TG Telegram Group Link
Channel: Tefsir.mohammedzainzh
Back to Bottom
የትኛው አያ ላይ ተደቡር ( አስተነተኑ) አደረጉ ?
Forwarded from Abdurehman
{ أَفَلَا یَتَدَبَّرُونَ ٱلۡقُرۡءَانَۚ وَلَوۡ كَانَ مِنۡ عِندِ غَیۡرِ ٱللَّهِ لَوَجَدُوا۟ فِیهِ ٱخۡتِلَـٰفࣰا كَثِیرࣰا }
[Surah An-Nisāʾ: 82]




ቁርኣንን አያስተነትኑምን ከአላህ ሌላ ዘንድ በነበረ ኖሮ በርሱ ውስጥ ብዙን መለያየት ባገኙ ነበር፡፡

المختصر

لِمَ لا يتأمل هؤلاء القرآن ويدرسونه حتى يثبت لهم أنه لا يوجد فيه اختلاف ولا اضطراب؟! وحتى يعلموا صدق ما جئت به، ولو كان من عند غير الله تعالى لوجدوا فيه اضطرابًا في أحكامه واختلافًا كثيرًا في معانيه.


https://hottg.com/yenebi_wedaj/5697
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
فعن أبي هريرة  قال: قبّل رسول الله ﷺ الحسن بن علي وعنده الأقرع بن حابس التميمي جالسًا، فقال الأقرع: إن لي عشرة من الولد ما قبّلت منهم أحدًا، فنظر إليه رسول الله ﷺ ثم قال: من لا يَرحم لا يُرحم.

متفق عليه.


አቡ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፈው፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ​​ዐለይሂ ወሰለም) አል-ሐሰን ብን ዓልይ (ረዐ)ን ሳሙት፡ አል-አቅራዕ ቢን ሀቢስ አል-ተሚሚይም ከጎናቸውም ተቀምጦ ነበር። ከዛም አል-አቅራእ እንዲህ አለ፡- እኔ አስር ልጆች አሉኝ አንዳቸውንም ግን ሰሚያቸው አላውቅም አለ ከዚያም የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ​​ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ"ያላዘነ አይታዘንለትም"።

ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

#ሀዲስ
#ሙሀመድ
#ሸይኽ
#ሙሀመድዘይን
#አጫጭርሀዲሶች
ለ1445 ሂጅ( 2024) የጾም ስልጠና ተመዝግበዋል ?
Anonymous Poll
34%
አዎ ፣ እንዴታ !
66%
አልተመዘገብኩም ፣ እመዘገባለሁ
የመልመጃ ጥያቄዎችን በግላችሁ ከሰራችሁ በሁዋላ አንድ ላይ በመወያየት ለመስራት እያሰብን ነው
እናም ከቀኑ 10:40 ሰአት በኢትዮ አቆጣጠር እንገናኝ


ቀጥታ ፌስቡክ እና ዩቱዩብ


ኢንሻ አላህ
በሚከተለው የቁር አን አያ صَوْمًا ማለት ምንን ይጠቁማል፤
فَكُلِى وَٱشۡرَبِى وَقَرِّى عَيۡنً۬ا‌ۖ فَإِمَّا تَرَيِنَّ مِنَ ٱلۡبَشَرِ أَحَدً۬ا فَقُولِىٓ إِنِّى نَذَرۡتُ لِلرَّحۡمَـٰنِ صَوۡمً۬ا فَلَنۡ أُڪَلِّمَ ٱلۡيَوۡمَ إِنسِيًّ۬ا (٢٦) {سُوۡرَةُ مَریَم}
Anonymous Quiz
12%
ቀኑን ሙሉ መጾምን
58%
ዝም ማለትን /ከንግግር መቆጠብን
4%
ከምግብ መቆጠብን
26%
ረመዷንን ሙሉ ወር መጾምን
የ_________ አጅር የሚከፈላቸው ያለ ሂሳብ (ያለ ገደብ) ነው፤
Anonymous Quiz
52%
ታጋሾት
44%
ጾመኞች
4%
ሰጋጆች
ጾም ወንጀልን ከሚያስምሩት ስራዎች አንዱ ነው፤
Anonymous Quiz
13%
ሀሰት
87%
እውነት
https://hottg.com/Mohammedzainzh


የጾም ኮርሶች በዋናቸው ቻናል ሙሉውን ያገኛሉ
እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደርሳችሁ
-------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#ዒድ
#ዒድሙባረክ

----------------------------------------------------
በአዲሱ ፍሪኩዬንሲ 11636 እንዲሁም በተለያዩ
ማህበራዊ ሚድያ አማራጮች ይከታተሉን👇👇👇

አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
Audio
42 : 29-43 Alsh shoura / سُوۡرَةُ الشّوریٰ ቁርኣን ትርጉም በሼይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል Mohammedzainzh


Telegram https://hottg.com/Tefsir_mohammedzainzh/1346

YouTube/ ዩቱዩብ https://youtu.be/1FdvZDztXOA
HTML Embed Code:
2024/05/16 23:51:55
Back to Top