elf17OzihMPiVVw/viewform

ኮኤክሲስትን ስለምትመርጡ ፤ በኔም በስራ ባልደረቦቼ ስም አመሰግናለሁ።

>>Click here to continue<<

WETOPIA COMMUNITY (WAC)

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)