TG Telegram Group Link
Channel: ❤️ የአማኑኤል ልጆች ❤️
Back to Bottom
እጃችሁን አንሱ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እና አባቶች ላይ የሚፈፀመውን ንቀት፣ ግፍ እና ግድያ እቃወማለሁ።
••
ሼር አድርጉት ፣ ምስሉን ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግም ድምፅ እናሰማ። በጣም በዛ!
•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://hottg.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እመቤቴ ማርያም እለምንሻለው
በለቅሶ በዋይታ ፊትሽ ወድቄአለው
እመቤቴ ስሚኝ ተማጽኜሻለው
የአማኑኤል እናት እለምንሻለው
••
ሐዘኔን ጭንቀቴን ለማን እነግራለው
ችግሬን ጉዳቴን ለማን አዋያለው
እመቤቴ ስሚኝ ተማጽኜሻለው/2/
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://hottg.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰላሜ ነህ ፀጥታዬ
ወደቤ ነህ ማረፊያዬ
ሁን ከኔጋራ አሁን ከጎኔ
ፍቅር እኮ ነህ መድኅኔ
••
ደጆች ሁሉ ተዘግተው
በፍርሀት ውስጥ ተቀምጠን
ተገኝ ኢየሱስ የአለሙ ንጉስ
••
https://youtu.be/4enbtp2SGzg
•••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://hottg.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው - ዲያቆን አቤል ካሳሁን
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://hottg.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥንተ ስቅለት መታሰብያ ዓመታዊ በአዓል አደረሳችሁ።
••
ፍቅር ምን እንዳደረገው ተመልከቱ ፤ በአርያም ካለው ከእሳት አዳራሹ ስቦ በቤተልሔም ዋሻ በከብቶች በግርግም አስተኛው። ብርሃንን እንደ ልብስ የሚጎናጸፈው እርሱን በበለሳን ቅጠል እንዲጠቀለል አደረገው። ዘመን የማይቆጠርለትን አምላክ ጽንስ ፣ ሕፃን ፣ ልጅ ፣ ጎልማሳ አደረገው።
••
ፍቅር ... በአባቱ የሚወደደውን አንድያ ልጅ በአይሁድ ዘንድ የተጠላ አደረገው። በመላእክት የሚመሰገነውን ጌታ በፈሪሳውያን መሪር አንደበት እንዲሰደብ አደረገው። ፈታሒውን ዳኛ እጆቹን ታስሮ የሰውን ፍርድ ፍለጋ እንዲንከራተት አደረገው። ፍቅር በኩሩቤል ጀርባ ለሚቀመጠው አምላክ የመስቀል ዙፋን አበጀለት። የመቃብር አልጋም አዘጋጀለት።
••
ፍቅር የእግዚአብሔርን ልጅ ሐፍረትን ንቆ በፊቱ ስላለው የምእመናን ደስታ እርቃኑን እንዲሰቀል አደረገው! መድኃኒት በምትሆን ሕማሙ ከኃጢአት በሽታ ሁላችንንም ይፈውሰን!
••
👉🏼 መጋቢት 27 ጥንተ ስቅለት
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://hottg.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉 ደብረ ዘይት - የዐቢይ ጾም አምሥተኛ ሳምንት

ደብረ ዘይት የጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ዳግም መምጣት የምናስብበት ፣ የመምጫው ምልክት የሆኑትን ነገሮች እየመረመርን ራሳችንን በንስሐ ሕይወት የምናዘጋጅበትና ከዘላለም ፍርድ ኩነኔ ለመዳን እንደ ቃሉ መመላለስ እንዳለብን የምናስብበት ነው።
•••
ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁም ተብለናልና ሁልጊዜ ዝግጁና ስንዱ ሆነን እንደቃሉ ለመኖር እስከ መጨረሻው ጸንተን ለመዳን እግዚአብሔር ይርዳን፡፡
••••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://hottg.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በስራዬ የት ይሆን መግቢያዬ (፬)
ጨነቀኝ ጠበበኝ ኸረ ወዲያልኝ
ጨነቀኝ ጠበበኝ ነፍሴ ወዲያልኝ

