TG Telegram Group Link
Channel: TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
Back to Bottom
Forwarded from Online market
ዋጋ 4000 ብር
ብዛት ሚወስድ ቅናሽ አለው
contact
@Abelndaa  @Abelndaa
🖐🖐 1....አርሰናል ከ ባየርን ሙኒክ

🖐🖐 2.... አትሌቲኮ ማድሪድ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ
ሪያል ማድሪድ ከ ማንቸስተር ሲቲ
ባርሴሎና ከ ፒኤስጂ
የ ሻምፕዮንስ ሊግ ዕሩብ ፍፃሜ ድልድል ይፋ ሆኗል !

አርሰናል ከ ባየር ሙኒክ

አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ዶርትሙንድ

ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ

ባርሴሎና ከ ፒኤስጂ
የአትሌቲኮ እና ዶርትሙንድ አሸናፊ 🆚 ከ ባርሴሎና እና ፒኤስጁ አሸናፊ

የአርሰናል እና ባየር ሙኒክ አሸናፊ 🆚 ከ ሪያል ማድሪድ እና ማንችስተር ሲቲ አሸናፊ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Happy 40th birthday to Fernando Torres 🥳🇪🇸

Throwback to El Niño’s iconic goal for Chelsea against FC Barcelona 🤩
• አርጀንቲናዊው የማንቺስተር ዩናይትድ ተጭዋች አሊሃንድሮ ገርናቾ የወደፊት ህልሙ  ለስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ መጫወት ነው።

• ለዚህ እንደ ምክንያትነት የሚጠቀሰው የፖርቹጋላዊው የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ መንገድ በመከተል ነው።

• የአርጀንቲና ጋዜጠኛ ጋስተርን ኢዱል ተከታዩን ብሏል:

" አሊሃንድሮ ገርናቾ የተጭዋችነት ህልሙ ለሪያል ማድሪድ መጫወት ነው። አሁን ላይ ሳይሆን ወደፊት ለሪያል ማድሪድ መጫወት እንደሚፈልግ በግልፅ ተናግሯል።" ሲል ገልጿል።

በተጨማሪም  የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ የማንቺስተር ዩናይትዶች ወጣት ተጭዋቾችን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

ESPN
በ ጎል ዶት ኮም የተመረጡ 10 ምርጥ ወጣት ተጫዋቾች

1. ላሚን ያማል
2. አንድሪክ
3. ዋረን ዛየር ኤመሪ
4. ማቲያስ ቴል
5. አርዳ ጉለር
6. ቪቶር ሮክ
7. ኮቢ ማይኖ
8. ኬናን ኢልዲዝ
9. ካላውዲዮ ኤችሪ
10. ሌኒ ዩሮ
ካርቫሀል ፦
"ክለቡ ስለ ምባፔ ምንም አልነገረንም። ነገር ግን ምባፔ በክረምቱ ወደ ሪያል ሲቀላቀል ለማየት የሚቻል ይመስላል፣ …”

“እሱ እዚህ ቢገኝ በጣም ጥሩ ነበር፣ እሱ ምርጥ ተጫዋች ነው። ለሪያል ትልቅ ዜና ነው እንዲሁም፣ ለመላው ላሊጋም ጭምር ነው” ሲል ተናግሯል።
⚔️ ሮድሪ እና ዴክላን ራይስ በዚህ ሲዝን፡-

ራይስ ፦                    ሮድሪ ፦

👕 39 ጨዋታዎች   👕 37 ጨዋታዎች
⚽️ 6 ጎሎች             ⚽️ 7 ጎሎች
🎯 6 አሲስት            🎯 9 አሲስቶች
ብራዚላዊው ጥበበኛ ሮናልዲኒሆ ጎቾ ዲያሲስ ሞሬራ ዛሬ 44 ዓመት ሆኖታል።

ጎቾ በተጫዋችነት ያሳካቸው፦

🏆 2 La Liga
🏆 1 UCL
🏆 1 Serie A
🏆 1 Copa Libertadores
🏆 1 World Cup
🏆 1 Copa America
🏆 1 Confederations Cup
. 🇧🇷 መልካም ልደት ጎቾ🥳
Forwarded from asquare wall arts (🤵🆎 ፳፬)
Size 40 x 60 cm
Epoxy wall art
800 birr
0967280853
https://hottg.com/asquarewallart
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
https://hottg.com/boost/TV_VARISH
Boost አድርጉልን ቻናላችንን ለብዙ ሰው እንዲደርስ

አታሳፍሩኝም አውቃለሁ
⚽️ Premier League
🟠⚪️ West Ham 🆚 Tottenham



🔹Turkmenistan Sport
🔹Yahsat
🔹Freq : 12302 - V - 27500


አዲስ የስፖርት ቻናል ነው
እስቲ ማታ ካሳየ አሳውቁኝ
ማን ያሸንፋል?
Anonymous Poll
37%
አርሰናል
63%
ባየር ሙኒክ
ማን ያሸንፋል?
Anonymous Poll
78%
ሪያል ማድሪድ
22%
ሲቲ
yali yali ya tiktok song
https://youtu.be/Rq0o2KQNOvM
HTML Embed Code:
2024/04/29 01:39:31
Back to Top