ውድ እና የተከበራችሁ የአፍሪካ ቲቪ ተከታታዮች
ከ700,000 በላይ ተከታይ የነበረው ከአስር አመት በላይ የለፋንበት በሀገራችን ያሉ እና አሁን በህይወት የሌሉ ታላላቅ የሀገራችን ዓሊሞች እና ዱዓቶች ዳዕዋዎች፣ፈትዋዎች እና የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች የተለቀቀበት የፌስቡክ ገጻችን ሪፖርት አድርገው ስላዘጉብን አዲሱን የፌስቡክ ገጻችንን ከታች ያለዉን ሊንክ በመንካት ፎሎ በማድረግ ይቀላቀሉ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን ።
https://www.facebook.com/share/1BGXBKDBgB/
በአዲሱ የአፍሪካ ቲቪ የፌስቡክ ገፅ ላይ በረመዳን በቀን 2000 ብር የሚያሸልሙ ጥያቄዎች በመመለስም ይሳተፉ እና ይሸለሙ ዘንድ ጋብዘኖታል ።
>>Click here to continue<<