•••
ተሽክሜ የኃጢያት ክምር(፪)
ይመሻል ይነጋል በከንቱ ስዞር(፪)
ገሰገሰ ቀኑ ጨለመብኝ(፪)
ዋ ለነብሴ ምንም ስንቅ አልያዝኩኝ(፪)
#አዝ •••
በድያለሁ ወዳንተ ጮሃለሁ
ይቅር በለኝ እማፀንሃለሁ
ችላ አትበለኝ ከፊትህ ቆሜያለሁ(፪)

አዝ •••
አለፈብኝ በከንቱ ጊዜዬ(፪)
እየጓጓሁ ለዚች ለሥጋዬ(፪)
በንስሐ ሳላጥበው እድፌን(፪)
ልትደርስ ነው ያች ፈተና ቀን(፪)
•••
ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ
" በደላችንን ይቅር በለን " ማቴ፮፥፲፪
•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://hottg.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማረኝ /3/ መመኪያዬ
አርጅቻለሁ እኔስ በኃጢያት ጎስቁዬ /2/

••
ከፊቴ ናትና ኃጢያቴ ሁል ጊዜ
ተዉጫለሁ እኔስ በሐዘን በትካዜ
በፊትህ ክፋትን አድርጌያለሁ እኔ
ምንም ጽድቅ አልሰራሁ በሕይወት ዘመኔ
አዝ
ከፊትህ መቅበዝበዝ መሰደድ ፈለኩኝ
ኃጢያት ከኋላዬ እያሳደደችኝ
ወዴት እሄዳለሁ መሸሸጊያም የለኝ
ምህረትህ መጠጊያ ዋሻ ካልሆነችኝ
አዝ
የተሰባበረዉ አጥንቴ እንዲጠገን
በምህረት እና በቸርነት ዳሰኝ
የቀና መንፈስን አድስ በልቤ ዉስጥ
ነፍሴ በእልልታ በተስፋ ትለወጥ
አዝ
ቅዱስ መንፈስህን ከእኔ ላይ አትዉሰድ
በንስሐ ድኜ በተስፋ እንድራመድ
አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ እና
በደስታ ልስገድ በፍቅርህ ልፅናና
••••
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://hottg.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉🏼 ጴጥሮስ - በገጣሚ ዮናታን በረከት
••••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://hottg.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉 ቸር አገልጋይ ማነው?
•••
ቸር አገልጋይ ማነው ለንጉሥ  የታመነ
መክሊቱን ያልቀበረ አትርፎ የከበረ (፪)
•••
ባለ አምስቱ መክሊት መልካም ያደረገው
በመውጣት በመውረድ አትርፎ መጥቶ ነው
በጥቂቱ ታምኖ በብዙ የተሾመው
ባለ አምስቱ መክሊት ሊቀ ጳጳሱ ነው
#አዝ
ሳይሰለች የተጋ ባለሁለት መክሊት
የታመነ እረኛ በፍቅርና በእምነት
ግባ የተባለው ወደ ጌታው ደስታ
አጥምቆ ያቆርባል ካህኑ የጌታ
#አዝ
ለሚበልጠው ጸጋ ተጠርቶ የነበረ
መክሊቱን ደብቆ ቆፍሮ የቀበረ
ሰነፍ ባርያ ተብሎ ወደ ፍርድ ተጣለ
ማኔ ቴቄል ፋሬስ በአምላክ ፊት ቀለለ
#አዝ
ፈቃድህን ማድረግ ነፍሱ ለምትወደው
ወንጌልህን መግለፅ የየዕለት ግብሩ ነው
ህግህ ለዘለላም ተጽፎ ይኖራል
በታላቅ ጉባኤ ጽድቅህ ይነገራል
•••
ዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
•••••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://hottg.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉🏼 ፊትህ ለምን ጠቆረ ⁉️
👉🏼 መምህር ጳውሎስ መልክዐ ሥላሴ
👉🏼 የሁላችንም ህይወት የሚያሳየን ድንቅ ትምህርት

