TG Telegram Group Link
Channel: The Urban Center ( Kebet Eske Ketema)
Back to Bottom
“ኢትዮጵያ በአፍሪካ የከተማ፣ የባሕል እና የጥበብ መድረክ” በሚል ርዕሥ ባለፈው ሳምንት “ከአድዋ ባሻገር” ላይ ካደረግነው ውይይት በመቀጠል በአፍሪካ መድረክ ላይ የተሻለ ተሳትፎ እንዲኖር መደረግ ስለሚገባቸው ነገሮች እና መወሰድ ስላለባቸው መሻሻያ ነጥቦች ላይ ከ ያስሚን አብዱቡሽራ፣ በእምነት ደምሴ ፣ እና መድኃኒት ታደሰ (ወጣት አርክቴክቶች) ጋር ቆይታ ይኖረናል።

ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እና ማክሰኞ፣ የካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title "Ethiopia in Africa's Urban, Cultural and Artistic Platform" as the second part to last week’s “Beyond Adwa” program, we will discuss with young architects Yasmin Abdubushra, Bemnet Demssie, and Medhanit Tadesse focusing on what should be done and the points of improvement for better participation on African platforms.

We invite you to have your say and tune in from 8 to 9 pm on Tuesday, March 05, 2024.

Kebet Eske Ketema
For better urbanity in Ethiopia
A Design Manifesto in the Age of AI
A workshop about "My notebook & my life:digital, analog, AI

Organized by Italian Cultural Institute as part of the Italian Design Day at Allé School of Fine Arts & Design On 11, 12 &13 March (9AM–12 PM) with a pop-up show

Free for creatives
Manufacturing Value;
inclusiveness, innovation and sustainability

Creating Value.
How AI is transforming the fields of architecture and design

STEFANO MIRTI
Architect, Director, Scuola Superiore di Arte Applicata di Milano


Registration is Mandatory
Confirmation will be sent via SMS.
Free Event with Refreshments.

Registration link :
https://cutt.ly/qw1vJ7Gr


Wednesday, Evening
March 13, 2024
06:00 pm - 07:30 pm
Door opens @5:30 pm


The Urban Center | @TheUrbanCenter
Meskel square, In Front of St. Estifanos Church, Next to OLA Energy,
Women federation building, behind mega bookstore.
“ሰውን ማዕከል ያደረገ ዲዛይን” በሚል ርዕስ ስለ ትርጉሙ እና ጽንሰ ሀሳቡ፣ በአገልግሎት ዘርፍ ላይ እንዴት መተግበር እንደሚችል እንዲሁም አሁን ያለውን የአገልግሎት አሰጣጥ በምን መልኩ ያሻሽላል በሚል እና ተያያዥ ጉዳዮች ከዕድላዊት ሂርጳ እና እምነት ዉብሸት (አርክቴክት) ጋር ውይይት እናደርጋለን።

ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እና ማክሰኞ፣ መጋቢት 03 ቀን 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title “Human-centered design” we will discuss the concept and definition of the term, its application in service delivery and how it can improve current service with Edlawit Hirpa and Emnet Woubshet.

We invite you to have your say and tune in from 8 to 9 pm on Tuesday, March 12, 2024.

Kebet Eske Ketema
For better urbanity in Ethiopia
ከባለፈው ሳምንት በመቀጠል "ሰውን ማዕከል ያደረገ ዲዛይን” በሚል ርዕስ እንዴት ተግባር ላይ እኖደሚውል በምሳሌዎች በማስደገፍ ከዕድላዊት ሂርጳ እና እምነት ዉብሸት (አርክቴክቶች) ጋር ውይይት እናደርጋለን።

ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እና ማክሰኞ፣ መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Continuing from last week’s program titled “Human-centered design” we will discuss how it can implemented by taking different examples as reference with Edlawit Hirpa and Emnet Woubshet.

We invite you to have your say and tune in from 8 to 9 pm on Tuesday, March 19, 2024.

Kebet Eske Ketema
For better urbanity in Ethiopia
"ሰሞንኛ የከተማ ጉዳዮች" በሚል ርዕስ በመተግበር ላይ እና ሊተገበሩ በታቀዱ የከተማ ነክ ጉዳዮች ዙርያ ምልከታ ይኖረናል::

ማክሰኞ፣ መጋቢት 17 ፣ 2016 ዓም ከምሽቱ 2 ሰዓት አስከ 3 ሰዓት በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ላይ ይቀርባል።

ከቤት አስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title “Current Urban Affairs” we will reflect on current urban affairs that are being implemented or planned to be.

