TG Telegram Group Link
Channel: Awtar
Back to Bottom
በመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ!!

መጪው አዲስ ዓመት ቸር ወሬ የምንሰማበት፣ በአገራችን ሰላም የሚወርድበት፣ የደስታና የብልፅግና ያድርግልን!

መልካም ዓመት በዓል!
መልካም የመውሊድ በዓል!                                                                         

ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የመውሊድ በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!!

መልካም ዓመት በዓል!!!
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኴን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን!!!

ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የመስቀል በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!!

መልካም ዓመት በዓል!!!
የወንድማችን የሙዚቃው ሊቅ የአርቲስት ኤልያስ መልካ ዕልፈት 4ተኛ ዓመት

ታህሳስ 1970 - መስከረም 2012

ነፍስ ይማር
Baga Ayyaana Irreechaan Nagaan Sin Gahe!!!

Ayyaani Irreechaa bara 2016 kan gamachuufi kan nageenyaa maatifi hiriyoota keessan wajjin akka isiinif ta'uu haawinna.
Awitaar malttii miidiyaa!!!

እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳቹ!!!

ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የኢሬቻ በዓል እንዲያሳልፉ
አውታር ይመኛል!!!!
በኢትዮጲያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ አሻራውን ጥሎ ያለፈው የተወዳጁ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ እንዲሁም የአውታር አንዱ መስራች የሆነው የአርቲስት ኤልያስ መልካ የልደት ቀን ነው ዛሬ። ኤልያስ ከዚህ አለም በሞት የተለየና አጠገባችን ያለ ባይሆንም ሁሌም በማይጠገቡት  ስራዎቹ በመላው የሙዚቃ ቤተሰብና አድናቂዎቹ ልብ ውስጥ ለዘመናት አብሮን ይኖራል! ነፍሱን በአፀደ ገነት ያቆይልን እያልን የልደቱን ቀን በስራዎቹ እየተዝናናን እንድናሳልፍ አውታር ይጋብዛል!

#EliasMelka #Legend #happybirthday #Ethiopia #EthiopianMusic #RIP #Awtar #AwtarMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic
🆕🔥🔥NEW ALBUM 🔥🔥
   🔜🔥🔥🔥COMING SOON🔥🔥🔥

የተወዳጇን አርቲስት የ እየሩሳሌም አሰፋው(ጄሪ) ' የማነህ ' የተሰኘው ምርጥ አዲስ አልበም በቅርብ ቀን በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ይጠብቁ!!!

አውታር መልቲሚዲያ!
 
በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
👉https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic    
                                                
#Jerry #Yemaneh #New_Album #Awtar_Tv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Coming_Soon
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM

   🔜🔥🔥🔥Friday🔥🔥🔥

የተወዳጇን አርቲስት የ እየሩሳሌም አሰፋው(ጄሪ) ' የማነህ ' የተሰኘው ምርጥ አዲስ አልበም አርብ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ይጠብቁ!!!

አውታር መልቲሚዲያ!
 
በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
👉https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic    
                                                
#Jerry #Yemaneh #New_Album #Awtar_Tv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Friday

   🔜🔥🔥🔥OUT NOW🔥🔥🔥

የተወዳጇን አርቲስት የ እየሩሳሌም አሰፋው(ጄሪ) ' የማነህ ' የተሰኘው ምርጥ አዲስ አልበም  በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ተለቋል!!!

አውታር መልቲሚዲያ!
 
ሙሉ አልበሙን ለማዳመጥ ሊንኩን ይጫኑ
👉https://www.youtube.com/playlist?list=PLPj4IfqEBh1kbXP8xa6_jlFb1RQfirvuE    
                                                
#Jerry #Yemaneh #New_Album #Awtar_Tv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Outnow
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኴን ለገና በዓል በሰላም አደረሰን!!!

ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የገና በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!!

መልካም የገና በዓል !!!

#MerryChristmas #HolidayVibes  #AwtarMusic #AwtarTv #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ128ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!!!
የ ጄሪ - 'የማነህ' የተሰኘውን ሙሉ አልበም ለመስማት ሊንኩን ይጫኑ https://youtu.be/d2SsT6Vk30ohttps://youtu.be/d2SsT6Vk30o
የተወዳጁን እና አንጋፋው ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ ድንገተኛ ዕልፈት በመስማታችን በጣም አዝነናል!
አውታር ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመድ እና የሙዚቃ አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል!

ነፍስ ይማር!!!
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!! ከወዳጅ ዘመድ ጋር መልካም ዓመት በዓል!!
HTML Embed Code:
2024/06/03 12:51:51
Back to Top