•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://hottg.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉🏼 እግዚአብሔር ይሉኝታ አያውቅ የእውነት ጻዲቅ ፈራጅ ነው
•••
በአማኑኤል ልጆች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ ክርስቲያን አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ትምህርቶችና መረጃዎች እንዲሁም ዝማሬዎች በፌስቡክ ሆነ በቴሌግራም እንዲሁም በቲክ ቶክ ገፃችን ይከታተሉ።
•••
👉🏼 የፌስቡኩ ገፃችን - https://www.facebook.com/terbinos
👉🏼 የቲክ ቶክ የገፃችን - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
👉🏼 የቴሌ ግራም ቻናላችን - https://hottg.com/Terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስማኝ አምላኬ || ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ
•••
👉🏼 የፌስቡኩ ገፃችን - https://www.facebook.com/terbinos
👉🏼 የቲክ ቶክ የገፃችን - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
👉🏼 የቴሌ ግራም ቻናላችን - https://hottg.com/Terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የእግዚአብሔር ልጆች ዛሬ ተሰብሰቡ
ማርያም አዝናለች ቀራኒዮ ግቡ
•••
እናጽናናት ቀርበን እንባ አፍስሷል አይኗ
ሰይፍ በልቧ አልፎ በአዘን ተከባ
•••
👉🏼 የፌስቡኩ ገፃችን - https://www.facebook.com/terbinos
👉🏼 የቲክ ቶክ የገፃችን - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
👉🏼 የቴሌ ግራም ቻናላችን - https://hottg.com/Terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📌 የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ
••
👉🏼 ኒቆዲሞስ ማነው ⁉️
••
፩. ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ ነው። 《ዮሐ 3-1》
፪. ኒቆዲሞስ የአይሁድ አለቃ ነው። 《ዮሐ 3-1》
፫. ኒቆዲሞስ መምህረ እስራኤል ነው። 《ዮሐ 3-10》
፬. ኒቆዲሞስ ምሁረ ኦሪት ነው። 《ዮሐ 7-51》
••
👉 ኒቆዲሞስ ምን አደረገ ⁉️
•••
ለምስጢረ ጥምቀት መገለጥ ምክንያት ሆነ። 《ዮሐ 3:1-21)
አዋቂ ነን የሚሉትን አሳፈራቸው። 《ዮሐ 7-51》
ጌታን ለመገነዝ በቃ። 《ዮሐ 19-38》

