TG Telegram Group Link
Channel: All-IN-ONE
Back to Bottom
750 birr
Forwarded from HYAB Market
Portable electric juicer

Chargeable with usb cable
size 420 ml
Use for school, office, job, gym and everywhere

Price 1500 birr

Contact @yabcollection1

092995 9178 / 0910500245
Forwarded from HYAB Market
contact 0929959178 or dm @yabcollection1
All-IN-ONE
750 birr
750 birr
50'' LG SUPER UHD TV/50UN7340PVC

● 4K Quantum Display
● Quad Core Processor AI ThinQ
● True Cinema Experience
● SMART TV - WebOS 3.0
● Dolby Atmos Sound
● ECO - Energy saving


💳73,000 ልዩ የበዐል ቅናሽ 68,500 ETB

🚚Delivery Available
📞Contact 0941887384
@Kidus_getachew
#ትንሳኤ

እንኳን አደረሳችሁ !

ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የኤቢ አባላት በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።

በዓሉን ስናከብር ፤ የተቸገሩ ወገኖቻንን አለንላችሁ በማለት ፣ የወደቁትን በማንሳት ፣ በሀዘን ላይ ያሉ ወገኖችን በማፅናናት፣ ከክፉ ድርጊትና ሀሳብ ርቀን ሊሆን ይገባል።

በተጨማሪም ፤ በዓሉን በሰላም እጦት ፣ በግጭት ፣ በጥቃት፣ በድርቅ ክፉኛ የተጎዱ ወገኖቻችንን እያሰብን ፤ በገዛ ቄያቸው ከሞቀው ቤታቸው ተፈናቅለው ሜዳ ላይ የወደቁትን ፤ በፀሃይና ዝናብ የሚንከራተቱትን ፤ የሚወዱትን ተነጥቀው በጥልቅ ሀዘን ላይ የሚገኙትን ፣ ታመው በየሆስፒታሉ የተኙትን ፣ በየሰው ሀገር በስደት ስቃያቸውን እያዩ ያሉ የወገኖቻችንን እያሰብን ፤ በግልም ፤ በሀገርም ላለብን ችግር ሁሉ አምላክ መፍትሄ እንዲያበጅልን እየተማፀንን እንድናሳልፍ አደራ እንላለን።

የሰላም፣ የመተሳሰብና የበረከት በዓል ያድርግልን !
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን !

መልካም በዓል !
Forwarded from HYAB Thrift
Size 38
Price 1300
Dm on @hyabthrift1
0910500245
HTML Embed Code:
2024/05/19 21:55:28
Back to Top