Tune in this Tuesday, March 26, 2024, from 8 pm - 9 pm on Sheger FM 102.1

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia.
"ሰሞንኛ የከተማ ጉዳዮች" በሚል ርዕስ በመተግበር ላይ እና ሊተገበሩ በታቀዱ የከተማ ነክ ጉዳዮች ዙርያ :

https://youtu.be/gewB21Z9xgA?si=srvC55WtmyPetEAO

ከቤት እስከ ከተማ ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
"ባለፉት 6 ወራት ከተላለፉ ዝግጅቶች በኋላ ለተጠየቁ አንዳንድ ጥይቄዎች መልስ እንሠጣለን።

መጋቢት 24 ፣ 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እና ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

We will give answers to selected a few questions raised after the shows that were broadcasted in the past 6 months.

Have your say and tune in on Sheger FM 102.1 on April 2, 2025, from 8 to 9 pm.

Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
1145ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ዛሬ ከአድማጮች ጋር "የበዓል ስጦታ " የሚያስገኙ ቀጥታ የስልክ ጥያቄ እና መልስ ዝግጅት ይኖረናል።በተጨማሪ ሰሞኑን በወጡ አንዳንድ ጋዜጦች ላይ በታተሙ የተመረጡ ርዕሶች ላይ ሃሳብ እንሰጣለን።

ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እና ማክሰኞ ሚያዝያ 01 ቀን 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

On the occassion of the 1145th Eid al-Fitr holiday, we will have a question-and-answer live session to award "Holiday Gifts". We will also reflect on selected subjects published on few newspapers.

We invite you to have your say and tune in from 8 to 9 pm on Tuesday, April 09, 2024On the occasion of the 1145th Eid al-Fitr from the listeners today.

Kebet Eske Ketema
For better urbanity in Ethiopia
በቅርቡ በአዲስ አበባ ከተማ ሊካሄዱ በታሰቡ ዝግጅቶች እንዲሁም አዳዲስ ጉዳዮች ዙሪያ ምልከታ ይኖረናል።

ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እና ማክሰኞ ሚያዝያ 08 ቀን 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

We will reflect on events planned to be held in the city and other related new subjects.

We invite you to tune in from 8 to 9 pm. on Tuesday, April 16, 2024.

Kebet Eske Ketema
For better urbanity in Ethiopia
"የትምህርት ቤት አካባቢዎች የመንገድ ደኅንነት"

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ከ2014 እስከ 2015 ዓ.ም በተደረገ የትምህርት ቤት አካባቢዎች የመንገድ ደኅንነት ጥናት ላይ በመመርኮዝ ስለጥናቱ አካሄድ እና ውጤት ላይ ጥናቱን ከመሩት የአርክቴክቸር እና የከተማ ፕላን ባለሙያዎች ጋሻው አበራ፣ ቤተልሔም ደምሴ እና እምነት ኃይሉ ጋር ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ ሚያዝያ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

"School Zone Safety"

Based on the research study titled School Zone Safety (2022-2023), we will discuss on the research process, monitoring and implementation, with Gashaw Abera, Betelhem Demissie and Emnet Hailu , Architects and Urban planners who led the research.

We invite you to tune in from 8 to 9 pm. on Tuesday, April 23, 2024.

Kebet Eske Ketema
For better urbanity in Ethiopia
LinkedIn 101 training

This training focuses on the basics of LinkedIn, starting from building a profile from scratch and understanding the different features of the platform.

Date: April 27, 2024
Time: 8:30 AM- 12:30 PM
Venue: The Urban Center (in front of Estifanos Church) https://lnkd.in/ghYbFp-B
Investment: ETB 200

Registration Link: https://forms.gle/kNZiYhnrymU8YJFZ9

Register today!
የሸገር ኤፍኤም የበዓል መዳረሻ ሳምንት ዝግጅቶች ምክንያት በማድረግ ዛሬ ከአድማጮች ጋር "የበዓል ስጦታ " የሚያስገኙ ቀጥታ የስልክ ጥያቄ እና መልስ ዝግጅት ይኖረናል።በተጨማሪ ሰሞኑን በወጡ አንዳንድ ጋዜጦች ላይ በታተሙ የተመረጡ ርዕሶች ላይ ሃሳብ እንሰጣለን።

ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እና ማክሰኞ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

As part of Sheger FM's holiday week programs, we will have a question-and-answer live session to award "Holiday Gifts". We will also reflect on selected subjects published on few weekend newspapers.

We invite you to have your say and tune in from 8 to 9 pm on Tuesday, April 30, 2024.