👉 ከኒቆዲሞስ ምን እንማር ⁉️

አትኅቶ ርእስ ጎደሎን ማወቅ የእውነት ምስክር 《ስምዐ ጽድቅ》 መሆን ትግሃ ሌሊት እስከ መጨረሻ መጽናት በአጠቃላይ ከኒቆዲሞስ ህይወት ብዙ ቁምነገሮችን እንማራለን፡፡
•••
የኒቆዲሞስ በሌሊት ገስግሶ መምጣት ለምስጢረ ጥምቀት ትምህርት መገለጥ ምክንያት እንደሆነ ሁሉ በቅዳሴው በኪዳኑ በሰዓታቱ በማኅሌቱ መገኘትና መሳተፍ ረቂቅ የሆነው ሰማያዊ ምሥጢር ፍንትው ብሎ እንዲገለጥልን ምክንያት ነውና በምሥጢራት በመሳተፍ ራስን ዝቅ በማድረግ ለታላቅ ክብር እንድንበቃ የእርሱ መልካም ፈቃድ ይሁንልን፡፡
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://hottg.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኒቆዲሞስ - ብዙዎች ጨለማን ተገን አድርገው ለርኩሰት ለጥፋት ተጠቅመውታል:: ኒቆዲሞስ ግን የጨለማን ተገን ከሰማያዊው አባቱ ጋር ተገናኝቶበታል:: በረከቱ ይደርብን።
••
የሌሊት ተማሪ መምህሩን ያልረሳ
በዓብይ ጾም ላይ ስሙ የሚነሳ
ጌታን በሀሰት ፍርድ ተሰቅሎ ቢያየው
ተፈጸመ እስኪል ፈጽሞ ያልተለየው
ኃላም በመቃብር በክብር ያሳረፈው
ትጉሁ አገልጋይ ጻድቅ ኒቆዲሞስ የአምላክ ወዳጅ ነው
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://hottg.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልሳነ ክርስቶስ መምህር ጳውሎስ መልክዐ ሥላሴ
•••
በአማኑኤል ልጆች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ ክርስቲያን አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ትምህርቶችና መረጃዎች እንዲሁም ዝማሬዎች በፌስቡክ ሆነ በቴሌግራም እንዲሁም በቲክ ቶክ ገፃችን ይከታተሉ።
••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://hottg.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
❤️ ኪዳነ ምሕረት
•••
"ኪዳነ ተካየድኩ ምስለ ኅሩያንየ፦ ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳን አደረግሁ" ብሎ እንደተናገረ ከብዙዎች ጋር ቃል ኪዳን አለው ። (መዝ ፡89-3) ምድርን ዳግመኛ በንፍር ውኃ ላይመታ ፣ ሥጋ ለባሽንም አንድ ጊዜ ፈጽሞ ላያጠፍ ለኖህ ቃል ኪዳን ገብቷል ። (ዘፍ፡9፥1-17) የምድር አሕዛብ በዘሩ እንዲባረኩ ለአብርሃም ቃልኪዳን ገብቷል ።( ዘፍ ፡22-18 ) ለይስሐቅና ለያዕቆብ ተስፍቸውን ነግሮአቸዋል ። ( ዘፍ፡26-4) ለቅዱስ ዳዊትም ምሎለታል ። (መዝ ፡89-3) የእነዚህ ሁሉ ቅዱሳን ኪዳን ፍፃሜ ያገኘው ግን በአምላክ ሰው መሆን ነው ።
•••
#የእመቤታችን ቃል ኪዳን ግን የለየት ያለ ነው ። ለየት የሚለው በሁለት ዐበይት ምክንያቶች ነው ። የመጀመሪያው እርሷ ምልዕተ ፀጋ መሆኗና ፍጽምት ርኅርኂተ ኅሊና ከመሆኗ የተነሳ ስለሰው ልጅች አብዝታ የማለደችና ክርስቲያኖች ሁሉ ይድኑ ዘንድ ከሌሎች በተለየ የለመነች በመሆኗ ነው ። እንኳን እግዚአብሔር ጨካኙ ዳኛ እንኳን አብዝታ ለለመነችው መበለት ያደረገውን እናውቃለን ። (ሉቃ 18-1-8) ሁለተኛ ምክንያት ደግሞ ወላዲተ አምላክ ለመባል የበቃች ከእርሷ በቀር ሌላ የሌለ በመሆኑ  በዚህም መልዕልተ ፍጡራን ትሆን ዘንድ አምላክ ያከበራት በመሆኗ ልዩ ቃል ኪዳን ይገባላት ዘንድ የተገባት ናት ። ( "በዓላት" ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ገጽ 146-147 )
••••
ዛሬ 16 ለኪዳነ ምሕረት ወራዊ መታሰቢያ በዓል  እንኳን አደረሳቹ ። !!! 🙏
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ገጣሚ ኬቢሻ
💚💛❤️
የእስራኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ! ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን •• ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልንየአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
•••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://hottg.com/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
HTML Embed Code:
2024/04/26 05:20:19
Back to Top