🔈የአዲስ አበባ አዋቂ SACCO! ሁላችሁም ተጠርታችሁዋል😊
አዋቂ የቁጠባና የብድር ማህበር በአዲስ አበባ የመመስረቻ ስብሰባ እና ግዛዊ ኮሚቴ ምርጫ የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 17 ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት በYellow Catalyst ካዛንቺስ ስለተዘጋጀ ሁላችሁም ከስር ያለውን ፎርም በመሙላት ተመዝግባችሁ እንድትገኙ ተጋብዛችሁዋል!
በፕሮግራሙ ላይ
👉የቁጠባ እና ብድር ማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ላይ ውይይት
👉የአዳዲስ አባላት ምዝገባ
👉የጊዜያዊ ኮሚቴ ምርጫ
📍Yellow Catalyst ካዛንቺስ ከግራንድ ፓላስ ሆቴል አጠገብ| https://maps.app.goo.gl/WMrgcAgaA2raLy9Z7
📆የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 17 ከጠዋቱ 3 ሰዓት
መመዝገቢያ ሊንክ https://forms.gle/Jg27D91nW7Dsv8B6A
>>Click here to continue<<