Kebet Eske Ketema
For better urbanity in Ethiopia
የ’ፋይዳ’ ፋይዳ ለከተማ ኑሮ በሚል ርዕስ ከአቶ ዮዳሔ ዘሚካኤል (የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) - ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ) ጋር የውይይት ጊዜ ስላቀድን ከርዕሱ ጋር የተገናኙ ማንኛውም ጥያቄዎችን ከታች የተያያዘውን ኮድ በመጠቀም ከሚያዝያ 28 በፊት በቅጹ ላይ እንድታሰፍሩ እንጠይቃለን።

Kebet Eske Ketema will host Yodahe Zemichael (Executive Director at National ID Ethiopia) to discuss on the Benefits of National ID for Urban Life and related subjects, we are gathering questions from the public to include different opinions to the discussion.

Please use the QR code to send questions related to the subject before
the 6th of May, 2024.

Link : https://cutt.ly/MeqnGmII
የ’ፋይዳ’ ፋይዳ ለከተማ ኑሮ በሚል ርዕስ ከአቶ ዮዳሔ ዘሚካኤል (የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) - ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ) ጋር ስለ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምንነት፣ ጥቅም፣ የግል መረጃ ደኅንነት እና ሌሎች ከፋይዳ ጋር የተገናኙ ጉዳዮችን እንወያያለን።

በውይይቱ ጊዜ እንዲነሳ የሚፈልጉት ሀሳብ እና ጥያቄዎች ካለዎት ሊንኩን በመጠቀም ይላኩልን።

ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እና ማክሰኞ ሚያዝያ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Under the title Benefits of National ID we will host Yodahe Zemichael (Executive Director at National ID Ethiopia) to discuss what it means, its advantages and issues on the security of personal information and data and other related subjects.

Please use the link to send questions related to the subject.

Link: https://cutt.ly/MeqnGmII

We invite you to have your say and tune in from 8 to 9 pm on Tuesday, May 06, 2024.

Kebet Eske Ketema
For better urbanity in Ethiopia
የኢትዮዽያ አርክቴክቶች ማህበር 23ተኛው ጠቅላላ ጉባኤ 3 ቀን ብቻ ቀረዉ!

🗓️ ቀን፣ ቅዳሜ ግንቦት 3፣ 2016 ዓም
📍 ቦታ፣ ኢሊሌ ሆቴል፣ ካዛንቺስ፣ አዲስ አበባ
⏱️ ሰዓት፣ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ማምሻው 11:00 ሰዓት

ሁሉም የአርክቴክቸር ባለሙያ ተጋብዟል!

Calling All Member Architects!
Mark your calendars! In 3 days only!


The Association of Ethiopian Architects - AEA is proud to announce its 23rd Annual General Assembly on Saturday, May 11th, 2024. ️

Join us at Elilly International Hotel for a day of:
AEA activities reporting, inspiring discussions, networking opportunities, enticing exhibits, and celebrations. Don't miss this chance to learn from the best in the industry and expand your professional network!

🗓️ Saturday, May 11th
⏱️ 8:30 AM - 5:00 PM
📍 Elilly International Hotel

Be sure to have settled your membership fees to attend the event!

—————————————————————

For membership details, direct your inquires to: @aea_aea_aeat
ባለፈው ሳምንት በደቡብ አፍሪካ፣ ጆኃንስበርግ ከተማ “SOCreative Summit” የተባለ የባህል ልውውጥ, የሀሳብ እና አዳዲስ የፈጠራ ስራዎች ላይ ያተኮረ ፕሮግራም ላይ መሠረት በማድረግ ስለ ፕሮግራሙ ጭብጥ፣ ሂደት፣ ልምድ እና ተሞክሮ እንዲሁም "አዲስ አበባ መማር" ስለምትችላቸው ነገሮች ከማኅደር ገብረመድኅን ጋር በቀጥታ የስልክ መስመር ቆይታ ይኖረናል።

ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እና ማክሰኞ፣ ግንቦት 06 ቀን 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ

Based on the program held in Johannesburg, South Africa, titled "SoCreative Summit", which focused on cultural exchange and new ways of creative thinking, we will have a live call-in session with Maheder Gebremedhin about the theme, process, experience and what Addis Abeba can learn from the program.

We invite you to have your say and tune in from 8 to 9 pm on Tuesday, May 14, 2024.

Kebet Eske Ketema
For better urbanity in Ethiopia
METHOD OVER STYLE

Masterclass by
Michele Rossi and Vincenzo Salierno
From PARK ASSOCIATI

Park Associati was established in 2000, this leading architecture and design firm thrives on listening, intuition, and experimentation. Their collaborative approach blends analytical depth with creative innovation, ensuring inclusive solutions to complex challenges. With intuition guiding design decisions and robust experimentation driving exploration, Park Associati creates environments that are both timely and timeless.

Thursday, morning
May 23, 2024
10:00 am

EiABC | A-Hall
💡Check out our latest insight about Addis Abeba’s recent land auction!👆

#AddisAbaba #Land #Lease #UrbanDevelopment #tuc #insight
HTML Embed Code:
2024/05/16 21:57:02
Back to Top